Telegram Group Search
Forwarded from DBU Daily News (【Naty.B】)
እማዬ ሾርባ እና ፈጣን ምግቦች

በልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ በአዲስ መልክ ተመልሰናል።

ሾርባ
ድንች ቅቅል
ቺፕስ(በካቻፕ)
እርጥብ/በአቮካዶ/ካቻፕ/በእንቁላል)
ቡና እና ሻይ
የለውዝ ሻይ
ቀሽር
እንዲሁም እንደምርጫዎ ቢያዙን እናስተናግዶታለን።

አድራሻ አልሚ ምግብ ቤት አጠገብ
0934892799
0980000091
በዚህን ሰዓት በደብረብርሃን ከተማ የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት እየሰራ ይገኛል።

ይቀጥላል/ይቋረጣል አብረን የምናየው ቢሆንም ኢትዮቴሌኮም በዳታ መከፈት ጉዳይ ምንም ያለው ነገር የለም።

@DBU11
አሁን 3G ኢንተርኔት እየሰራበት ያለበት APN ይህ ነው።

የSamsung ስልኮችን ለማስተካከል
Setting ከገባችሁ በኋላ
Connection/Network በሚለው ምርጫ ውስጥ
Mobile Network ውስጥ በመግባት
Access Point Name(APN) የሚለውን አማራጭ መጠቀም።
Name እና APN የሚለውን ብቻ ከላይ በምስሉ እንደሚታየው ማስተካከል


@DBU11
በአለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ  በሀገራችን ለ48ተኛ ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲያችን ለ15 የሚከበረው የሴቶች ቀንን (march 8) በማስመልከት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮክሬት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙ ላይ ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን እንደተለመደው ግጥምና ሙዚቃን አዘጋጅቶ ኑ ሴቶችን እናብቃ ይላችኋል።
በመሆኑም ነገ ረቡዕ 4-07-16 ከሠዓት 7:30 በመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ ሲሉ ጥሪአቸውን አስተላልፈዋል።
                   የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮትክሬት
ወደ ጤና ግቢ ለገባችሁ ወንድ ተማሪዎች የዶርም ምድባችሁ ከላይ እንደሚመለከተው ቀርቦላችኋል።
@DBU11
#National ID(Digital Copy)

ከዚህ በፊት ሃገርአቀፍ መታወቂያ ተመዝግባችሁ ፋይዳ(FIN) ቁጥር ደርሷችሁ በካርድ ለማውጣት የምትፈልጉ አናግሩኝ ባልኩት መሰረት የማይካ ፕላስቲክ መታወቂያ ህትመቱ ይህን ይመስላል።

ማሳተም የምትፈልጉ
ሙሉ ስም፣ፋይዳ ቁጥር(FIN) እና ስልክ ቁጥር በማድረግ
በቴሌግራም @NatiTg2
በSMS 0940219376
ላይ በመላክ ህትመቱን መፈፀም እና መቀበል ትችላላችሁ።

ከፋይዳ ቁጥር ጋር በተያያዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ የሃገር አቀፍ መታወቂያ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 9779 ወይም
+251113720006 በመደወል ትብብር ልትጠይቁ ትችላላችሁ።

የህትመት ዋጋ 150 ብር ብቻ
ግግ.png
1.1 MB
ናሽናል አይዲ ፋይል ለማግኘት ይህን መረጃ ይመልከቱ
Welcome to Hadar Coffee Debre Birhan, the destination where the real taste of food & coffee is made!

Good news to all Hadar Coffee Families😍😍

🔥🔥በልዩ ጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ የጾም ምግብ( Fasting meal) ማዘጋጀት መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን🔥🔥

ለኮንትራት(Contract) ተመጋቢዎች ቅናሽ ይኖረናል!
📍አድራሻ: ከደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ ወደ መድሀኒአለም በሚወስደው ኮብል መንገድ ላይ 50m እንደተጓዙ ያገኙናል።

📞094 370 4617
ለ43ተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በመቀሌ ተካሄዷል።

በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋና አዘጋጅነት በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ከትምህርት ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱም በዋናነት በዩኒቨርስቲዎች ና አካባቢያቸው ስላለ የሰላም ማስከበር ና የህብረቱ ሃላፊነት በስፋት ተወያይተዋል።

በተጨማራም በየሁለት አመቱ የሚደረገው የአመራሮች ምርጫ መካሄዱ ተገልፆዋል ።

በምርጫውም
መቀሌ ዩኒቨርስቲ የዋና ፕሬዝዳንትነት ቦታን ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተረከበ ሲሆን
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ምክትል ፕሬዚዳንት
ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ዋና ፀሃፊ
በመሆን ለአገልግሎት ተመርጠዋል ።

አዲስ አበባ፣ ወሎ፣ባህር ዳር፣ ጋምቤላ ፣ደንቢ ዶሎ፣  አክሱምና አሶሳ በስራ አስፈፃሚነት እንዲያገለግሉ ሃላፊነቱን ወስደዋል።
እንዲሁም በልዩ ፍላጎት ተጠሪነት ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሃላፊነት የወሰደ ሲሆን ፤በሀገር አቀፍ ደረጃ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ በመሆን ግቢያችን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መመረጡንም ካገኘናቸው ታማኝ ምንጮች ተረድተናል።

@dbu11
@dbu_entertainment
የሃዘን መግለጫ
ይህን የእርዳታ ጥሪ ብትችሉ አለሁ በሏቸው!


"ሰላም እኛ የደ/ብ/ዩ ተማሪዎች ለተፈናቃይ ወገኖቻችን 1ብር 1ቁርስ 1ልብስ በሚል መሪ ቃል በቻልነው ሁሉ ከጎናቸው ልንሆ የበኩላችንን ለማድረግ አስበናል እናተስ!!! "

@DBU11
ናቲ የግራፊክስ ዲዛይን አና ህትመት ስራዎች

ውበት በሚፈጥር ዲዛይ፣ጥራት ባላቸው ማሽኖች የዲዛይንና የህትመት ስራዎችን አቅርበናል።
ሲቪ ዲዛይንና ህትመት
አፕሊኬሽን ሌተር ዲዛይንና ህትመት
መጽሐፍ ዲዛይንና ህትመት
መጽሔት ዲዛይንና ህትመት
መታወቂያ(ID)ህትመት
ቲሸርት ዲዛይንና ህትመት
የስጦታ እቃዎች ህትመት
ቢዝነስ ካርድ ዲዛይንና ህትመት
ባነር፣ስቲከር፣ሜሽ ዲዛይንና ህትመት

አንዲሁም ሌሎች የህትመት እና ዲዛይን ስራዎችን አንደምርጫዎ እና ፍላጎቶ እኛ ጋር ያገኛሉ።

ይደውሉ ፦ 0940219376
0707219376
2024/03/28 03:58:16
Back to Top
HTML Embed Code: