Telegram Group »
United States »
የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club »
Telegram Webview »
Post 87
የ ሥነምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ የ2014 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት አከናውኗል።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተካሄደው በዚህ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የክበቡ ሰብሳቢ በሆነችው እፀገነት መልካሙ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሮ : ለአዲስ እና ነባር አባላት ስለ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ ከአመሰራረቱ ጀምሮ ስላከናወናቸው ስራዎች እና ለወደፊቱ ለማከናወን ስለ አቀዳቸው ዕቅዶች ሰፊ ገለፃ በክበቡ ሰብሳቢ የተደረገ ሲሆን ፤ በዚህ ዓመትም ክበቡ በአዲስ መልክ ስራዎችን ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ለማስኬድ በማሰብ በስሩ በጀመራቸው አራት(4) የስራ ክፍሎች ላይ አባላት እንዲመዘገቡ እና በመረጡት የስራ ክፍል ስር ሆነው ክበቡን እንዲያግዙ ጥሪ ቀርቧል።
በዕለቱም አዝናኝ ጨዋታዎች እና ጥያቄዎች የነበሩበት ሲሆን በሥነምግባር እና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት ስር የክበባት አስተባባሪ በሆነችው ብርዘመም ቦጋለ የመዝጊያ ንግግር ተደርጎ የ2014 ዓ.ም 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቋል ።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ክበብ!!
ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት
ሀገር መገንባት ነው
💚💛❤️
የ Telegram ፔጃችንን ይቀላቀሉ ጥቆማዎትንም በዛው ያድርሱን ዛሬውኑ የ ሥነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ አባል ይሁኑ ።
https://www.tg-me.com/us/የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club/com.HUethics

tg-me.com/HUethics/87
Create:
Last Update:

BY የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ | Hawassa University Ethics and Anti corruption Club
Share with your friend now:
tg-me.com/HUethics/87