Telegram Group Search
አጫጭር ስክሪን ፕላዮች @goferestudios
See Season 2 ዛሬ ጀምሯል። www.TodayTvSeries2.com ላይ በመሄድ በ ጥራት ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ :: @goferestudios
ተዋንያን እንፈልጋለን
ቤሊተሰ ምስሎ በቅርቡ የሲትኮም ድራማ ቀረጻ ለምድረግ ተዋንያንን መመልመል ይፈልጋል
የምንፈልጋቸ ተዋንያን የትወና ክህሎት ያላቸው እና ከታች በተገለፀው እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ውይም ተቀራራቢ እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ መሆን አለባቸው
ውንድ ከ (20 አሰከ 25) እና ከ (45 አሰከ 55)
ሴት ከ (18 አሰከ 25) እና ከ (35 አሰከ 45)

የተዋንያን መረጣ የሚደረግበት ቀን እና ቦታ

እሁድ ነሀሴ 30 ከ ጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
ፒያሳዐ ተክለ ሀይማኖት ሆስፒታል አጠገብ ሱማሌ ተራ የገብያ ማእከል 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604
ለበለጠ መረጃ
0986 61 04 02
0921 34 91 39
በ ቴሌ ግራም @belitespictures @goferestudios
- Alemayehu Eshete -
አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ዛሬ ነሀሴ 28 ቀን 2013 ዓ.ም አርፈዋል:: @Goferestudios ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መፅናናትን ይመኛል

Rest In Peace 🙏

@goferestudios
Forwarded from Khalidopia
don't live the same year 75 times and call it a life - Happy New Year - Ethiopia🇪🇹 @khalidopia @goferestudios @gofereacts
ለዘመናት አነጋጋሪ የነበረው በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 1993 የወጣው የ ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ የምንጊዜም ምርጥ ስራ የሆነው ሳንኮፋ የተሰኘው ፊልም በድጋሚ ተስተካክሎ፣ ጊዜው በሚፈቅደው ቴክኖሎጂ ያኔ የተሰራበትን ጥራት ከ አራት እጥፍ በላይ ጨምሮ ወደ 4K ጥራት ተቀይሮ በድጋሚ በ ሲኒማ ላይ ሊቀርብ እንዲሁም September 24 ጀምሮ በ ኔትፍሊክስ ላይ እንደሚጫን ተገልፇል። ሳንኮፋ በጋና ውስጥ የሚኖሩ አካን የሚባሉ ማህበረሰቦ የሚጠቀሙት ፊቱን ወደጀርባው ያዞረ የ ወፍ ምልክት ሲሆን ትርጉሙ ደግሞ ወደ ኋላ ተመልሰን አባቶቻችን ዘንድ የነበረውን እውቀት ወደኛ ዘመን ማምጣት እንዳለብን የሚናገር ነው።(go back, look for, and gain wisdom, power and hope) ፕ/ሮ ሃይሌ ገሪማ ሳንኮፋ የተሰኘ ፊልሙን ከሰራበት ጊዜ ጀምሮ በጥቁር ማህበረሰብ ዘንድ የ ሳንኮፋ ንቅናቄ የሚል ትልክ እንቅስቃሴን ፈጥሯል። ጥቁሩ ማህበረሰብ ማነነቱን ዞር ብሎ እዲመረምር፣ ጥንት አፍሪካውያን የነበራቸውን እውቀት እንዲያይ እና በ ባህሉ ና በማንነቱ እንዲኮራ ያደረገ እንቅስቃሴ ነው። ፊልሙ የ ባሪያ ንግድ(trans Atlantic slave trade) ላይ ያተኮረ ሲሆን ሞና የተባለችውን ገፀባህርይ ተከትሉ የሚፈስ ታሪክ ነው ። - by Khalid @goferestudios
Sankofa - on Netflix
September 24
Forwarded from LinkUp Addis
Shifta will host its regular movie screening event on Thursday 20 October 2021 this time bringing one of Haile Gerima's masterpieces Harvest 3000 Years (A 1976 film) to the screen. Doors will open at 7:00pm. @linkupaddis
@goferestudios
ለፊልም ሠሪዎች የቀረበ መልእክት
ዩኔስኮ ከNetflix ጋር በመተባበር "Finding Africa’s next generation of filmmakers" በሚል መርህ ፊልም ሠሪዎች የአጭር ፊልም ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም ቀጥሎ በተመለከው ሊንክ በመግባትና www.netflix-growcreative.com/unesco ዝርዝር መመሪያውን በመከተል በውድድሩ እንድትሳተፉ እየጋበዝን መልካም እድል እንዲገጥማችሁ እንመኛለን፡፡
Media contacts:
• Tom Burridge, UNESCO; [email protected] +33 1 45 68 17 29
• Mokgadi Seabi, Netflix; [email protected]

@goferestudios
Forwarded from Fireselam Bekele
አስቸኳይ የተዋንያን ጥሪ

ሰላም ለእናንተ

ሰውመሆን ይስማው ፊልም ፕሮዳክሽን በዚህ ሳምንት የቴሌቪዥን ስፖት ለመቅረፅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

በመሆኑም እድሜያቸው ከ22-26 የሆኑ ወጣት ወንዶች እና ወጣት ሴቶችን ማሳተፍ ይፈልጋል ።

ስለሆነም ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላችሁ እና ከዚህ ቀደም ለኦዲሽን ያልመጣችሁ ተዋንያን :-

በስ.ቁ 0902576786

የኦዲሽን ፎቶግራፍ ፣ሙሉ ስም ፣ እድሜ ፣ ቁመት እና ስልክ ቁጥራችሁን በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከላካችሁት እና ቀደም ብላችሁ ለኦዲሽን ከመጣችሁት ውስጥ ካስት የተደረጋችሁትን ወዲያውኑ ደውለን ስለቀረፃው እናሳውቃችኋለን።

በዚሁ አጋጣሚ @በብርሃን ኮስሞቲክስ እና @በዳዳ ማንጎ ጅስ ማስታወቂያዎች ለተሳተፋችሁ በርካታ ተዋንያን አክብሮታችን ከልብ ነው።

አብራችሁን ስለምትሰሩ እናመሰግናለን ።
SYFP
2024/04/27 18:52:19
Back to Top
HTML Embed Code: