Forwarded from አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله
**
አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ !
ትክክልኛ ማህበራዊ ገጾቻችን
ⓕ አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
▶️ www.youtube.com/@alimrancmc
♪ https://www.tiktok.com/@alimrancmc
📧 www.tg-me.com/alimrancmc
🌄 www.instagram.com/alimrancmc
ⓕ http://www.facebook.com/alimrancmc
**
አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ !
ትክክልኛ ማህበራዊ ገጾቻችን
ⓕ አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
▶️ www.youtube.com/@alimrancmc
♪ https://www.tiktok.com/@alimrancmc
📧 www.tg-me.com/alimrancmc
🌄 www.instagram.com/alimrancmc
ⓕ http://www.facebook.com/alimrancmc
አላህ ለዋለልን ፀጋ አመስጋኞች እንሁን
አሁን ወደ ቤት እየሄድኩ ከሀይሌ ጋርመንት ወደ ሰፈራ የሚሄደውን ታክሲ ለመሳፈር ወደ ታክሲ ተራ ስሄድ በጣም ረጅም ሰልፍ አለ። እና እዚህ ከምሰለፍ ቅርብ ስለምወርድ ለምን ወክ አላደርግም ብዬ በእግሬ ጉዞ ጀምርኩኝ።
ወደ ቶታል አከባቢ ስደርስ ሰዎች ተሰብስበው ተመለከትኩኝ ጠጋ ብዬ ስመለከት አንድ ሰው መንገድ ላይ ወድቋል። በቦታው ያሉ ሰዎች ልያናግሩት ቢሞክሩም ምንም መልስ አይሰጥም፣ የሞተ ሰው ነው የሚመስለው። እዚያ የነበሩ ብዙ ሰዎች ቀስ በቀስ መበተን ጀመሩ። እዚያ የቀረነው ሶስት ሰዎች ትንፋሹን ለማየት ወደ አፉ ጠጋ ስንል ሎሊፖፕ (ባለ ዱላው ከረሜላ) አፉ ውስጥ አለ።
ከዚያ ከንፈሩን ስያንቀሰቅስ ተመለከትንና ጎንበስ ብለን ስንሰማው "ስኳር" "ስኳር" የሚል ድምፅ ሰማን። ከዚህ በፊት የዚህ ዓይነት ነገር አጋጥሞኝ ስለሚያውቅ ወደኋላ ሮጥ ብዬ ተመልሼ ካገኘሁት የጀቡና ቡና ሱቅ ትንሽ ስኳር ለምኜ ተመልሼ ወደ ሰውዬው በመሄድ ወደ አፉ ሳስጠጋለት ስኳሩን መላስ ጀመረ። ከጥቂት ሰከንዶች ብኋላ ሰውነቱ መንቀሳቀስ ጀመረ።
ከደቂቃ ብኋላ ድምፁም ትንሽ መሰማት ጀመረ። አጠገቡ ያለውን ፌስታል በእጁ እየጠቆመ ሚሪንዳ ስጡኝ አለ። ሚሪንዳውን ከፌስታል አውጥቼ ሰጠሁት። ትንሽ ቆይተን ሰውነቱ መፍታታት ሲጀምር አንሰተን በቂጡ አስቀመጥነው።
ከዚያ መውራት ጀመረ "በእጄ ከነበረኝ ብር ላይ እቺን ሚሪንዳና ሎሊፖፕ ገዝቼ እጄ ላይ የቀረኝ አስር ብር ብቻ ነው። በህይዎቴ ከሰው ገንዘብ ለምኜ አላውቅም እናም አስር ብሩ ለታክሲ ስለማይበቃኝ ከገላን ኮንዶሚኒየም በእግሬ ጉዞ ጀመርኩኝ። እየራበኝ ነበር ምግብ የምበላበት ብር ስለሌለኝ ዝም ብዬ ተጓዝኩኝ" አለን።
አስባችሁታል የስኳር በሽታ ያለበት ሰው ምግብ ሳይበላ እየራበው ከገላን እስከ ጋርመንት በእግሩ ሲጓዝ። ደግሞኮ ወደየት ነው መዳረሻህ ስለው ገና አብነት ነው የምሄደው አለኝ። ለታክሲ የሚሆን ብር እንኳን ልንሰጠው ስንል በግድ ነው የተቀበለን። የሰው እጅ ማየት የማይወድ ሰው እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል።
ታድያ ስንቶቻችን ነን አላህ ሙሉ ጤና ሰጥቶን በትርፍ ነገሮች የምናማርር? ስንቶቻችን ነን አላህ የመድሃኒት መግዣ ብር ሳያሳጣን አሳመምከን ብለን የምናማረው? ስንቶቻችን ነን ከኛ በላይ ስላሉ ሰዎች እንጂ ከኛ በታች ስላሉት የምናስበው?
"إِنَّ ٱللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى ٱلنَّاسِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ
አላህ በሰዎች ላይ በእርግጥ የችሮታ ባለቤት ነውና፡፡ ግና አብዛኛዎቹ ሰዎች አያመሰግኑም"
ይላል አላህ በቁርዓኑ ላይ
ወላሂ ብዙዎቻችን አላህ የሰጠንን ፀጋ ብናውቀው ለሰከንድም ባላማረርን ነበር። አላህ ጤና የሰጠህ ወንድሜ ሆይ፣ አላህ ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ያላሳጣሽ እህቴ ሆይ፣ አላህ የታክሲ ገንዘብ ያላሳጣን ሰዎች ሆይ እስኪ አልሃምዱሊላህ እንበል።
አልሃምዱሊላህ ረቢል ዓለሚን።
✍️Hassen Hidaya
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA

አንዳንዴ ቤተሰቦችክ በየዕለቱ በስራ ምክንያት ተፍ ተፍ ስትል ያለህበትን ከባድ ውጥረት ላያውቁ ይችላሉ
ስራህ ደግሞ የቤትህን ሁኔታ ማወቅ አይፈልግም ሁሌም አንተን ይፈልጋል፣ አንዱ ስራ ሲያልቅ ሌላው ይቀጥላል ሁሌም ስራ አለ
ወዳጆችክ በጫንቃህ ላይ የተጣለውን አዲሱን የስራ ኃላፊነት አይረዱህም
የትዳር ጓደኛህ ሁልጊዜም ፍቅርና መዝናናት ትጠብቃለች ፥ የቱንም ያህል ያለህበትን የስራ ውጥረት ለማስረዳት ብትጥር አትረዳህም
ሲጠቃለል - ከአንተ ውጪ ያለህበትን በትክክል ሊረዳ የሚችል ያለ አይመስልም…..
የሆነ ሆነና መቼም ተስፋ እንዳትቆረጥ
ጉዞህን ልፋትህን ያለመታከት ቀጥል..🤔

እርቃን መሄድ መብት ከሆነ ለብሶ መሄድ ለምን ወንጀል ሆነ⁉️ #አክሱም❌👇⬇️⬇️
https://youtu.be/0CfjlF68Ido?si=wiNtvA2o_v4tl-X3

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዲን አበባ ዚክረ መንዙማ ZIKR MENZUMA & NESHIDA TUBE
👇👇⬇️
https://youtube.com/shorts/8Q3kAgTOCDs?feature=share

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀይማኖት አባቶቻቸዉ አስተሳሰብ እንዲ ከሆኑ ተከታዮቻቸዉ ምን ሌሆኑ እንደሚችሉ መገመት ቀላል ነዉ
⬇️👇
https://youtu.be/02e26B1R-TQ?si=YfGOnwOSAjWD-yoL

አርብ አርብ ጠዋት ይነሳና ፡ ረጅም ነጭ ጀለቢያውን ለብሶ ፡ ወደ ኤርፖርት በመሄድ ፡ በልዩ ሁኔታ ዲዛይን ተደርጎ እንደገና ባሰራው የግል አውሮፕላን ጉዞ ይጀምራል ።
.....
ወደ ሳውዲ አረቢያ ።
በቃ ጁምአ ሲሆን ናይጄሪያዊው ቢሊየነር የAbdullahi Bashir haski ፕሮግራም ባብዛኛው እንደዚህ ነው ።
በየሳምንቱ አርብ አርብ ላይ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ፡ በታላቁ የመካ መስጊድ ይሰግድና ፡ እዛው ውሎና አድሮ ፡ ቅዳሜ ወደ ሀገሩ ይመለሳል ።
....
Abdullahi Bashir ገና 37 አመቱ ነው ፡ ሆኖም በዚህ እድሜው እና እንደ ሀብቱ ብዛት በየናይት ክለቡና ሆቴል ከመዞር ይልቅ ፡ ባመነበት እምነት ጠንክሮ ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ገንዘቡን በስፋት ፡ እያዋለ በዚህ መልኩ ህይወቱን የሚመራ ፎርብስ የአለም ወጣት ቢሊየነሮች ሊስት ውስጥ የከተተው ባለሀብት ነው ።
...
ልክ ይህን እየጻፍን እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳ ይሆናል ።
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
.....
ወደ ሳውዲ አረቢያ ።
በቃ ጁምአ ሲሆን ናይጄሪያዊው ቢሊየነር የAbdullahi Bashir haski ፕሮግራም ባብዛኛው እንደዚህ ነው ።
በየሳምንቱ አርብ አርብ ላይ ወደ ሳውዲ ተጉዞ ፡ በታላቁ የመካ መስጊድ ይሰግድና ፡ እዛው ውሎና አድሮ ፡ ቅዳሜ ወደ ሀገሩ ይመለሳል ።
....
Abdullahi Bashir ገና 37 አመቱ ነው ፡ ሆኖም በዚህ እድሜው እና እንደ ሀብቱ ብዛት በየናይት ክለቡና ሆቴል ከመዞር ይልቅ ፡ ባመነበት እምነት ጠንክሮ ፡ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ገንዘቡን በስፋት ፡ እያዋለ በዚህ መልኩ ህይወቱን የሚመራ ፎርብስ የአለም ወጣት ቢሊየነሮች ሊስት ውስጥ የከተተው ባለሀብት ነው ።
...
ልክ ይህን እየጻፍን እያለ የአል ሀጂ አውሮፕላን መካ ደርሳ ይሆናል ።
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
#ሰበር_ዜና!
የስነ ፈለክ ተመራማሪ እና ባለራዕይ ሊቅ አብዱላህ አልኩዳይሪ እንዲህ ይላሉ፡
በሥነ ፈለክ ጥናት የተባረከው የረመዳን ወር የመጀመሪያው ቀን ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2025 ብለው ገምተዋል ። 🌙🌙
Allah said in the holy verse of the Qur'an
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት ህዝቦች ላይ እንደተፃፈ በናንተም ላይ ተፃፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና "
🌙🌙🌙RAMDAN kAREEM🌙🌙🌙
jon us👇👇👍

"ይሄንን ጥንቸል እያመኑት ያሉት በጎች ናቸው"
ሰለሞን ሽፈራዉ (እፎይ) ከሚሉት ጋጠወጥ psychopath ብልግና ይልቅ የሰውዬው ሃሳብ ተጋሪዎች መብዛት መጪው ጊዜ ከባድ ፈተና ማዘሉን ጠቋሚ ነው❗️
ይሄን ቪዲዮ ሼር አርጉት👇👇⬇️
https://youtu.be/Vg0n2wDfZWs

የዚህን ልጅ የቲክቶክ መልዕክቶችን ለሰከንድ ችሎ ማድመጥ ይከብዳል። አሳዳጊ የበደለው ባለጌ ነው። በዚህ ልክ ጋጠወጥ ለመሆን የተለየ ችሎታ ይጠይቃል።
አንዳንድ ድኩማኖች ሌላ የሚታወቁበት ዕውቀትም ሆነ መልካም ምግባር ሳይኖራቸው ሲቀር በብልግናም ቢሆን ለመታወቅ ራሳቸውን በእጅጉ ያዋርዳሉ። ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት ሰልማን ሩሽዲ የተባለ እንግሊዛዊ satanic verses የተሰኘ በነብያችን ﷺ እና በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ የሚያጠነጥን ልብ ወለድ ጽፎ ነበር። መጽሀፉ እዚህ ግባ የማይባል ቢሆንም ነብዬን ﷺ ስላንቋሸሸ ብቻ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ተጎናጽፏል። የተለያዩ አካላትም ሽልማት ሰጥተውታል። በተቃራኒው ከብሪታንያ የቀኝና የግራ ክንፍ ፖለቲከኞች ድርጊቱን በማውገዝ ከሰውየው ነውር ራሳቸውን ያራቁ ነበሩ። ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍም በለንደን አድርገዋል። ከኛም ዘንድ በግለሰብ ደረጃ የዚህን ባለጌ ነውር የተቃወሙ እንዳሉ አይተናል። በተቋም ደረጃ ግን የተለየ ነገር እስካሁን አላየሁም።
አሜሪካ ውስጥም በአባላት ድርቅ የተመታች አንዲት ቤተክርስቲያን ሀላፊ ቁርአንን በሜዲያ ፊት በማቃጠል አንድ ሰሞን ዝነኛ ሆኖ ነበር። በዚህ ብልግናው ያገኘውን ዝነኝነት ቤተክርስትያኑን ለማስተዋወቅ ተጠቅሞበታል።
እንዲህ ዓይነት እብዶች በሚያገጥሙን ሰአት የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ ያስፈልጋል፦
1- ብልግናን በብልግና አለመመለስ፣
2- ግለሰቡን ብቻ ነጥሎ መተቸች፤ ከሀይማኖት ወይም ብሄር ጅምላ ፍረጃ መጠንቀቅ፣
3- ጉዳዩን ወደህግ መውሰድ፣ ሂደቱን ሳይሰለቹ በመከታተልና ለውጤት በማብቃት ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ቅጣት እንዲያገኝ መስራት፤
3- ብልግና የሚረጭባቸውን ሜዲያዎች ተረባርቦ በማዘጋት በጋጠወጥነት ሊሸምተው የፈለገውን ዝናና ገንዘብ ማሳጣት፤
4- የተነሱ ብዥታዎች ካሉ በዕውቀት ብርሀን ማምከን፣
5- የዕምነት ወገኖቹ ይህን ብልግና በግልጽ በማውገዝና ባለጌ ልጃቸውን ከራሳቸው በመነጠል ከነውሩ ራሳቸውን ማጽዳት ይጠበቅባቸዋል።
ከዚህ ውጭ ሙስሊሞችን በማበሳጨት ዝነኛ መሆን ለሚሹ አካላት ፍላጎት ማሳኪያ ግብአት ላለመሆን መጠንቀቅ ያሻል።
በመጨረሻም ዕውነትን በሀሰትና በስድብ መሸፈን አይቻልም። ከአሁን በፊት እነአቡጀህል ሞክረው ከስረውበታል። ብዙዎች ተፍጨርጭረው ወድቀውበታል። የጸሀይን ብርሀን በሰፌድ ለመካተር መሞከር ከንቱ ድካም ነው። ወደላይ የተፋ አክታው ተመልሶ የሚያቆሽሸው ራሱን ነው። 'ኢነሻኒአከ ሁወል አብተር❗️
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
አንዳንድ ድኩማኖች ሌላ የሚታወቁበት ዕውቀትም ሆነ መልካም ምግባር ሳይኖራቸው ሲቀር በብልግናም ቢሆን ለመታወቅ ራሳቸውን በእጅጉ ያዋርዳሉ። ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት ሰልማን ሩሽዲ የተባለ እንግሊዛዊ satanic verses የተሰኘ በነብያችን ﷺ እና በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ የሚያጠነጥን ልብ ወለድ ጽፎ ነበር። መጽሀፉ እዚህ ግባ የማይባል ቢሆንም ነብዬን ﷺ ስላንቋሸሸ ብቻ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ተጎናጽፏል። የተለያዩ አካላትም ሽልማት ሰጥተውታል። በተቃራኒው ከብሪታንያ የቀኝና የግራ ክንፍ ፖለቲከኞች ድርጊቱን በማውገዝ ከሰውየው ነውር ራሳቸውን ያራቁ ነበሩ። ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍም በለንደን አድርገዋል። ከኛም ዘንድ በግለሰብ ደረጃ የዚህን ባለጌ ነውር የተቃወሙ እንዳሉ አይተናል። በተቋም ደረጃ ግን የተለየ ነገር እስካሁን አላየሁም።
አሜሪካ ውስጥም በአባላት ድርቅ የተመታች አንዲት ቤተክርስቲያን ሀላፊ ቁርአንን በሜዲያ ፊት በማቃጠል አንድ ሰሞን ዝነኛ ሆኖ ነበር። በዚህ ብልግናው ያገኘውን ዝነኝነት ቤተክርስትያኑን ለማስተዋወቅ ተጠቅሞበታል።
እንዲህ ዓይነት እብዶች በሚያገጥሙን ሰአት የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ ያስፈልጋል፦
1- ብልግናን በብልግና አለመመለስ፣
2- ግለሰቡን ብቻ ነጥሎ መተቸች፤ ከሀይማኖት ወይም ብሄር ጅምላ ፍረጃ መጠንቀቅ፣
3- ጉዳዩን ወደህግ መውሰድ፣ ሂደቱን ሳይሰለቹ በመከታተልና ለውጤት በማብቃት ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ቅጣት እንዲያገኝ መስራት፤
3- ብልግና የሚረጭባቸውን ሜዲያዎች ተረባርቦ በማዘጋት በጋጠወጥነት ሊሸምተው የፈለገውን ዝናና ገንዘብ ማሳጣት፤
4- የተነሱ ብዥታዎች ካሉ በዕውቀት ብርሀን ማምከን፣
5- የዕምነት ወገኖቹ ይህን ብልግና በግልጽ በማውገዝና ባለጌ ልጃቸውን ከራሳቸው በመነጠል ከነውሩ ራሳቸውን ማጽዳት ይጠበቅባቸዋል።
ከዚህ ውጭ ሙስሊሞችን በማበሳጨት ዝነኛ መሆን ለሚሹ አካላት ፍላጎት ማሳኪያ ግብአት ላለመሆን መጠንቀቅ ያሻል።
በመጨረሻም ዕውነትን በሀሰትና በስድብ መሸፈን አይቻልም። ከአሁን በፊት እነአቡጀህል ሞክረው ከስረውበታል። ብዙዎች ተፍጨርጭረው ወድቀውበታል። የጸሀይን ብርሀን በሰፌድ ለመካተር መሞከር ከንቱ ድካም ነው። ወደላይ የተፋ አክታው ተመልሶ የሚያቆሽሸው ራሱን ነው። 'ኢነሻኒአከ ሁወል አብተር❗️
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
YouTube
ifat Multimedia Tube
የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማዎቻችንን መንዙማዉች እና ስራዎች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማውች ልክ እንደተለቀቁ የሚቀርብበት ቻናል በተጨማሪም በዚህ ቻናል
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
https://www.youtube.com/ZekrMenzuma…
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
https://www.youtube.com/ZekrMenzuma…
ለበርካታ አመታት የንጽጽሩ ዳዕዋ በአላህ ፍቃድ ጥሩ ፍሬ አፍርቷል። በዚህ ስራ ውስጥ ከኦርቶዶክስም ከፕሮቴስታንትም የበቀሉ አማኞች ሊያሸነፉን የሚችሉበትን የትኛውንም አመክኗዊ መንገድ ተጠቅመው ሊታገሉ ሞክረው አልተሳካላቸውም። የመጨረሻ የተጠቀሙት ስልት የስድብ መንገድ ነበርና በሱ መንገድ ሲመጡ ተገዳዳሪ ባለማግኘታቸው ያሸነፉ መሰላቸው..! በስድብ ለመወዳደር የትኛውንም ጠቃሚ እውቀት መቅሰም አያስፈልግም። በስደብ ለመወዳደር የለየለት ባለጌ መሆን ብቻ በቂ ነው። እነዚሁ ሰዎች ሙስሊሙን የሚሉት "በብልግና ተገዳድራችሁ ለምን አላሸነፋችሁንም?" ነው። ማርክ ትዌይን እንደሚናገረው በብልግና ልምድ ያለው ሰው ጋር መከራከር ከባድ ነው። በፊናችን ፈትተን የምንለቅባችሁ መሠላችሁን ባለጌ ከኛው ወገን እንዳናሰለጥንም እምነታችን አይፈቅድም። እምነታችሁን የሚከላከል ጨዋ ምሁር ጠፍቶ ባለጌ ቅጥራችሁን እንደታደገላችሁ የምታምኑ ከሆነ ግን ከዚህ በላይ ሞት የለም..!
የኢትዮጵያ ሀይማኖቶት ተቋማት ጉባኤ ሰሞኑን የተሠራጩ ሀይማኖትን የማንቋሸሽ እና የጥላቻ ንግግሮችን በተመለከተ በዛሬው ዕለት መግለጫ መስጠቱ ጥሩ ጅምር ቢሆንም በቂ አይደለም። ጉዳዩን ወደፊት በመግፋት ዘለቄታዊ መፍትሄ ሊያመጡ የሚችሉ ሌሎች የተግባር እርምጃዎች ይቀሩታል።
ችግሮች ሲከሰቱና የህዝብ አጀንዳ ሲሆኑ መግለጫ ሰጥቶ ነገሮች ሲቀዛቀዙ አብሮ መቀዛቀዝ የተለመደ አሠራር እየመሰለ ሄዷል። ችግሩ አዲስ አይደለም። በተደጋጋሚ ተከስቷል። እስከዛሬ ከውግዘት ያለፈ ዘለቄታዊ መፍትሄ የሚያመጣ ሥራ ምን ያህል ተሠራ? ጉባኤ የተቋቋመበት ዋነኛ ዓላማ በሀይማኖቶች መካከል ሠላማዊ ግንኙነት እንዲኖር መደላድል መፍጠር ከመሆኑ አኳያ በዚህ ረገድ ምን አከናወነ? እነዚህን ጥያቄዎች ለራሱ መጠየቅና በሚያገኘው መልስ ራሱን መገምገም፣ ክዋኔዎቹን መመዘን ይኖርበታል።

አባትና ልጅ ናቸው፡፡ አባት በመርሳት በሽታ የተጠቃ የዕድሜ ባለፀጋ ነው፡፡ በሽታው እጅግ አስቸጋሪ ቢሆንም ልጅ ግን ዛሬም ከአባቱ አልራቀም፡፡ ሰዎች በአንድ ወቅት ልጁን ጠየቁት ›ለመሆኑ ግን አንተን ያውቅሃል? › በማለት፡፡ ልጅ ፈጠን ብሎ መለሰላቸው ‹ በርግጥ እሱ ላያውቀኝ ይችላል፡፡ እኔ ግን አውቀዋለሁ፡፡›
ጌታዬ ሆይ! በመጨረሻዋ ሰዓት ከወላጆቻቸው ከማይርቁና ‹ጌታዬ ሆይ! ትንሽ ሆኜ እንዳሳደጉኝ አንተም ዛሬ እዘንላቸው፡፡ ከሚሉት ያድርገን፡፡
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
ጌታዬ ሆይ! በመጨረሻዋ ሰዓት ከወላጆቻቸው ከማይርቁና ‹ጌታዬ ሆይ! ትንሽ ሆኜ እንዳሳደጉኝ አንተም ዛሬ እዘንላቸው፡፡ ከሚሉት ያድርገን፡፡
በዚህ ቻናል⬇️👇
✔ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
✔ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
✔ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
✔ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube
Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886
ቴሌግራም⬇️👇
https://www.tg-me.com/﷽ዚክረ መንዙማﷺ/com.ZEKR_MENZUMA
#ሰበር_ዜና
የ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የሸዋል ጨረቃ በመታየቷ በነገው ዕለት እሁድ መጋቢት 21/2017 የሚውል መሆኑ ተገልጿል።
- ዚክረ መንዙማ ቱዩብ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን በአሉ የፍቅር የመተዛዘን እንዲሆን እንመኛለን።
❤ ኢድ ሙባረክ

የልጅ አባት ነዎት?
ልጅህስ ስልክ ወይም ታብ አለው? ከሆነ ይህንን ምክር ይተግብሩ
1ኛ 💌 email ክፈትለትና ዕድሜውን ከ13 አመት በታች ሙላው
2ኛ ስልኩን google family ከሚባል ፕሮግራም ጋር አገናኘው።
3ኛ የወላጅ ኢሜል ይጠይቅሀል። ኢሜሉን ሙላና ወደ ስልክህ Google family የሚለውን ፕሮግራም አውርድ።
ከዚህ ምን ትጠቀማለህ መሠለህ?
1ኛ ልጅህ ስልክ ላይ ለልጆች የማይሆን ቪዲዮ (ምስል) እንዳይገባ ያደርግልሀል።
2ኛ በራስህ ስልክ የልጅህን ስልክ መቆጣጠር ትችላለህ። አንተ በፈለከው ሰአት ብቻ እንዲጠቀም መገደብ ትችላለህ። ከቤት ውጪ ሆነህ እንኳ ስልኩን መዝጋት ትችላለህ።
3ኛ ልጅህ ማንኛውንም አፕ/ጌም ሊያወርድ ሲል አስቀድሞ አንተን ፍቃድ ይጠይቅሀል። (ፍቃዱ ወደአንተ ስልክ በሚሴጅ መልክ ይገባል)
ስልኩ ላይ የሚጠቀመውንም አፕ መዝጋት ትችላለህ።
ይህንን ካደረክ ቴክኖሎጂ ከሚያመጣው መርዝ ልጅህን ጠበከው ማለት ነው። 👍
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ قُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከእሳት ጠብቁ፡፡

#ኢናሊላሂ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጁዑን!
አላህ ቀብርህን ያስፋልህ! በፊርደውሱ ያኑርህ!
ኢንና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን!
"በፊዳከ 1"፣ "በስጦታዬ"፣ "በዓሰላሙ ዓለይክ" እና "አፈር እየጫሩ" የመውድሰ ረሱል (ሰዐወ) ሥራዎቹና ሌሎች በርካታ የኅብረትና የግል ነሺዳዎቹ የሚታወቀው ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በገጠመው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ አመሻሹን ወደ አኼራ ተሻግሯል።
የደሴው ፈርጥ ሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ በወርሐ ረመዷን የዑምራ ስርዓት ለመከወን ተጉዞ እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን፤ ከዑምራ ጉዞው ከተመለሰ በኋላ በገጠመው ድንገተኛ ህመም ማለፉ ነው የተነገረው።
ዚክረ መንዙማ ቱዩብ ለሙንሺድ ሙሐመድ ሰዒድ አላህ ቀብሩን ኑር ማረፊያውን ጀነት እንዲያደርግለት እየተመኘ፤ ለመላው ወዳጆቹና ቤተሰቦቹ ሶብርንና መፅናናትን ይመኛል።