እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
ኢትዮ ቴሌኮም ዘመን ገበያ የተሰኘ ሀገር አቀፍ የዲጂታል ገበያ በይፋ አስጀመረ!
ኩባንያችን የሀገራችንን የግብይት ሥርዓት በማዘመን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል፣ አካታች፣ ምርት እና አገልግሎት አቅራቢዎችን ከሸማቾች የሚያገናኝ ዘመን ገበያ የተሰኘ የዲጂታል ገበያ በይፋ ማስጀመሩን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ይህ የዲጂታል ገበያ ለሀገራችን አዲስ ምዕራፍ የምናበስርበት፣ ፈጠራ እና ሁሉን አቀፍ ዕድገትን ለሁሉም ዜጎች ለማድረስ መሰረት የሚጥል ሲሆን፣ ይህም አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ከሸማቾች ጋር በቀላሉ ለማገናኘት፣ ለማብቃት እና አዳዲስ የገበያ እድል ለመፍጠር የሚያስችል ነው።
በተለይም ለሀገራችን ለዲጂታልና ፋይናንስ አካታችነት፣ ሰፊ የገበያ ተደራሽነት፣ ምርታማነት፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) እድገትና የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የንግድ ዕድሎችን ለማመቻቸት፣ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን እና ዘላቂ የኢኮኖሚ ልማት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና ይኖረዋል፡፡
ዘመን ገበያ ለነጋዴዎች፣ አርሶ አደሮች፣ ዕደ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች እና ለንግድ ድርጅቶች በርካታ እድሎችን የሚፈጥር ሲሆን፣ ለደንበኞች በቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በሚገኝ ሚኒአፕ አማካኝነት ቀርቧል፡፡
በቀጣይም ከዘመን ገበያ ጋር በአጋርነት በመስራት የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ወደፊት በማራመድ ጉዞ ውስጥ የበኩላቸውን ለማበርከት ለሚፈልጉ የንግድ ድርጅቶች እና የሎጂስቲክ አገልግሎት ሰጭዎች ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Z3mTHa
#Ethiotelecom #ZemenGebeya #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU

ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🛜📡 በቤትዎ ፋይበር DSTV ያጣጥሙ!
ጎጆ ፓኬጅ በ5ሜ.ባ የኢንተርኔት ፍጥነት በወር 929 ብር ብቻ!
💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ገዝተው ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲኤስቲቪ ስትሪም መተግበሪያ ዘና ይበሉ!
ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም አገልግሎት ማእከሎቻችንን ይጎብኙ!
ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል
#DSTV

✨🎁 የእናቶች ቀን የሞባይል ጥቅል!
ነገ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የእናቶች ቀን በማስመልከት ነገ የሚጀምር፣ እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ የእናቶች ቀን ጥቅሎች አቅርበናል፤ ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ለራስዎ ይግዙ፤ ለእናቶቻችን በስጦታ ያበርክቱ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ብቻ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር!
መልካም የእናቶች ቀን!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨የእናቶች ቀን ስጦታ!
🙏❤️ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንንና ፍቅራችንን የምንገልጽበት 3 ደቂቃ የድምጽ እና 10 የአጭር መልእክት ስጦታ አበርክተናል!
🗓 ነገ በእናቶች ቀን ግንቦት 03/2017 ዓ.ም
⏰ ከ2:00 እስከ 4:00
መልካም የእናቶች ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🙏❤️ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንንና ፍቅራችንን የምንገልጽበት 3 ደቂቃ የድምጽ እና 10 የአጭር መልእክት ስጦታ አበርክተናል!
🗓 ነገ በእናቶች ቀን ግንቦት 03/2017 ዓ.ም
⏰ ከ2:00 እስከ 4:00
መልካም የእናቶች ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እናታችሁን ማን ብላችሁ ትጠራላችሁ❓
✍️ እናቶቻችንን የምንጠራበትን ስም አስተያየት መጻፊያው ላይ በማስቀመጥ ለእናቶቻችን ፍቅራችንን እየገለጽን እንሸለም!
👉 በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom ገጾች!
🎁 በዕጣ ለሚለዩ 100 ተሳታፊዎች ሽልማት እናበረክታለን!

❤️ እናትነት
የሕይወት ዘመን መስዋእትነት፣ ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ ለዋሉልን ብርቱ እናቶቻችን በሙሉ
✨ መልካም የእናቶች ቀን!
#HappyMothersDay

🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
ከተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 100 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁
📥 አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼