Telegram Group & Telegram Channel
#መተኛት_እወዳለው

ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው 😂 🥰 ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ ተለያየንበት ያሉትን ጥሩ ቀናት መጥፎ ትዝታዎችም ጭምር በየተራ ይመጣሉ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ስንተዋወቅ በጣም ተጠላልተን ነበር ሳልፈልግ ሳይፈልግ ህይወት አስተዋወቀችን የሚገርመው ግን ራስዋ ለያየችን............
ያ'ሁሉ አልፎ ፊቱ ተፈታ እሱም ሳቀ እኔም ተሸነፍኩ ሰው ነው ብዬ ማሰብ ቻልኩ ሳይታሰብ ፀባችን ወደ ሠላም ጥላችን ወደ ፍቅር ተቀየረ... የማይረሱ እጅግ ውብ ጣፋጭ የሆኑ ጊዜያት አሉን............
ሁሉንም በምናቤ እስላቸዋለዉና እደሰታለው.. ብዙም ሳልቆይ ንትርኮቻችንን አስታውስና ዛሬ እንደሆነ ያህል እናደዳለዉ.. ስለተለያየንበት ሳስብ እበግናለው🙆‍♀ ............
ግን ሁሉም በሀሳብ ነው የዓመታትን ጉዞ ዐይኔን በጨፈንኩ ቁጥር እየመላለስኩ አስበዋለው እንደቀልድ ሌሊቱ ያልፍና በብርሃን ይተካል ምርጫ የለኝም ሰዉ ሲነሳ እኔ እተኛለዉ 🥱...........
እ እና እንቅልፋም ነኝ??? 😳🙃

tg-me.com/Ebduaaa/718
Create:
Last Update:

BY ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/Ebduaaa/718

View MORE
Open in Telegram

ከእብደት መልስ™🤷‍🥰🤓️ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Can I mute a Telegram group?

In recent times, Telegram has gained a lot of popularity because of the controversy over WhatsApp’s new privacy policy. In January 2021, Telegram was the most downloaded app worldwide and crossed 500 million monthly active users. And with so many active users on the app, people might get messages in bulk from a group or a channel that can be a little irritating. So to get rid of the same, you can mute groups, chats, and channels on Telegram just like WhatsApp. You can mute notifications for one hour, eight hours, or two days, or you can disable notifications forever.

Why Telegram?

Telegram has no known backdoors and, even though it is come in for criticism for using proprietary encryption methods instead of open-source ones, those have yet to be compromised. While no messaging app can guarantee a 100% impermeable defense against determined attackers, Telegram is vulnerabilities are few and either theoretical or based on spoof files fooling users into actively enabling an attack.

ከእብደት መልስ™🤷‍🥰🤓️ from us

Telegram ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️
FROM USA