Telegram Group & Telegram Channel
>>>><<<>> #የሌሊት_ሶላት<<<<<<<<<
                አሚር ሰይድ

‹‹ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ:: በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምህረትን ይለምናሉ፡፡›› (አዝ-ዛሪያት: 17-18)

   🌙🌙 ፀጥ ባለውና ፍጥረታት ሁሉ በእንቅልፍ በተረቱበት ሌሊት የታላቅ ግርማና የመፈራት ባለቤት ከሆነው አላህ ጋር መገናኘት የሚያስገኘውን ሀሴት በጭራሽ በቃላት መግለፅ አይሞከርም፡፡ የሌሊት ሶላት ፅንፍ አልባ የሆነውን የአላህ እዝነት፣ ይቅርታውን እና ውዴታውንም ለማግኘት በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ፀጋ ነው፡፡ አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፡-

እነዚያ ለጌታቸዉ በግንባራቸዉ ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነዉ የሚያድሩት ናቸው(አል ፉርቃን 64)

🩵 #ሀቢቡና_ሰይዱና_ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዉ ሱሀባዎችን መክረዋል፡-
ሌሊት ተነስታችሁ ለመስገድ ጥረት አድርጉ፡፡ ይህ ከእናንተ በፊት የነበሩ ሰዎች ይስሩት የነበረና ከአላህ ጋር ለመቃረብም ሰበብ ይሆናችኋል፡፡ የሌሊት ሶላት ሀጢያትን ከመፈፀም እንድትቆጠቡ፣ ለሰራችሁትም ሀጥያት ምህረት እንድታገኙ ያደርጋል፡፡ ጭንቀትንም ያስወግዳል፡፡'' (ቲርሚዚ)

📕📕 የነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) እናት ልጃቸውን እንዲህ ይሏቸው ነበር… "የምወድህ ልጄ! በሌሊት ብዙ አትተኛ፡፡ ሌሊት ብዙ መተኛት በፍርዱ ቀን አንድን ሰው #የመልካም_ስራ_ድሀ ያደርገዋልና፡፡'' ብለዉ ይመክሩት ነበር(ኢብኑ ማጃህ)

🏅🏅🏅አሊ ረዐ እንዳስተላለፉት ሀቢቡና ሰይዱና ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- በጀነት ውስጥ አንድ ቤተመንግስት አለ፡፡ የውጪውን ከውስጥ ሆኖ የሚያሳይና ውስጡን ደግሞ ከውጪ ሆኖ የሚያሳይ ነው፡፡''

ይህን የሰማ አንድ ገጠሬ (አእራቢይ)፡-

“ይህ ቤተመንግስት ለማን ነው የአላህ መልዕክተኛ?" በማለት ጠየቃቸው
....እርሳቸውም እንዲህ በማለት መልስ ሰጡ፡-

☞ንግግሩን በጥሩና ጣፋጭ በሆነ ሁኔታ ለሚናገር አንደበተ ለስላሳ፣
☞ሰዎችን መመገብ ለሚወድ፣
☞አዘውትሮ ለሚፆምና
☞ ሰዎች ሁሉ በእንቅልፍ በተያዙበት ጊዜ #ለአላህ_ብሎ_ተነስቶ_ለሚሰግድ_ሰው፡፡”ነዉ ብለዉ መለሱ(ቲርሚዚ)

⚡️⚡️⚡️በሌሊት የሚሰገድ ሶላት በጣም ጠቃሚ ነው ሲባል መንፈሳዊውንም ሆነ አካላዊውን ጤንነት ስለሚያጐናፅፍ ነው፡፡ የሌሊት ሶላት በሽታን በማራቅ ከአካላዊና መንፈሳዊ ደዌ ይፈውሳል፡፡ እንዲሁም ብልህነትንና ግርማን ያላበሳል፡፡ የሚከተለው ክስተት ምን ያህል አስጠንቃቂ ነው...
በያርሙክ ጦርነት ሁለቱ ሰራዊቶች እርስበርስ በተፋጠጡ ጊዜ የሮማውያን የጦር አዛዥ የሙስሊሞቹን ሁኔታ በመሰለል አንዳንድ መረጃዎችን ያቀብለው ዘንድ አንድ የአረብ ሰላይ ወደ ሙስሊሞቹ ሰፈር አሰማራ፡፡ ያ ሰላይ አስፈላጊ የሆነውን መረጃ ከሰበሰበ በኋላ ወደ ሮማውያኑ ሰፈር ሲመለስ የሚከተለው ጥያቄ ቀረበለት፡-

"ሙስሊሞቹ ያለብት ሁኔታ ምንድን ነው? አሁን ምን በመፈፀም ላይይገኛሉ? ሰዉየዉ በዓይኑ በብረቱ ያየውን እንዲህ ሲል ተናዘዘ፡-
‎ باليل رهبان وبالنهار فرسان ‎
በለሊት ሰዓቶቸ መናኞች በቀን ደግሞ ፈረሰኛ ተዋጊዎች ናቸው::" አለዉ ሰላዩ
....ይህን የሰማው የጦር አዛዥ የሚከተለውን ተናገረ፡-

"አሁን አንተ ያልከው እውነት ከሆነ በምድር ገፅ ላይ ሆነን ከእነርሱ ጋር ከምንዋጋ ይልቅ ሞተን ብናርፈውና ከምድር ስር ብንቀበር ይሻል ነበር አለ፡፡

✏️✏️✏️ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ባልደረቦችን በጦርነት ጊዜ ማንም አያሸንፋቸውም ነበር፡፡ የሮማውያን ንጉስ የነበረው ሂረቅል ሰራዊቱ ክፉኛ ከተደቆሰና ሽንፈትንም ከቀመሰ በኋላ በንዴት እንዲህ በማለት ተዋጊዎቹን ጠየቃቸው፡-

"ለእናንተ አፈርኩ! ከእናንተ ጋር የተዋጉት ሙስሊሞች እንደናንተው ሰዎች አይደሉምን?''

"እርግጥ ነው ሰዎች ናቸው'' አሉ ተዋጊዎቹ፡፡

"መልካም! በቁጥር የምትበልጧቸው እናንተ ናችሁ ወይስ እነርሱ?”
...."ከቁጥር አንፃር ከእነርሱ ይልቅ እኛ በብዙ እጅ የበለጥን ነን” አሉ፡፡
....."ታዲያ ሁልጊዜም ከእነርሱ ጋር ስትጋጠሙ በየጊዜው አስደንጋጭ ሽንፈት የሚገጥማችሁ ለምንድን ነው? በዚህ ጊዜ ከሮማውያኑ ውስጥ አንድ ብልህ የሆኑ አረጋዊ ሰው ከመቀመጫቸው ተነሱና እንዲህ የሚል ማጠቃለያ መልስ ሰጡ፦

ክቡር ሆይ! እነዚያ ሰዎች ሌሊታቸውን የሚያሳልፉት ፈጣሪያቸውን በማምለክ ሶላት እየሰገዱ ሲሆን ቀን ቀን ደግሞ ጿሚዎች ናቸው፡፡
☞ ቃል ኪዳናቸውን አያፈርሱም፣
☞መልካም ነገርን ለመፈፀምና እኩይ ምግባርን ለማስወገድ እርስበርሳቸው ይረዳዳሉ፡፡ ልናሸንፋቸው ያልቻልንበት ምስጢር ይህ እንጂ ሌላ አይደለም፡፡”አለ

ይህን የሰማው ሂረቅል እንዲህ አለ፡-
“ትክክል ትክክል አንተ እውነቱን ተናግረሀል።አለዉ

🔰🔰 ለማጠቃለል የሌሊት ሶላት አእምሮን፣ መንፈስንና ልብን ለማስማማት ግንዛቤን፣ ስሜትንና የማስታወስ ኃይልን ለማስላት በጣም ምቹና ተመራጭ ነው፡፡

በአካልም ሆነ በመንፈስ ለመጠንከር የሚሻ ሰው የሌሊት ሶላትን ያዘውትር አላህ ይህን ሁሉ በማወቁ ነው በቁርአን እንደሚከተለው በማለት የሌሊት ሶላትን ትሩፋት (ፈዷኢል) የሚገልፀው፡፡

{ إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّیۡلِ هِیَ أَشَدُّ وَطۡـࣰٔا وَأَقۡوَمُ قِیلًا }
የሌሊት መነሳት እርሷ ህዋሳትንና ልብን ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት።ለማንበብም ትክከለኛ ናት::›› (አል-ሙዘሚል: 6)

አሏህ ያግራልን አሁን የረመዳን መጨረሻ አስርቱ ቀናት ላይ ስለሆን ተጠናክረን የለይል ሶላት ትሩፋት እንጠቀምበት....በዱአችሁ አትርሱኝ

join👇👇👇
www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group

tg-me.com/Islam_and_Science/6294
Create:
Last Update:

BY ISLAMIC SCHOOL

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283

Share with your friend now:
tg-me.com/Islam_and_Science/6294

View MORE
Open in Telegram

ISLAMIC SCHOOL Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram has exploded as a hub for cybercriminals looking to buy, sell and share stolen data and hacking tools, new research shows, as the messaging app emerges as an alternative to the dark web.An investigation by cyber intelligence group Cyberint, together with the Financial Times, found a ballooning network of hackers sharing data leaks on the popular messaging platform, sometimes in channels with tens of thousands of subscribers, lured by its ease of use and light-touch moderation.

The messaging service and social-media platform owes creditors roughly $700 million by the end of April, according to people briefed on the company’s plans and loan documents viewed by The Wall Street Journal. At the same time, Telegram Group Inc. must cover rising equipment and bandwidth expenses because of its rapid growth, despite going years without attempting to generate revenue.

ISLAMIC SCHOOL from us

Telegram ISLAMIC SCHOOL
FROM USA