መጠነ ቁስ ያለው አካል በብርሃን ፍጥነት መቀሳቀስ ይችላል?🤔 መልሳችሁን አስቀምጡልኝ 👇 መልሱን በቅርብ ቀን ይጠብቁ
@Astronomy21bk
@Astronomy21bk
ማንኛውም መጠነ ቁስ ያለው ነገር በብርሃን ፍጥነት መጓዝ አይችልም ግን ወደብርሃን ፍጥነት መጠጋት ይችላል። ለምሳሌ electron እና proton ብለን መጥቀስ አንችላለን። ቢሆንም ግን ለምን መጠነ ቁስ ያለው ነገር በብርሃን ፍጥነት መጓዝ አይችልም የሚለው ጥያቄ ዓምሯችን ላይ መፈጠሩ የማይቀር ነው። መልሱም የአልበርት አንስትታይን አንፃራዊ energy equation ነው።
E=rmc² ሲሆን
E-ጉልበትን
m- መጠነ ቁስን
c- የብርሃን ፍጥነትን
r- ሎሬንተዝ factor ይገልፃል
r(Lorentz factor)=1/(√1-v²/c²) ከዚህ ፎርሙላ እንደምንረዳው የአንድ ነገር ፍጥነት ወደ ብርሃን ፍጥነት በተጠጋ ቁጥር ታህቱ ለዜሮ እየተጠጋ ይመጣል ይህም ጉልበቱን infinity ያደርገዋል።
በተጨማሪም በዝቅተኛ ፍጥነት ላይ ሆነን ስንጓዝ ጉልበት ፍጥነትን ለመጨመር ስረዳ በከፍተኛ ፍጥነት ላይ ከሆንን ግን ጉልበት መጠነ ቁስን ለመጨመር ይጠቅማል። ስለዚህ ወደ ብርሃን ፍጥነት በተጠጋን ቁጥር ጉልበታችን ፍጥነታችንን ጨምሮ በብርሃን ፍጥነት እንድንዝ ከማድረግ ይልቅ መጠነ ቁሳችንን አንድጨምር ስለሚያደርግ በብርሃን ፍጥነት መጓዝ አንችልም።

Gravity ምንድን ነው?
Anonymous Poll
50%
ኃይል(force)
50%
በመጠነ ቁስ እና በጉልበት አማካኝነት የሚመጣ የspace -ጊዜ እጥፋት(curvature of space-time caused by mass and energy.)
Forwarded from MintSpark
💫የሮጠ ሁሉ አይሸለምም። ህይወት ላይም የሰራ ሁሉ አይለወጥም፤ የለፉ ሁሉ የልፋቱን ወጋ አያገኝም። ይህ ማለት ነገሮችን ማድረግ ብቻ በቂ አይሆንም ማለት ነው። ነገሮችን በትክክል እያደርገን መሆኑን እርግጠኛ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው። የሰራ ሁሉ ሳይሆን፣ ስራውን መሰራት በለበት መንገድ የሰራ ነው ስኬታማ የሚሆነው። በተጨማሪም፣ ነገሮችን ለማድረግ ከምናስበው እኩል፣ ነገሮችን እንዴት እና መቼ ቢሆኑ ልክና ስኬታማ እንደሆኑ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው።
💫https://www.tg-me.com/mintesnotspathway
💫https://www.tg-me.com/mintesnotspathway
ለእንደዚህ አይነት post https://www.tg-me.com/mintesnotspathway ተቀላቀሉ እንዲሁም ለ counciling በዚህ account contact ያድርጉን
@ Afomia16።