tg-me.com/CoolmanEfu/2139
Last Update:
😘
🌷@CoolmanEfu 🌷 #ፍቅረኛ_በጣም_እንድቶደህ_ወይም_ፈቅሯ_እንዲጨምር_ለማድረግ_መጠቀም_ያለብህ_ነገሮች♥️
ሰሞኑን የፍቅረኛዬ በሃሪ በጣም ተቀይሮብኛል,ምን አድርጌያት ይሆን ለምን ይሆን እያልክ ከመስጋትና ከመጨነቅ እንዴት ፍቅረኛዬ ለእኔ ያላት ፍቅር ከቀን ወደ ቀን እንዲጨምር ማድረግ እችላለው ሚለው ሃሳብ ለይ ትኩረትህን ማድረግና መፍቴህ መፈለግ ብልህ ያሰኛል። እንሆ እኛም የፍቅረኛቹን መወደድ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራሉ ብለን ያሰብናቸውን ልናቀርብላቹ ወደድን🌹
♥️♥️ጥሩ ስሜት(special)እንደሆነችህ እንዲሰማት አድርግ
♥️ #1_አድንቃት
የፍቅረኛ ትኩረት ወደ አንተ እንዲሆን ከፈለክ
ለእሷ እንደምታስብላትና እንደምትጨነቅላት ማሰወቅ ይኖርብካል እንዲሁም ደግሞ ትርጉም ያለው አድናቆትን ስጣት።
ትኩረትህን ወደ እሷ በማድረግ የለበሰችው ልብስ,የፀጉር ስታይሎ ቆንጆ እንደሆነ ንገራት።
ለምሳሌ የለበሽው ቀሚስ በጣም ያምርብሻል በጣም ወድጄዋለው ትላታለክ እሷ በጣም ተግረማልችህ ደስ ይላታል በማሃላቹ አሪፍ ሰሜት ፈጠራክ ማለት ነው።
♥️ #ውለታ_ዋልላት
ሌላኛው ፍቅር እንዲጨምር የሚያደረገው ነገር ውለታ ነው።
ምሳ መጋበዝ,መዝናኛ ቦታ መውሰድ,ከስራ ደክሞት ከመጣች ቤቱን አስተካክሎ መጠበቅ ብቻ ላይፏ ቀላል እንዲል አድርግህ በቻልከው አቅም እሷን ለመርዳት ወደ ኋላ እንዳትል ግን ይሄን ስል ከልክ እንዳያለፍ መክንያቱም መናናቅ ሊመጣ ስለሚችል just እሷ ከዚህ በፊት ምታደራግልህን አድራግላት።
♥️ #_ለፍላጎቷና_ለዓላማው_ደግፋ_ከገኗ_እንደሆንክ_አሳይት
ፍቅረኛክ ጥሩ ስሜት እንዲሰማት ከፈለክ
በደንብ ተንካባከባት የእሷን ጉዳይ እንደራስክ ጉዳይ እየው ስኬታማ ሆና መየት እንደምትፈለግ አሳያት።
ለምሣሌ አዲስ ስራ እየፈለገችህ ከሆን አሪፍ ኢንተረቪውና ስለ ስራው መረጃ ሰብስብለት።
የእሷ ጉዳይ እንሚያስጨንቅህ አሳይት።
✅ከተናደደችህ ምቾት እንዲሰማት አድራግ እና ለማውራት ዝግጁ ስትሆን ስለ ጉዳዩ አዋራት።
✅በደስታዋ ቀን አብራሃት ተደሰት መልካም ምኞትህን ንገራት።
♥️ #_ስለ_ላይፏ_ጠይቃት
ከልጅነቷ አንስቶ ከአንተ ጋር ግንኙነት እሰከጀመራቹበት ድረስ ያለውን በይህወቶ ያገጠማትን ገጠመኞች ስለምቶደው ነገር መጠይቅ በደንብ ከመተዋወቅ በሻገር ለጥንቃቄም ይጠቅማል ምክንያቱም በደንብ ስትተዋወቁ በመሃላቹ ግጭት የመፈጠር ዕድል በጣም ይቀንሳል።
በማንነቶ በጣም እንደምቶኮራባት ስለእሷ በደንብ ማውቅ እንደምትፈልግ አሳያት።
ስለራሷ ስትነግራህ ትኩረትህን ወደእሷ አረገህ አይን አይኖን እያየህ ስምት።
♥️ #_ፍቅርህን_አሳያት
ብዙ ወንዶችህ የሴትን እጅ መያዝ አይወዱም ወይም አለተለመደም ግን እጆን አልያስካትም ማለት ደግሞ አቶዳትም ማለት አይደለም።
ስታወሩ እጅህን ትከሻዋ ለይ አድርግ ,ፀጉሯን ነካካው ብዙወቹ ይወዱታል።
ደሞ ሁሌም አይደለም አንደንዴ just በወሬ መሃል ነው ነካ ታደርገታለህ
✅ሰዎች በተሰበሰቡበት እንዳትስምት ይልቅ ልክ ስትገናኙና ስትለያዩ ወይም ባይ ስትባባሉ ሳማት ይሄ አሪፍ ነው ይወዱታል።
♥️ #ማዳመጥ
አሪፍ የሚባሉት ውንዶችህ የማድመጥ ክህሎታቸውን ሲያዳብሩ ሌሎችህ ወንዶች ደግሞ ብዙም ቦታ አይሰጡትም ግን ማድመጥ በፍቅር ግኑኝነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።
ስታወረክ በደንብ አድምጣት ቃላቶቿን ስማ,ሊረብሽ ሚችል ነገር ካለ አስወግድ,አይኖን እይት።
በፋፁም እንዳታቆርጣት ወይም ችግሯን ለመፍታት አትሞክር just ለመረዳትና ለማድመጥ ብቻ ሞክር።
እንዲህ መድረግህ ለአንተ ጥሩ ነጥብ ያስገኝልካል።
✅አውራታ ስትጨርስ ጥያቄ ጠይቃት ስሜቷን ለመረዳት
ያህል ምክር ከጠየቀችህ መጀመሪያ ያወራችው እውነት መሆኑን አረጋግጥ።
✅ሰልክህን አስቀምጥ በፍፁም እያወራችህ አትንካ
እያወራችህ ስልክ መትናካካ ከሆን እብድ ነው ሚያደርጋት።
🌹 #ይቀጥላል.........
👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
BY ቃል ብቻ
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280
Share with your friend now:
tg-me.com/CoolmanEfu/2139