Telegram Group Search
Channel created
ፊልም ላይ በምን መሳተፍ ይፈልጋሉ?
*በዳይሬክቲንግ
*በሲኒማቶግራፊነት
*በኤዲቲንግ
*በፀሐፊነት
*በትወና

የመሳተፍ ፍላጎት ካልዎት ትክክለኛው ቦታ ላይ ተገኝተዋል ።

@ENDRIASFILMCOMPANY
ለመመዝገብ

@Endriasfilmcompany_bot

ይሄንን ቦት ይጠቀሙ ።

በአካል መጥቶ መመዝገብ ለሚፈልግ ቢሮዋችን አራት ኪሎ ከስላሴ ቤተክርስትያን አጠገብ ያገኙናል

ቴሌግራም ቻናሉን ጆይን በማድረግ መረጃዎችን ይከታተሉ

ለበለጠ መረጃ +251904092624 ይደውሉልን
እንድርያስ ፊልም ካምፓኒ

የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል

በተለያየ ምክንያተ በጉግል ፎርም መሙላት ያልቻላቹ በቴሌግራም መመዝገብ ትችላላችሁ። ከማታ 5 በኋላ ምንም አይነት ምዝገባ አንቀበልም።

*ለኢንተርቪው ያለፋችሁ አመልካቾች በሚቀጥሉት ቀናት እየደወልን እንጠራችኋለን

ለማንኛውም ጥያቄ +251904092624

ሰናይ ጊዜ
Email subject line: Thank you for your application

Dear Applicant

Thank you for applying for your selected position at Endrias Film Company.

I’d like to inform you that we received your application. Our hiring team is currently reviewing all applications and we are planning to schedule interviews in the next two weeks. If you are among qualified candidates, you will receive am email or call from our one of our recruiters to schedule interview. In any case, we will keep you posted on the status of your application.

Thank you, again, for taking the time to apply to this role at Endrias Film Company.

Best regards,
ውድ አመልካቾች

በኢንድሪያስ ፊልም ኩባንያ ውስጥ ለተጠቀሰው የስራ ቦታ ማመልከቻ በማስገባትህ/ሽ እናመሰግናለን።
ማመልከቻችሁን እንደተቀበልን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። የቅጥር ቡድናችን በአሁኑ ጊዜ ሁሉንም ማመልከቻዎች በመገምገም ላይ ሲሆን፣ ብቃት ካላቸው እጩዎች መካከል ከሆንክ/ሽ በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ኢሜይል ወይም የስልክ ጥሪ ይደርስሃል/ሽ። በማመልከቻዎ ላይ አዲስ ሁኔታ ካለ እናሳውቆታለን።

በኢንድሪያስ ፊልም ኩባንያ ውስጥ ለዚህ ሚና ለማመልከት ጊዜ ስለወሰዳችሁ እናመሰግናለን።
We appreciate everyone for taking the time to apply for the vacancy . We'll be sure to notify you the time and place for an audition.
-Best of luck
Forwarded from White Canvas Ethiopia (Mayi)
Cinephiles arise!

Come by Allianće Ethio-Françise on Fri Oct 14 for an afternoon filled with expressing our love for cinema from 2 PM to 6 PM.
Use the bot below to register @whitecanvasregistration_bot
Forwarded from White Canvas Ethiopia (Mayi)
ሰላም ሰላም ተመልሰናል!
ቃል በገባነው መሠረት ሁለተኛውን የ ኦብስኩራ ሲኒማ ዝግጅታችንን በተለየ መልኩ ይዘን መጥተናል።በፕሮግራሙ ላይ ደራሲ እና ዳይሬክተር ናትናኤል ያሬድ በፊልም ፅሁፍ ዙሪያ ስልጠና ይሰጣል።እንዲሁም "ሱፐርኖ" የተሰኘ አለምአቀፋዊ ፊልም ካዘጋጀው ከደራሲ፣ዳይሬክተር እና ፕሮዲዩሰር አቤል መካሻ ጋር አጭር ቆይታ ይኖረናል።በእለቱም "ሱፐርኖ" የተሰኘው ፊልሙ በፊልም ሰዐታችን ለእይታ ይቀርባል።ጥቅምት 18 ከ 8-12 ስዓት ፒያሳ በሚገኘው በአሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሲስ እንገኛለን።እንዳያመልጥዎ!መግቢያ በነፃ!ላሉን ውስን ቦታዎች ዲጂታል መግቢያ ለማግኘት ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ።
@whitecanvasregistration_bot
https://www.tg-me.com/whitecanvas_eth
2024/04/30 00:38:31
Back to Top
HTML Embed Code: