Telegram Group & Telegram Channel
"ሄሎ ቲቸር አድናቆት "
"ሄሎ አቶ አድናቆት"....ዛሬ ስልኬን ሳነሳ የሰማኋቸው ድምጾች ናቸው።
የመጀመሪያው የማከብረው አስተማሪዬን መመህር ጌትነትን አስታወሰኝ(እወቀትን ከምግባር ይዞ "መምህር" ስለው "አይገባኝም መምህር የሚለው ቃል ከባድ ነው" የሚለኝ) እኔም ደዋዩን አይገባም ልለው አልኩና የማብራሪያ ጊዜ ሳይሰጠኝ ሳይመዘገብ ቢቀርስ ብዬ መምህርነቱን ለጊዘው ተቀበልኩት(ሲመጣ መልስለታለው)
ሁለተኛው ግን🙈"አቶ" ሲለኝ ስለምዝገባ ከማሰብ ይልቅ መዘጋጃ ሄጄ መዝገብ ላይ ከግራ ጎን ጎን ስሜን ማሰፈር እንዳለብኝ ተሰማኝ🚶‍♂
እና የዚህ ሁሉ ዝባዝንኬ ፅሑፍ ሀሳብ ምን መሰላችሁ፦
በራሴ ቢሮ፣በራሴ ኮምፒውተር
👉ኮምፒውተር
👉ኤክሴል ወ.ዘ.ተ ማስተማር ጀምሪያለው እና ደውሉ ነው።😀
ሼር🙏

tg-me.com/Adnakotkifle/1077
Create:
Last Update:

BY የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍

Share with your friend now:
tg-me.com/Adnakotkifle/1077

View MORE
Open in Telegram

የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Newly uncovered hack campaign in Telegram

The campaign, which security firm Check Point has named Rampant Kitten, comprises two main components, one for Windows and the other for Android. Rampant Kitten’s objective is to steal Telegram messages, passwords, and two-factor authentication codes sent by SMS and then also take screenshots and record sounds within earshot of an infected phone, the researchers said in a post published on Friday.

Tata Power whose core business is to generate, transmit and distribute electricity has made no money to investors in the last one decade. That is a big blunder considering it is one of the largest power generation companies in the country. One of the reasons is the company's huge debt levels which stood at ₹43,559 crore at the end of March 2021 compared to the company’s market capitalisation of ₹44,447 crore.

የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት from us

Telegram የግጥም ጅረት ፦ከአድናቆት✍
FROM USA