#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
ሉቃስ 24:5

𝐼𝑠𝑎 𝑗𝑖𝑟𝑎𝑎𝑡𝑎𝑎 𝑚𝑎𝑎𝑙𝑖𝑖𝑓 𝑤𝑎𝑟𝑟𝑎 𝑑𝑢'𝑎𝑛 𝑘𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎 𝑏𝑎𝑟𝑏𝑎𝑎𝑑𝑑𝑢?
𝐼𝑛𝑛𝑜𝑜 𝑎𝑠 𝒉𝑖𝑛 𝑗𝑖𝑟𝑢, 𝑘𝑎'𝑒𝑒𝑟𝑎; 𝐺𝑎𝑙𝑖𝑖𝑙𝑎𝑎 𝑢𝑡𝑢𝑢 𝑗𝑖𝑟𝑢𝑢 𝑤𝑎𝑎𝑛 𝑖𝑛𝑛𝑖 𝑖𝑠𝑖𝑛𝑖𝑡𝑡𝑖 𝒉𝑖𝑚𝑒𝑒 𝑡𝑢𝑟𝑒 𝑦𝑎𝑎𝑑𝑎𝑑𝒉𝑎𝑎!
Luqaas 24:5
 
ፈሪሄን ገጸን ናብ ምድሪ ምስ ኣድነና ኸኣ፡ ንሳቶም፥ ንምንታይከ ነቲ ህያው ኣብ ማእከል ምዉታት ትደልያኦ አሎኽን
ወንጌል ሉቃስ 24:5

እንኳን አደረሳቹ!
ኢየሱስ ተነስቷል!
Baga Nagaan Geessan!
Yesuus du'aa ka'eera!
እንቋዕ ኣብፀሐና!

#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Tesfa
ተስፋ ዲጂታል ፖስት ካርድ ✉️

የሚልኩለትን ሰው ስም አስገብተው ዲጂታል ፖስት ካርድ ለቤተሰብ፥ ለጓደኛ ፥ ለወዳጆ በቀላሉ ይላኩ። ፖስት ካርዱን ለማዘጋጅት እና ለመላክ ይህን ቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ 👉 https://www.tg-me.com/tesfa_postcard_bot

በሁለት የቋንቋ አማራጭ ያገኛሉ (አማርኛ እና afaan oromo)

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ!

Postcard @tesfa_postcard_bot
ትናንትና ዛሬ - ዘሪቱ ከበደ || Ti...
zeritu kebede
ዝማሬ🎙"ትናንትና ዛሬ"
ዘማሪ 👤 Zeritu Kebede
Size💾  5.9 MB
የተለቀቀው📆 20 Apr, 2025
ርዝመት 6:21
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማጽናናት - ዘሪቱ ከበደ || Mats...
zeritu kebede
ዝማሬ🎙"ማፅናናት"
ዘማሪ 👤 Zeritu Kebede
Size💾  7.6 MB
የተለቀቀው📆 20 Apr, 2025
ርዝመት 8:12
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Happy Birthday to one of childhood favorite Kaká 4️⃣3️⃣🎆👑

በየትኛውም አጋጣሚ ስለ ኢየሱስ በአደባባይ ሳይናገር የማያልፈውና ምግባረ ሰናዩ Ricardo Izecson dos Santos Leite (Kaka) ዛሬ 43ኛ አመት ልደቱ ነው 🎂🥳👏

የአለም ዋንጫ አሸናፊውና የ2007ቱ Ballon d'Or አሸናፊ ካካ በሜዳና ከሜዳ ውጪ ባለው ህይወቱ ምስጉን ነው። አንድ እግር ኳስ ተጫዋች የሚመኛቸውን ድሎች በሙሉ በሃገርም በክለብ ደረጃም ማሸነፍ ችሏል። በዚያ ላይ ለአይን የሚማርክ ጨዋታ የሚጫወት ጎበዝ ተጫዋች ነበር 🥰

በክርስትና የማይደራደር ሜዳ ላይም ሳያጠፋ ይቅርታ እየጠየቀ ክርስትናን ለመኖር የሚሞክር ድንቅ ተጫዋች ነበር። ወንጌልን ለመናገር የትኛውንም እድል ይጠቀማል። በተለይ አለም ሁሉ በጉጉት የሚያያቸውን የአለም ዋንጫና የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜዎች ላይ ከማልያ ስር ''I Belong to Jesus'' እያለ ለሚሊየኖች ወንጌልን ተናግሯል !

መልካም ልደት ካካ 🥳🎆🫴

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጸጋው - ዘሪቱ ከበደ || Tsegaw ...
zeritu kebede
ዝማሬ🎙"ጸጋው"
ዘማሪ 👤 Zeritu Kebede
Size💾  8.6 MB
የተለቀቀው📆 20 Apr, 2025
ርዝመት 9:15
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ና ጌታ ሆያ - ዘሪቱ ከበደ || Na...
zeritu kebede
ዝማሬ🎙"ና ጌታ ሆይ"
ዘማሪ 👤 Zeritu Kebede
Size💾  6.4 MB
የተለቀቀው📆 20 Apr, 2025
ርዝመት 6:52
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🩸

🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዘሪቱ ከበደን ሙሉ የLive ዝማሬዎች በጥራት በዚ @christianmezmur_bot ላይ ታገኛላቹ !

@christian_mezmur✅️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ስሙ የቤተክርስቲያን እንቁ የሆነውና የዝማሬ ሙዚቃ የራሱ የሚያምር taste በመስጠት የቤተክርስቲያን ሙዚቃ የራሱ መታወቂያ እንዲኖረው ካደረጉ ጥቂት ግንባር ቀደም ሙዚቀኞች መካከል የሆነው እንቁ ግርማ፣ በፋና ቀለማት ተኬን ጨምሮ ቤተሰብና ሌሎች የሙያ አጋሮቹ ስለ እንቁ ትንሽ ብለውናል 🥰

እነ እንቁ ከሙዚቃው ከራቁ ወዲህ የቤተክርስቲያን ሙዚቃ ያን ይታወቅበት የነበረውን ቀለም አጥቶ አንዳንዴማ ሙዚቃው የዘፈን ይሁን የዝማሬ በግጥም የመለየት ደረጃ ላይ እየደረስን ነው 😥
ደግም ተመልሰው ተሃድሶ እንዲሆንልን ፀሎታችን ነው 🙏🏾

በዚ አጋጣሚ ፋና ምስጋና ይገበዋል ትውልድ እየረሳቅ ያለውን ይህን ድንቅ ለ90ዎች የዝማሬ አብዮት ምክንያት ከነበሩ ሰዎች መካከል አንዱ የሆነውን ስለ እንቁ ፕሮግራም በማቅረባቸው 😍

ሙሉውን ለመመልከት
🔗https://youtu.be/MsDcdEcvRVw

@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Kan Kee (Live Version) ...
PAULOS T BULCHA OFFICIAL
ዝማሬ🎙"Kan Kee"
ዘማሪ 👤Paulos Tegegn
Size💾  8.2 MB
የተለቀቀው📆 2 May, 2025
ርዝመት 8:50
Quality😀 180 kbps
Genres 🎼 Gospel

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✔️
@christian_mezmur✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተተኪው የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መመረጡን የሚያስታውቀው ነጭ ጭስ ታየ!

በአለም ፖለቲካ ውስጥ እንደ ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተፅእኖ ያለው ቤተ እምነት የለም። ጳጳሶቿ በጣም ይሰማሉ። ሃያላን ሃገራት ከጎናቸው ለማሰለፍ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። እና የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ምርጫ ነጭ ጭስ በመታየቱ የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መመረጡ ታውቋል ሰሞኑን የተጀመረው ምርጫ ጥቁር ጭስ ሲታይ ነበር።

ለአለም ሰላም የሚሰሩ ለዘብተኛ እየሆነች የመጣችበትን ግብረሰዶማዊነትን የሚፀየፍ ጳጳስ ይመጣ ዘንድ ምኞታችን ነው።

በቅርብ ስላለፉት የሮማ ካቶሊክ ጳጳስ ለኛ አገልጋዮች ትምህርት ከሆነ፤ አጠር ያለች ዝግጅት በቅርብ ይዘን እንመጣለን!

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
ተተኪው የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መመረጡን የሚያስታውቀው ነጭ ጭስ ታየ! በአለም ፖለቲካ ውስጥ እንደ ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ተፅእኖ ያለው ቤተ እምነት የለም። ጳጳሶቿ በጣም ይሰማሉ። ሃያላን ሃገራት ከጎናቸው ለማሰለፍ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። እና የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ምርጫ ነጭ ጭስ በመታየቱ የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መመረጡ ታውቋል ሰሞኑን የተጀመረው ምርጫ…
🚨Update
Pope Leo XIV

አሜሪካዊው ቄስ Robert Prevost 267ኛው የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሆነው ተመርጠዋል! Leo XIV የሚለውን ስያሜ ይወስዳሉ!
የመጀመሪያ አሜሪካዊ ጳጳስና የፍራንሲስ የቅርብ ታማኝ ወዳጅ ናቸው።
ትራምፕ 'በቅርብ እኔ ነኝ ቄሱ' የሚል እንድምታ ያለው
አንድ አወዛጋቢ ፎቶ በማህበራዊ ሚዲያ ልጠፈው መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በሚስጥረዊነቱ ወደር የማይገኝነለት የሮማ ካቶሊክ ልቃነ ጳጳሳት ምርጫ ከትራምፕ አወዛጋቢ ፎቶ ጋር ሰዎች የተለያየ አስያየት እየሰጡበት ነው።

ቄስ Leo 14ኛ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ133 ካርዲናሎች ቢያንስ 2/3ኛ ድምፅ አግኝተው 1.4 ቢሊየን ለሚሆኑ የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ቀጣዩ ጳጳስ መሆናቸው ተረጋግጧል።
በምርጫው ኢትዮጵያዊው ካርዲናል ብርሃነየሱስ በመራጭነት ተካፍለዋል።

የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካላት የጎላ ተፅእኖ መልካም ስራ ይሰሩ ዘንድ በድጋሚ ምኞታችን ነው!

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/05/12 00:40:24
Back to Top
HTML Embed Code: