ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም እንድህ ብለዋል:- "ከእናንተ በላጩሁ ባህሪው ያማረው ነው ከእርሱም በላጩ ፣ ለሚስቱ ጥሩ የሆነ አማኝ ነው።"
አዒሻ ረ.ዐ እንድህ ሰትል ተናግራለች "ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ቤት ዉስጥ የተለያዩ ስራዎችን ያግዙኝ ነበር ፣ ልብሳቸውን እራሳቸው ያጥቡ ነበር ቤት ይጠርጉልኝም ነበር ።"
.
.
.
አይገርማችሁም የረሱል ሶ፣ዐ፣ወ ባህሪ ?
ሴት ልጅ ከነህይወቷ በምትቀበርበት ዘመን ተፈጥረው ፣እሳቸው ሚስታቸውን በስራ ያግዙ ነበር።
አሁን እንኳን ከ1400 በኋላ ያለን ወንዶች ሚስታችንን የምናግዘው ስንቶቻችን ነን ?
የሳቸውን ሱና በተቻለን መጠን የሙጥኝ እንበል።

#ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ

    ጥበብ ኢስላም || @risaalaatube
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
@risaalaatube         @risaalaatube
               . ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴.
                 For any comment👇
                       @ziyadper
                       @ziyadper
በመላው ዓለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቴቼ፣ እናትና አባቶቼ… በሙሉ እንኳን ለዒደ-ል-አዹሓህ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

ዒድ ሙባረክ

አላህ ከሁላችንም መልካም ሥራችንን ይቀበለን። በሐጅ ላይ ያላችሁ አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ።

ሐጅ ላይ ያልሆነውን ደግሞ አላህ በሰላም በጤና አቆይቶ ይወፍቀን።


አላህ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን

SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
JOIN: @risaalaatube         
JOIN: @risaalaatube             ╚════════════╝
✍️የሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ‼️
     ===============

    🔘ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት

💫እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።

       🔘የሰላቱ አሰጋገድ

✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና…
ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።
          {بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}
     {الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
                 الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
                   مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ
           إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
               اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
              صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ
         غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ}
ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ……
በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።
«اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد»
ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል

✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ……
ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል……
«اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،
   وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،
  اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،
  اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه»
ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ…
ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል።
«السلام عليكم ورحمة الله,
       السلام عليكم ورحمة الله»
ይላል።

  
        🔘አንዳንድ ነጥቦች

💫ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል።
ጀናዛው የወንድ ከሆነ;
   ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል።
ጀናዛው የሴት ከሆነ;
   ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል።

💫ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል።

💫አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው።

💫አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው።
ለምሳሌ፦
ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል።

💫ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም።

💫አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።

        🔘ማሳሰቢያ

✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና ሼር አድርጉላቸው።

  🤲አላህ መጨረሻችን አሳምሮ ይውሰደን🤲

#𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 𝕒𝕟𝕕 #𝕛𝕠𝕚𝕟 👇

https://www.tg-me.com/Al risaala tube/com.risaalaatube
https://www.tg-me.com/Al risaala tube/com.risaalaatube
أسأل الله سبحانه في مطلع العام الجديد 1445 أن يكون عام رشد وخير وبركة على أمتنا الإسلامية وأن تُرد إلى دينها ردا جميلا وأن يهيئ لها من أمرها رشدا
I ask God, Glory be to Him, at the beginning of the new year 1445, that it be a year of guidance, goodness, and blessings for our Islamic nation, and that it return to its religion in a beautiful way, and that He prepares for it guidance in its affairs.
Amiin
Forwarded from አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል (Мαмє◁🇪🇹❚❚🇹🇳)
📯ምንም ማድረግ አይቻልም‼️

ቢሊኒየር አሲፍ አዚዝ በለንደን አደባባይ ታላቅ መስጂድ ሊገነባ ነው🤍

በ1896 የተገነባውን ጥንታዊ እና ታሪካዊው ለንደን ትሮሳድሮ የተሰኘው ህንፃ የግንባታ ጨረታ በማሸነፍ ወደ ባለ 3 ፎቅ ግዙፍ እና ውብ መስጂድ ሊቀየር ነው 🤲
የህንፃውን ግዢ እና ወደ መስጂድ የመቀየር ፕላን በአክራሪ ቀኝ ክንፍ ተቃውሞ ያስነሳ ቢሆንም ምስጋና ለለንደን ከንቲባ ሳዲቅ ካህን በአጭር ጊዜ መስጂድ ለመገንባት የተያዘውን ዕቅድ የሚያስተጓጉል አይሆንም።
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts
Forwarded from አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል (🄼🄰🄻🄸🄺🄾🄼 🆇)
#አሏህን_ምን_ልጠይቀው......???

=>አንድ ባለ ሀጃ( ባለ ጉዳይ) ዱአ
    ሲያረግ ምን ብል ይሻለኛል ብሎ
    አንድን ትልቅ የሀገራችንን አሊም
    ይጠይቃል
° ሀጅ ሙሳን እሳቸውም የየትኛውም
   ሠው ሀጃ በ ➎ ( አምስት ) ጥያቄዎች
   ይጠቃለላሉ።
☞ እነዚህ ከጠየክ ሀጃህን በሙሉ
    ያጠቃልልላሀል አሉት።

          ... እነሡም ...

➊ ማንኛውም ሠው አሁን
    ያለበት ሁኔታ አያረካውም።
    መድረስ ሚፈልግበት ቦታ አልደረሠ
☞ ለዚህ ውድቀቱ መንስኤዉ
=> ወንጀሉ • ነውና ከሁሉም በፊት
     ወንጀሌን ማረኝ ይበል።
=> ምህረት ይጠይቅ።

➋ ከተማረ በሆላ ሊሠጠው ስለሆነ
   የሚሠጠውን በደንብ እንዲጠቀምበት
   አፍያ( ጤና) ለግሠኝ ይበል።
=> የቀልብ በሽታቹህን፣ የአካል
በሽታቹህን ፣ የአስተሳሰብ በሽታቹህን፣ የስንፍና በሽታቹህን......
☞ በአጠቃላይ ሁሉንም አይነት በሽታ
    የምትፈውስ አፍያን ለምኑ አሉ።

➌ ሶስተኛ የምጠይቅህን አሳውቀኝ በሉ።
=> ይህ የተሠጣቹህን ፀጋ ባለማወቅ
     ከመጠየቅ ይጠብቃቹሀል።
☞ የማይጠቅማቹህን ከመጠየቅም
     ይገላግላቹሀል አሉ ሀጅ ሙሳ።

➍ አራተኛ በማላገኘው ነገር
     አታድክመኝ በሉ አሉ።
=> ይህ ጊዜንና ድካምን በከንቱ
     እንዳይባክን ይጠቅማል።

➎ በመጨረሻምየተብቃቃ ዱንያን
    ለግሠኝ በሉ አሉን።
=> ይህን የትልቅ ሠው ዱአ
    ለራሳቹህም ለእኔም ለወዳጆቻቹህም

 #ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ

   #ሼር                    #ይቀላቀሉን👇
አሊፍ ኢስላሚክ | @Alif_islamic_Posts
አሊፍ ኢስላሚክ | @Alif_islamic_Posts
Forwarded from Kaayyoo Koof
#Read_to_change

September challenge (3rd Round)
የመጽሐፍ ንባብ ቻሌንጅ

የመጽሐፍ ርዕስ ፡ Lost Islamic History (የተረሳዉ ኢስላማዊ ታሪካችን )
ጸሓፊ፡  ፊራስ አልኻጢብ
የአማርኛ ትርጉም ፡ በአቡ ቢላል

ለዚህ ድንቅ የንባብ ቆይታ ይቀላቀሉን!!!
-  205 ገፅ በ 3 ሳምንት (ነሐሴ 27 -  መስከረም 10)
- የመጽሐፉ ንባብ ማብቂያ ቀን ፡ መስከረም 10 (September 21)
-  የመጽሐፍ ዳሰሳ ቀን ፡ መስከረም 13 (September 24)
-  ምርጥ መጽሐፍ ዳሳሽ እና ምርጥ አንባቢዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።

ይህን የንባብ ቆይታ ለመቀላቀል ስምዎን እና ስልክ ቁጥርዎን በነዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን
@aminwbf ወይም @faruket

#Read_to_change
#Kaayyoo_Koof
Please follow the below link to join Hijra Bank family thank you! https://www.tg-me.com/hijraabot?start=820581446
Wendimooch iheen link texeqamuu bzu faayidaa alew
Waraanni Gaazaa irratti geggeeffamaa jiru guyyaa saddeettamaffaa keessa seeneera.Wanti humni dhuunfataa galmaan gahe, hirmaannaa fi deeggarsa walitti fufiinsa qabu Ameerikaa fi biyyoota Ardii Durii irratti hundaa’uun, yakka dhala namaa irratti, hammeenya, hammeenyaa fi jibbaan guutame raawwachuudha Gaazaa fi ummata ishee irratti goolama haqa hin qabne kan firaa fi orma tokkoon fe'ame, goolama malee kan gita hin qabne irratti.Muslimoonni ummata Abu Xaalib keessaa.Akka Araboota dagannoon fi Ziyoonistoota diddaan maal godhe jedhanii of gaafatan , akkan jedha: Ammas kabajaa fi ulfina sabaa ittisuuf qabsaa'uun boonsa isaa waggoota kurnan dura bade deebisuun isaaf gahaadha.Akkasumas murtoo isaa hundaan lafa Rabat ittisuuf tattaafataa jirti, its dhaadannoo bilisummaa ta’uu, muka ta’uu isaati.Dhigaan kan odeeffame yoo ta’u jecha Al-Farouq’n bakka bu’a: Yoom nama gabroomfata gaafa haati isaanii bilisa deesse
♥️🍇JUMU'AA MILKAA'INAA🍇🍇
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

Kabajamtootaa fi jaalatamtoota hordoftoota chaanaalii keenyaa baga guyyaa kabajamaa fi jaalatamaa guyyaa Jumu'aa guyyaa kheeyrii kanaan isin gahe.

Sunnaawwan guyyaa jumu'aa
• Qaama dhiqachuu
• Qeensa qorachuu
• Shittoo(Urgooftuu) fayyadamuu👉dhiira qofaaf
• Yeroon gara masjiidaa deemuu
• Suuraa Alkhahaf qara'uu
• Ergamaa Rabbii(Sa Al Ws) irratti salawaata heddummeessuu
• Uffata babbareedaa uffachuu
• Du'aa'II heddumeessuu
• Sadaqaa(Kennaa) heddummeessuu


Walumaa galatti wantoota kheeyrii heddumeessuu wantoota hamoo(sharrii) irraa fagaachuun jumu'aa keenya haadabarsinuu!!!!!!!!!

Guyyaa jumu'aa kanaan Rabbiin biyya keenyaa fi ummata keenyaaf nagaa nuuf haa buusu jedhaatoo Du'aa'II godhaa!!!
♥️Nagaa♥️Peace ♥️Salam♥️

صلی الله علیه وسلم

😊 اللَّهُمَّ صَلِّ وَ سَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 😍
Forwarded from ethiomuslims
10 የመልካም ሙስሊም ግለሰብ መገለጫዎች

1 ሰላማዊ እምነት
2 ትክክለኛ አምልኮ
3 ፅኑ ስነ ምግባር
4 ምጡቅ አመለካከት
5 ለጊዜው ጉጉ
6 የተሳለጠ አኗኗር
7 ብርቱ አካል
8 ነፍሱን የሚታገል
9 ለሌሎች ጠቃሚ
10 የምርታማነት ችሎታ
Forwarded from Ethio telecom
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
🛑 ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ውስጥ ላለ ብቻ አይደለም

የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ፣ መንገደኞች...የዚች ለሊት ትሩፋት አይለፋችሁ። በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል።በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛትም አትዘንጉ። ለይለተልቀድር ለሰጋጆችና መስጂድ ላይ ላለ ብቻ አይደለም።

ብዙ ሰው መስጂድ ካልሄደ ይሄን ምንዳ የሚያገኙ አይመስለውም። ይህ ስህተት ነው! ዋናው ከእኛ የሚጠበቀው በኢባዳ ላይ መሆናችን ነው። ለቻለ እና አቅሙ ላለው ሰው ግን የተወዳጁን ነብይ ሙሀመድ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና(ፈለግ) ለመከተል መስጂድ ላይ ብንሆን ይመረጣል፣ ይወደዳል። ካልቻልን ባለንበት ቦታ ስራ ላይ የሆነም በስራው ላይ እቤቱ የሆነም በቤቱ በኢባዳ ልንበረታ ይገባል!

አላህ ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን!
ውዷ እህቴ ሂጃቡን ማውለቅሽ ምንአልባት ለጊዜው #ነፃነትን እንዲሰማሽ አድርጎ ሊሆን ይችላል
ከሁሉ በላይ ግን #መጠበቅያ (መከላከያ) ትጥቅሽን በፍቃድሽ አውርደሻል ማለት ነው እናም አደራ.......

Join us @risaalaatube
As wr wb
Wendimooch inna ihitooch indeet naachu channalun ba addis😍 melku arif arif negr😱 inleqaalen teketaateluun.🙏🙏
Le allah bilen inwedaachuhaalen.❤️❤️❤️
መልካም ጁምዓ

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️

اللهم صلى وسلم على نبينا محمد❤️
2024/04/28 22:02:30
Back to Top
HTML Embed Code: