tg-me.com/InfoOfTech/423
Last Update:
⚡️“የስማርት ስልካችን ዋስትና ሆኖ ቀጥሏል”
✅በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀውና በምርጥ ዋስትናው አንቱታን ያተረፈ ምርጥ የ Android መተግበሪያ ነው!
🔺ብዙውን ጊዜ ስማርት ስልኮቻችን በቫይረስ ህመም ምክንያት ያለ ጊዜያቸው ሲበላሹና ሲወድሙ ማየት የተለመደ ነገር ነው!
🔺ታዲያ ለዚህ ሁሉ ህመም መፍትሄ ነኝ ብለ የቀረበ ምርጥ የአንድሮይድ መተግበሪያ! ላስተዋዉቃችሁ
◽️AVG Anti Virus App ይባላል! ለስልኬ ደህንነት ሙሉ ለሙሉ ሀላፊነት ወስዶ የሚሰራ አስደናቂ መተግበሪያ ነው!
◽️እነሆ ይሄን መተግበሪያ ከ PlayStore በመጫን ለስማርት ስልክዎ ዋስትና በስጦታ ያበርክቱ!😁
🔖ስለ መተግበሪያው አንዳንድ ነገር ልበላችሁ! አፑን ከፕለይስቶር ከጫናችሁ በኋላ መተግበሪያው የተለያዩ #Permission ይጠይቃችኋል! #Allow በማድረግ (በመፍቀድ) ለአፕሊኬሽኑ ሀላፊነት ትሰጡታላችሁ!
🔖በመቀጠል ለመጀመሪያ ጊዜ ብቻ ዳታ ታበሩና #Scan አርጎ እስኪጨርስ ድረስ ትጠብቁታላችሁ! ቀጥሎም ዳታ ታጠፋላችሁ ከዚያ በኋላ ያለ ምንም ኔትዎርክ ስልክዎን መንከባከቡ ይቀጥላል!
💡በተጨማሪም በውስጡ የተለያዩ ባህሪያት (Features) አጠቃሎ ይዟል!
@InfoOfTech | #Tips #App
BY Birhan Tech™
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280
Share with your friend now:
tg-me.com/InfoOfTech/423