Telegram Group Search
What’s your irreducible minimum?

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
የሻምፒየኖቹ ካምፕ
ምዝገባ ተጀምራል!

- የተለያዩ ትምህርቶች,
- የሙዚቃ፣ የስነ ፅሁፍ፣ የአርቴፍሻል ኢንተለጀንስ ና ሌሎችም ስልጠናዎች
- የእግር ካስ፣ የVolley ball ውድድሮች
እንዲሁም የተለያዩ ጌሞችና የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይኖሩናል።

ታዲያ ይሄ ሁሉ ግን በነፃ ነው!

ከታች ያሉትን ሊንኮችና ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም ይመዝገቡ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfoc53dJXVZt9OiQKb18rToM8FSHzWngEdIanQd-U2PYDsIJA/viewform

https://www.tg-me.com/NCICBOT

+251910616226, +251910892607
የጨረቃ ብርሃን!

“ሁሉም ሰው ቀኑ ለነጋለት ሰው ብርሃንን ለመጨመር ጸሐይ የመሆን ፍላጎት አለው፡፡ ነገር ግን ቀኑ ለጨለመበት ሰው ብቸኛ ብርሃንን ለመስጠት ጨረቃ ለመሆን ለምን አንሞክርም?” - ካልታወቀ ምንጭ

ወዳጆቻችሁ ኑሮ ሲከብዳቸው፣ በሰሩት ስህተት መዘዝ ውስጥ ራሳቸውን ሲያገኙት፣ ቀኑ ሲመሽባቸውና አስጋሪ የሕይወት ምእራፍ ውስጥ ሲገቡ፣ ያን ጊዜ ነው የጨለማውን ጊዜ ብርሃን የሚፈልጉት፡፡ ያን ጊዜ ነው የጨለማው ወቅት እስከሚያልፍ እንደጨረቃ የሚያበራላቸው ሰው የሚፈልጉት፡፡

በጥሩና ብሩህ በነበረው ቀናቸው ጊዜ የነበራቸውን ብርሃን ለማዳመቅ እንደ ጸሐይ አካባቢያቸው እንደነበራችሁ ሁሉ፣ በጨለማውና በጭጋጋማው ወቅትም ልክ እንደ ጨረቃ ከእነሱ አትራቁ፡፡

ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ! በችግርና ግራ በመጋባት ውስጥ ያለውን ወዳጃችሁን አስታውሱ!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ወስን
" የሆነው ሆኗል ተመስገን በሉ ፤ አልወጣላችሁ ካለ እንባችሁን አውጥታችሁ አልቅሱ፤ ግን ለራሳችሁ እንዲህ ብላችሁ ንገሩት ፤ ከእንግዲህ በኋላ የሀዘን እንባ ከአይኔ ዘለላ አይወጣም ፤ ከዚህ በኋላ ከዚህ አይን የሚወጣው የደስታ እንባ ብቻ ነው ብላችሁ ለራሳችሁ ንገሩት ፤ ወስኑ ስትወስኑ ሁሉንም ትደርሱበታላችሁ "
ዳዊት ድሪምስ

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
ወደ 👉ከፍታህ ውጣ!!

ታላቁን ንሥር (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል። ንሥሩ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል።

ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ!

@Excellentideas
@Excellentideasgroup
Excellent Ideas pinned «ጠቃሚ ምክር ስለ ጊዜ..... ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል። አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል። ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን…»
Grand Opening!!!

ህዳር 3/2015 ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ የበጋ ፕሮግራማችንን የምንከፍትበት Grand Opening ፕሮግራም በኒው ክርኤሽን ኢንተርናሽናል ቤተ-ክርስትያን ይኖረናል!
በዕለቱ የአምልኮ ኮንሰርት፣ የስነ-ጽሁፍ ዝግጅቶች፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
What’s on my mind? 🤔

እስቲ እናስብ እኛ ጀልባ እንደሆን እና ህይወታችን መሻገር ያለብን ባህር እንደሆነ....
አንዳንድ ጊዜ ውሃው ይረጋጋል ፣ ፀሐይዋ ታበራለች ፣ ነፋሱም ከጀርባችን ነው ፡፡ ሁሉም ነገር ጥሩ ይመስላል። ግን አንዳንድ ጊዜ ሰማዩ ይጨልማል ፣ ነፋሱ ይነሳል ፣ ማዕበሉም ይጣላናል።
ያኔ አንዳንድ አማኞች ከጭንቀት ጋር ይዋጋሉ፤ አንዳንዶች ስለ መስመጥ ይጨነቃሉ ወይም የፍርሃት ምርኮኞች ይሆናሉ ግን አንድ ያልተረዳነው ነገር አለ

አንድ ጀልባ በውስጡ በሚገባ ውሃ ምክንያት ይሰምጣል እንጂ በዙሪያው ባለው ውሃ ምክንያት ጀልባ አይሰምጥም። ያ በኛም ህይወት ይሰራል
በዙሪያን የፈለገ ችግር ቢኖር፣ ሰው የፈለገውን ስለእኛ ቢያወራ እኛ ወደ ውስጣችን እስካላስገባነው ድረስ በጭራሽ አንሰጥምም

ጀልባችንን ውስጣችን ባመነባቸው እውነቶች ስንሞላ ፣ መርዛማ የችግር ውሃዎች ሊያሰጥሙን አይችሉም!
ለሰዎች ደግ ሁን!

* የአእምሮ ህመም የነጠቀን የኮሜዲ ንጉሥ

ሮቢን ዊሊያምስ ዋሺንግተን ስታንድ አፕ እያቀረበ "አንድ ግርም የሚለኝ የረጅም ርቀት አትሌት አለ። 'አቢቢ ቢኪላ' ይባላል። ኢትዮጲያዊ ነው። የሮም ኦሎምፒክ ላይ በባዶ እግሩ ሮጦ አሸነፈ። የሚቀጥለው ኦሎምፒክ ላይ 'አዲዳስ' ስኒከር ካልሰራሁልህ ብሎ አስቸገረው። ውድድሩን አላሸነፈም። ያንን ከረፈፍ ስኒከር መሸከም ከብዶት ሳይሆን አይቀርም።" ብሏል።

ትወናው ግሩም ነው። ኮሜዲ በላይ በላዩ ነው የሚያፈልቀው። አለምን ሲያስቅ ኖሮ 2014 ራሱን አጥፍቶ ተገኘ። ሰው ያላወቀለት ዲፕረሽን እና የጭንቀት ህመም እያሰቃየው ነበረ።

ሮቢን ዊሊያምስ ብዙ አስቂኝ ነገሮችን ተናግሯል። እኔ አንድ አስተማሪ አባባሉን አጋራችኋለሁ።

"እያንዳንዱ የምታገኘው ሰው አንተ የማታውቀው ትግል እየታገለ ነው። በተቻለህ መጠን ለሰዎች ደግ ሁን።"

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው
At age 17, she was rejected from college.

At age 25, her mother died from disease.

At age 26, she suffered a miscarriage.

At age 27, she got married.

Her husband abused her. Despite this, her daughter was born.

At age 28, she got divorced and was diagnosed with severe depression. At age 29, she was a single mother living on welfare.

At age 30, she didn't want to be on this earth. But, she directed all her passion into doing the one thing she could do better than anyone else. And that was writing.

At age 31, she finally published her first book.

At age 35, she had released 4 books, and was named Author of the Year.

At age 42, she sold 11 million copies of her new book, on the first day of release.

This woman is J.K. Rowling. Remember how she considered suicide at age 30?

Today, Harry Potter is a global brand worth more than $15 billion dollars.

Never give up. Believe in yourself. Be passionate. Work hard. It's never too late.

She is J.K. Rowling.

Thanks for reading.
ሁሉም ሰው የሚናገረው ነገር አንድ ነገር ቢኖር ደራሲው ዕውቀቱን ሳይሆን ሕይወቱን እንደፃፈው ነው።

ሐዋርያው ብስራት ብዙአየነ (ጃፒ) በፍቅር መመላለስ የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ ይዞልን መጥቷል።

መጽሐፍ እንዳነብ inspire ያደረገኝ ሰው መጽሐፍ ጽፎ ሲያወጣ ከማየት በላይ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ?

እኔ በግሌ መስከረም 27 አልደርስ ብሎኛል
ሁላችሁም መስከረም 27 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ በፍቅር መመላለስን መርቁ!
Anyone who is qualified and willing to train in mindset training and sales and marketing training. Please send me your CV and contact information using my username.

@AmenNc
2024/04/28 21:48:56
Back to Top
HTML Embed Code: