Telegram Group Search
✌️✌️ ሰላም Guys በ አዲስ Video መተናል አንግዲ በጠየቃቹት መሰረት ስለ Trading ዋና ዋና ነገሮች እንዲሁም General የሆኑ ነገሮችን ሰርቼላቹሃለው ገብታችሁ እዩት ጥያቄ ካለ Group ላይ መጠየቅ ይቻላል
@kbamazon
@KB_AMAZON
🔰🔆 ሰላም ሰላም ቤተሰቦች በቅርቡ እንደምታቁት ወደ ፕራንክ ስራዎች ገብቻለሁ እና ከድሮም እንደምነግራችሁ የ Crypto ነገር ጎን ለ ጎን (Side Hustle) እንደሚሰራ እነግራችሁ ነበር እና አሁንም ቢሆን ጎን ለ ጎን እየሰራሁት ነው

🔰 ነገር ግን አሁን ላይ እንደ ድሮው አደለም ብዙ አዳዲስ ነገሮች አይመጡም ብዙ ነገሩ Pause ያረገ ይመስላል እናም fake የሆኑ እና Scam የሆኑ ነገሮች በጣም በዝተዋል ለዛም ሲባል ብዙ ጊዜ እየሰጠሁት አደለም

🔰ነገር ግን እኔ ማቃቸውን Real የሆኑ የቴሌግራም የ Airdrop እና News ቻናሎች share አረጋቹሃለው የተለያዩ ስራዎችን መሞከር ምትፈልጉ ሰዎች join ብላችሁ መሞከር ትችላላችሁ
https://www.tg-me.com/airdropofficial7

👆👆ይሄ ቻናል በጣም Real እና እና ታማኝ የሆነ የ Airdrop እና የ ዜና channel ነው ብዙ ስራዎች ሰርቸበታለው ይጠቅማቹሃል

https://www.tg-me.com/AirdropBobChannel

👆👆ይሄ ደሞ የ Airdrop ብቻ channel ነው ብዙውን ጊዜ የሚሰሩ እና Real የሆኑ Airdrop ፖስት ያረጋሉ አንዳንዴ የማይሰሩ ወይም በጣም ዕድል የሚጠይቁ ስራዎች ፖስት ያረጋሉ አሁን ላይ ካሉት channels ግን ይሄኛው አሪፍ ነው

https://www.tg-me.com/Altcoin_Alerts

👆👆 ይሄኛው የዜና channel ሲሆን የትኛውንም አይነት ዋና ዋና የ Crypto ዜናዎች ማግኘት ትችላላችሁ አንዳንድ ጊዜ Airdrop, Giveaways, እናም የተለያዩ ሥራችን ፖስት ያረጋሉ

እኔም ቢሆን በጣም አሪፍ ነገር ሲመጣ አሳውቃቹሃለው ፖስት አረጋለሁ 👍
https://youtu.be/LA8q44xWzJ4

👆👆 ይሄኛው ደሞ ትላንት ፖስት የተደረገ በጣም አዝናኝ ፕራንክ ነው ገብታችሁ ፈታ ዘና በሉበት 😂😂👌
Kedmo claim yarege ywsed $1 red packet
Am selling my own PC ( almost brand new )
Acer Nitro 5 Gaming PC
Full HD 1080p 1920 × 1080
1 Tera
128 Gb ssd
8 Gb ram ( can upgrade to 16 Gb )
4 Gb Nvidia geforce GTX graphics card
17 inch
8th Gen
Core i5
Screen Refresh rate 60 HZ
Dolby Audio sound system
Keyboard light
And many more
Price 56k
2024/04/20 07:25:09
Back to Top
HTML Embed Code: