ካለፈው #ስህተትህ ተማር ፥ የሚበጅህን #መዝን ያልተመዘነ ህይወት ትርጉም የለውምና ፥ አረማመድህን #መትር እግሮችህ በደመነነፍስ አይርገጡ። በዚኛው በአዲሱ በተሰጠህ ዘመን እንደ #ተርታው ሰው አታስብ ፥ አመለካከትህ ሳይለወጥ ዘመኑ ቢለወጥ በጳጉሜ 5 እና በመስከረም 1 መሀል ምንም ልዩነት አይኖረውም ከግርግር ፣ ከፌሽታ ፣ ከኪሳራ ውጪ። ከማሰብ መብላት መጠጣትን የህይወት ትርጉም ጣሪያ አድርገህ አትመልከት ፥ ቀን ቀን ነው ባይሆን በቀኑ #ታሪክ መስራት ነው ሲወርድ ሲዋረድ የመጣን ነገር በግርድፉ ከመቀበል ይልቅ። ከስሜት #አዋጅ ተላቀህ #ደስታን #ከአንዲት ቀን #ማዕቀፍ ውስጥ #አውጥተህ ለቀሪ #ዘመንህ ደስታ #መሥራት ፣ የበዓላት #ባሪያ ሳትሆን የአውዳመቶች #ገዢ ሁን ፣ #ከጊዜው ይልቅ #ጊዜውን አንተ #ግዛው ፡፡ #የድል ዘመኔ ነው ፥ #የከፍታ ዘመኔ ነው ፥ #የመሻገር ዘመኔ ነው ፥ #የመጠርመስ ዘመኔ ነው ከሚል #የምኞት አለም ውጣ። ነገርኩህ #አስተሳሰብህ ሳይለወጥ ምንም #ብታውጅ ህይወትህ #አይለወጥም ፣ ትርፉ ዕድሜ #መቁጠርና ኦክስጅን #ማጣበብ ብቻ ነው።
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#የመሞቻህ ጊዜ ሲደርስ የምትሞተው #አንተው ነህና እስቲ #ህይወትህንም አንተ እንዳቀድከው #ኑራት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ቃላትህ ከዝምታህ እንደሚሻል #ስታምን ብቻ ተናገር!! ምትናገረውን ሳታውቅ እንደ ባዶ #በርሜል ከመጮህ በፊት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ሞልተዋል
✳️ አንሸራትተው ከሚደፉህ ሃሳቦች ባሻገር በተስፋ ሞልተው የሚያሻግሩህ ክርስትና የገባቸው #ቅኖችም ተሰልፈዋል ፥ ጥምም ብለው ሰው ሁሉ ጥምም ብሎ ከሚታያቸው ሰዎች ባሻገር ብትጣመም እንኳን ሊያቃኑህ የተዘጋጁ ሰዎችም አሉ ፥ ነገርን ሁሉ ከነሱ ጥቅም አንፃር ብቻ ከሚመለከቱ ባሻገር ራሳቸውን ጭምር ለአንተ ለመስጠት ቅንጣት የማይሳሱም አሉ ፥ ዕድሜያቸውን ሙሉ በተስፋ ቢስነት ተመላልሰው የነገሮችን የክፋት ዜና የሚሞሉህና እንዲሁም ሌላ ሰው በተስፋ ሲሞላ ማየት ከማይሹት ባሻገር ተስፋህንና እምነትህን የእ/ር እጁንና ልጁን በመንፈስህ ላይ የሚያገዝፉልህም ሞልተዋል😊
@Hope_ministry
✳️Revealing_d_Truth ✳️

#ቁልቁለት ነው ብለህ ሰውን #አታሳደው ፥
ዘርህን ስታጭድ #ዳገቱ ላንተ ነው።🤷♂
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
ዘርህን ስታጭድ #ዳገቱ ላንተ ነው።🤷♂
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በሰው #የሚታመን ፣ ሥጋ ለባሹንም #ክንዱ የሚያደርግ ፣ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 17:5)
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
(ትንቢተ ኤርምያስ 17:5)
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
" #እኔ ግን #እኔ አይደለሁም"
#አውገስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ህይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው።
በቅዱስ #አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ ብኃላ ግን ይህ ሰው ፍፁም #በንስሀ ተለውጦ #በምንኩስና መንገድ ሄዶ እስከ #ቅድስና ደረሰ። ይህንን #የንስሀ ህይወት መኖር ከጀመረ ብኃላ ቀድሞ #በአመንዝራነት ህይወት ሲኖር ወዳጅ የነበረች አንዲት #ሴት መንገድ ላይ ከእሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው። ወደ ቀድሞ #ትዝታውና ሀጢያቱ መመለስ #ያልፈለገው ይህ አባትም #ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሄድ ጀመረ።
ይህች ሴት እየሳቀች ፦ #አውገስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸች። እርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ ፦ "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት። ክርስትና #የወደቀ የሚነሳበት ፥ የረከሰው የሚነፃበት ህይወት ነው።
የትናንት ታሪክ የሌለው #ፃድቅ ፥ የነገ #ተስፋ የሌለው #ሀጢያተኛም የለም። ትልቁ ፈተና ሰዎች #ተነስተህ እያዩህም መውደቅህን #አለመርሳታቸው ነው። ሳዎል(ጳውሎስ) #አሳዳጅ ነበር ኃላ #ሀዋርያ ሆነ ፥ ብዙ ክርስቲያኖች እርሱን #ለማመን ተቸግረው ነበር። ግን እርሱ ሳዎል አልነበረም! አንተም ባለፈው ህይወትህ እንዳትያዝ ፥ አንተ የድሮ አንተ አይደለህምና።

ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም!
#ፓስተሩ ስለ #ደግነት ይሰብካል ግን Even የቸርቹ ዋይፋይ #Password አለው 😁🤓
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ፓስተሩ ስለ #ደግነት ይሰብካል ግን Even የቸርቹ ዋይፋይ #Password አለው 😁🤓
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
አሁን ያለውን #ማንነት የሰጡህ #ድርጊቶች ወይም ልምምዶች አሉህ ፤ እነሱን #ካልቀየርክ ባለህበት #መራመድህ አይቀርም።
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
ልብ በል #በትልልቅ ቦታ እና ታላቅ በሚባል #ሰው ስለተነገረ ብቻ ሀሰት #እውነት አትሆንም!!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ደግነት መስማት የተሳናቸው #የሚሰሙትና ፥ ማየት የተሳናቸው የሚያዩት #ቋንቋ ነው። #ከመምህሩ የተማርነው ነገር ቢኖር ዋናው ይህ ነው #መስጠትን። ነገር ግን የላጭን ልጅ ቅማል በላት እንዲሉ በእጁ እየኖርን የእኛ እጅ ግን ለሌሎች ግዜ #የማይዘረጋ እንደ ካንጋሮ እጅ የተሰበሰበ ነው። እንዲሁም ከፍ ባልን ቁጥር መነሻችንን የረሳን በከንቱ እንደ ተሰጠን የምንዘነጋ በዛንሳ። ለማንኛውም #መሰላል ላይ ስትወጣ የጫማህን #ንፅህና አረጋግጥ ስትወጣ የረገጥከውን #ስትወርድ ትጨብጠዋለህና!!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
ችግርህን ለመናገር ወደ ሀይማኖት ቦታ ትሄዳለህ ፣ ደስታህን ለመግለፅ ደግሞ ወደ ጭፈራ ቤት ትሄዳለህ። ለዚህ እኮ ነው ወደ ሰማይ ቤት የመግባት እድልህ የጠበበው።
ሮበርት ሙጋቤ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
ሮበርት ሙጋቤ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ድራማሽ የማያልቅ ፥ ብዙ #ምዕራፍ ያለው
አንድ ሁለት ሲባል ፣ #ዕልባት የሌለው
ጠፍሮ #አስቀምጦ ፥ ጊዜን #ሚቆረጥም
ማስተዋል #ነጣቂ ፥ ነገስ የማያስብል
በከንፈርሽ ማማር ፥ ስንቱ #ተማረከ
የተከተለሽም ፥ በዛው ወቶ ቀረ
ተስፋ በሞላበት ፥ የምታስቆርጪ
መድሀኒት ባለበት ፥ ህመምተኛ አዳርጊ
ዕውነትን አውልቀሽ ፣ ሀሰትን ምትሰፊ
እንደው የለየልሽ ፣ እልል ያልሽ ቀጣፊ
ከእንግዲህ #አይስበኝ ፥ የገፅታሽ #ማማር
ከቶ አልሻም እኔ ፥ ከአንቺ የፍቅር #ቁማር
ብቻ #እኔ ልነሳ ፥ #ዋናዬን ይዤ
አልጫውትም በቃ ፥ #ነፍሴንማ አስይዤ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
አንድ ሁለት ሲባል ፣ #ዕልባት የሌለው
ጠፍሮ #አስቀምጦ ፥ ጊዜን #ሚቆረጥም
ማስተዋል #ነጣቂ ፥ ነገስ የማያስብል
በከንፈርሽ ማማር ፥ ስንቱ #ተማረከ
የተከተለሽም ፥ በዛው ወቶ ቀረ
ተስፋ በሞላበት ፥ የምታስቆርጪ
መድሀኒት ባለበት ፥ ህመምተኛ አዳርጊ
ዕውነትን አውልቀሽ ፣ ሀሰትን ምትሰፊ
እንደው የለየልሽ ፣ እልል ያልሽ ቀጣፊ
ከእንግዲህ #አይስበኝ ፥ የገፅታሽ #ማማር
ከቶ አልሻም እኔ ፥ ከአንቺ የፍቅር #ቁማር
ብቻ #እኔ ልነሳ ፥ #ዋናዬን ይዤ
አልጫውትም በቃ ፥ #ነፍሴንማ አስይዤ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#ህልም ማለት #ስትተኛ የምታየው አይደለም። ህልም ማለት እንቅልፍ #የሚነሳህ የህይወትህ #ግብ ነው።
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
#የእ/ርን ቃል እንደ #ሰው ቃል #ከመስማት በላይ #መንፈሳዊ በሽታ የለም።
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
Forwarded from Hope Ministry ️🌼 (Abeni Paul)
“ #ስሜታዊነት_ይውደም !”
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
በዚህ ዘመን ብዙ ሰው #አዕምሮው ላይ #invest ለማድረግና #ባህሪውን ለማሻሻል #ጊዜ የለውም፤ በጉዳዩም እኛ ኢትዮጵያዊያን #ለbasic #needs ለመሯሯጥ #ሙሉ ጊዜአችንን #የሰጠን ስለሆንን #ለcritical #thinking ጊዜ እንደሌለን የሚያወሩ ሰዎች #ትክክል ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡
#አንዳንዱ ሰው ስታወሩት ያወራችኋል፤ በተለይ #ምክንያታዊ ከሆናችሁ #ደስ አይለውም፡፡ ባነሳችሁት ጉዳይ ያለውን #አመለካከት(እሱንም ካለው ነው!🙄) አውርቶ ይጨርስና በቃሉ ላይ #ተመስርታቹ #ምክንያታዊ ሆናችሁ “ይህ ትንታኔህ ሚዛን አይደፋም ሌላ የሙግት ሃሳብ(ማሳመኛ ነጥብ) ካለህ አቅርብ” ስትሉት ከአዕምሮው የሚያወራውን #ጨርሷልና ለእርዳታ #ኃይል ለማሰባሰብ #ልቡን ወደ #ጎሮቤት አገር ይልካል፤ በጎሮቤቱ ያሉት #አጋዥ_ኃይላት ደግሞ #የስሜት_ህዋሳት ናቸው፡፡
🙄 #ያያል ፡-በሙግት #ልትቃኙት ነው(እንደ እርሱ አመለካከት ከሆነ ደግሞ #ልታሸንፉት ነው)፤
👂#ይሰማል ፡-ስህተቱን #የሚያጸድቅለትን አትናገሩም፤
😏 #ያሸታል ፡-ድል #ድል አይሸተውም፤
🙋 #ይዳስሳል፡-ሃሳባችሁን ከእናንተ ለይቶ አያይምና የሆነ ሰውዬ ሊቃወመው ፊት ለፊቱ #ድቅን! እንዳለ ያስባል፤
በመጨረሻም #ምላሱን😜 እናንተን ለማብጠልጠል ይጠቀመዋል...
#ልቡ ይወጠራል፣ በቤቱ 20 አመት የቆየው ሰው እኮ ነኝ ይልሀል ( 20 አመት #በቤቱ ነበርክ ወይስ #በፊቱ?? 😊 ስትለው) #ፊቱን ያስረዝምባችኋል፣ እጁን #ሲያወራጭ #ኦርኬስትራ_ለምኔ ?" ያሰኛችኋል፤ #ጆሮው ይቆማል፣ እርሱ መፅሀፍ ቅዱሳዊ በሆነ አካሄድ #ማሳመን ሲያቅተው #በስሜት ህዋሳቱ በመታገዝ #እሳት_ጎርሶና #ልዩ_ኃይል ለብሶ ሊያሳምናችሁ ይሞክራል፡፡ በዚህም አላምን ካላችሁት ይዝትባችኋል ካመረረ ደግሞ የቤተ ክርስትያን ሰዎችን #ያሳድምብሀል ፣ እንዲያም አድርጎህ #ካቃትከው በቃ የስህተት አስተማሪ ብሎ #ቸርች እንዳገባ በር ላይ ስምህን ፅፎ/አስፅፎ ያሳግድሀል ፤ አንተን ሲያግድህ የእ/ር ቤት እንዳትገባ ያደረገህ ይመስለዋል። ለሱ የእ/ር ቤት #ህንፃው ነውና #አዲስ_ኪዳንን መች አንብቦ። ነገር ግን #አንተ የእ/ር ቤት ነህ ፣ ማንም #የማይዘጋው ወይም #የማይቆልፈው የሰማይ_ደጅ እንደሆንክ አያውቅምና። ወይም “ድሮስ አንተ መቼ የሰው ሃሳብ ትቀበልና ነው?” ብሎ የማይሆን ስም ይሰጣችኋል(ሃሳብና ሰው የማይለይ፡ ነገር ድብልቅልቁ የወጣበት ጭፍን #አመራር !)
#መፅሀፍ_ቅዱሳዊ ቅኝተ ሀሳብ ስትይዙባቸው ፥ #ስሜት የወለደውን #የጦር እቃቸውን ( #ንዴት ፣ #ቁጣ፣ #ብስጭት፣ #ደም_ፍላት…) ሳያስከትሉ ሃሳባቸውን የሚገልጹ፤ ሃሳብን ከባለ ሃሳቡ ለይተው የሚያዩ ሰዎች አሏችሁ? ታድላችሁ! የት አገር ነው የሚኖሩት? ለእነዚህ ሰዎች ሰማይ ብቻ ሳይሆን መንግሥትም ጥበቃ ማድረግ ያለበት አይመስላችሁም?😊። በተቃራኒው ደግሞ ሰው ምክንያታዊ ሲሆንባችሁ “ሰይጣኔ ይነሳል!” የምትሉ፣ ደግሞም #ስሜታችሁ ገንፍሎ የልባችሁን ካደረሳችሁ በኋላ "sorry! #ባሕርዬ ነው" የምትሉ ፥ ልክ ያልሆነ #ባህሪህን #ተቀብለክ #ኑር የሚል #የመፅሀፍ_ቅዱስ ክፍል ብታሳዩኝ ደስ ይለኛል😊። #የቃሉን እውቀት በማግኘት ታደስ! ነው የሚልህ።
👉 ለማንኛውም ስታወራኝ #እጠይቅሃለሁ ትመልስልኛለህ፤ #ትጠይቀኛለህ በአግባቡ #እመልስልሃለሁ፡፡ “እኛ #እንጠይቃለን እንጂ #አንጠየቅም!” የሚለውን የህይወት ፍልስፍና የምታራምዱ ፥ በቃሉ ብርሀን ተራመዱ 🚶♀🚶♂!!!
#ስሜታዊነት_ይውደም!
Join Now👇
👉 @Hope_ministry
♻️ #Revealing_the_truth 🔱

Walk by faith not by sight!
Don't trust Everything You see,
Even salt looks like Sugar.
#The_lesson_of_the_decade👀
#ab_pioneer
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱
Don't trust Everything You see,
Even salt looks like Sugar.
#The_lesson_of_the_decade👀
#ab_pioneer
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
♻️ @Hope_ministry ♻️
🔱 Revealing the truth 🔱