Telegram Group & Telegram Channel
ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ  ቤቱ ደጅ ላይ ባለች መጠነኛ ሳጥን መጻሕፍትን ከአንዱ ወደሌሎች  ማስተላለፍ ከጀመረ ከራርሟል :: ይህ ድንቅ ዓላማ በደንብ መሰራጨትና መተዋወቅ ያለበት ጉዳይ ነው ::

በእውነቱ ይህ የተዋናይ አማኑኤል ሐሳብ  በየቤቱ ሼልፍ ላይ ሳያስፈልጉ እንዲሁ የታፈኑና የተጨቆኑ መጻሕፍትን ነጻ የሚያወጣ እና የንባብ ባህላችን እንዲዳብር ራሱን የቻለ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ምርጥ መላ ነው ይዞ የመጣው ::  በነጻ ወስደህ ታነባለህ ያለህን መጽሐፍ ደግሞ አምጥተህ ትስቀምጣለህ ::

በምትመለከቱት የተዋናይ ሐብታሙ ደጅ ላይ ባለችው ሳጥን ውስጥ መጻሕፍት አሉት :: ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ወስዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ :: እንዲሁም ደግሞ ቤታችሁ የማትፈልጓቸው መጻሕፍት ካሉ እዚች ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ::

Source: Jafer Books

@Peka369

tg-me.com/EthiopeTowoderos/5110
Create:
Last Update:

BY Peka - ፔካ

Share with your friend now:
tg-me.com/EthiopeTowoderos/5110

View MORE
Open in Telegram

Peka Tube ፔካ ቲዩብ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram announces Search Filters

With the help of the Search Filters option, users can now filter search results by type. They can do that by using the new tabs: Media, Links, Files and others. Searches can be done based on the particular time period like by typing in the date or even “Yesterday”. If users type in the name of a person, group, channel or bot, an extra filter will be applied to the searches.

Peka Tube ፔካ ቲዩብ from us

Telegram Peka - ፔካ
FROM USA