‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በኢስታና ላደረጉልኝ አቀባበል አመሰግናለሁ። በቅርቡ ለጀመሩት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ኃላፊነትም እንኳን ደስ አለዎ ለማለት እፈልጋለሁ።

ሁለቱ ሀገሮቻችን እርስ በርስ የሚማማሩት ብዙ ጉዳይ አለ። የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነታችንን ከፍ ለማድረግ፣ በአቅም ግንባታ፣ በሲቪል ሰርቪስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በላቀ የማኑፋክቸሪንግ ስራ እና ቱሪዝም ልማት ትብብራችንን ለማጠናከር ተስማምተናል። የወዳጅነት ትብብራችንን ይበልጥ ለማስፋት የምንሰራም ይሆናል።›› -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከሲንጋፖር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ብሔራዊ ልማት እና ገንዘብ ሚኒስትር ኢንድራኒ ራጃህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎችንና ምቹ ሁኔታዎችን ያብራሩት አቶ አሕመድ÷ የሲንጋፖር ኩባንያዎች ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ…

https://www.fanabc.com/archives/248668
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲንጋፖር የተደረገላቸው አቀባበል
Live stream finished (1 hour)
‹‹ቀዳማዊት እመቤት ሎት ሎይ በኢስታና ላደረጉልኝ ደማቅ አቀባበል አመሰግናለሁ። ሰፋ ያሉ ጉዳዮችን ያካተተው የዛሬው ውይይታችን ወደ ፊት ለምንሰራቸው የልማት ስራዎች ቁልፍ መሰረት የጣለ ነው።›› - ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
2024/06/05 23:33:42
Back to Top
HTML Embed Code: