Warning: preg_grep(): Compilation failed: quantifier does not follow a repeatable item at offset 269 in /var/www/tg-me/post.php on line 75
የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club | Telegram Webview: HUethics/83 -
Telegram Group & Telegram Channel
የ ሥነምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ የ2014 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት አከናውኗል።

ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተካሄደው በዚህ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የክበቡ ሰብሳቢ በሆነችው እፀገነት መልካሙ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሮ : ለአዲስ እና ነባር አባላት ስለ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ ከአመሰራረቱ ጀምሮ ስላከናወናቸው ስራዎች እና ለወደፊቱ ለማከናወን ስለ አቀዳቸው ዕቅዶች ሰፊ ገለፃ በክበቡ ሰብሳቢ የተደረገ ሲሆን ፤ በዚህ ዓመትም ክበቡ በአዲስ መልክ ስራዎችን ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ለማስኬድ በማሰብ በስሩ በጀመራቸው አራት(4) የስራ ክፍሎች ላይ አባላት እንዲመዘገቡ እና በመረጡት የስራ ክፍል ስር ሆነው ክበቡን እንዲያግዙ ጥሪ ቀርቧል።
በዕለቱም አዝናኝ ጨዋታዎች እና ጥያቄዎች የነበሩበት ሲሆን በሥነምግባር እና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት ስር የክበባት አስተባባሪ በሆነችው ብርዘመም ቦጋለ የመዝጊያ ንግግር ተደርጎ የ2014 ዓ.ም 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቋል ።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ክበብ!!

ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት
ሀገር መገንባት ነው
💚💛❤️

Telegram ፔጃችንን ይቀላቀሉ ጥቆማዎትንም በዛው ያድርሱን ዛሬውኑ የ ሥነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ አባል ይሁኑ ።

https://www.tg-me.com/us/የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club/com.HUethics

tg-me.com/HUethics/83
Create:
Last Update:

BY የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club

Share with your friend now:
tg-me.com/HUethics/83

View MORE
Open in Telegram

የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The S&P 500 slumped 1.8% on Monday and Tuesday, thanks to China Evergrande, the Chinese property company that looks like it is ready to default on its more-than $300 billion in debt. Cries of the next Lehman Brothers—or maybe the next Silverado?—echoed through the canyons of Wall Street as investors prepared for the worst.

Start with a fresh view of investing strategy. The combination of risks and fads this quarter looks to be topping. That means the future is ready to move in.Likely, there will not be a wholesale shift. Company actions will aim to benefit from economic growth, inflationary pressures and a return of market-determined interest rates. In turn, all of that should drive the stock market and investment returns higher.

የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club from us

Telegram የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club
FROM USA