Telegram Group Search
Forwarded from ᴋᴀʟɪɴᴀ 🚩 (🦋ᴋᴀʟɪɴᴀ)
Follow me on Instagram! Username: kita_yeee
https://www.instagram.com/kita_yeee?r=nametag
Habibti💞
@Po_mi
በመለያየት ውስጥ ቻው መባባሉ የስከፍል የሚጎዳው ግን ከዛ በዋላ ትዝታን መሰናበት አለመቻል ነው

@princess_miserina
Hamelmal_Abate_Ewedehalew_-_Lyrics(256k)
<unknown>
Enden yemiwedh be alem lay sew ale wey
.
.
ene zarem ewedhalew negem ewedhalew
@princess_miserina
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#love ምን ጊዜ ልቤ ገባሽ
በደም ስሬ አቋርጠሽ
#yemi Hhh satasbew😂😍
@princess_miserina
If you want love you gon have to go through the pain
If you want love you gon have to learn how to change
@princess_miserina
ዝቅ ብለህ ብትመለከት ምን ያክል ከፍ እንዳልክ ታውቀዋለህ።
@princess_miserina
​ዝም ብዬ

አንቺ ልጅ ቆይ ማነሽ
ቀልቤን ካንደበቴ ጋ የወሰድሽ
እንዲ ከመውደድ በላይ የወደድኩሽ
እራሴን ያሳትሺኝ አዲስ ማንነት የሰጠሺኝ
ግን ማን ብትሆኚ ነው እንዲ ያሳበድሺኝ
ፍቅር ነሽ ለኔ
በጣም የምወድሽ በህይወት ዘመኔ
የምጨነቅልሽ እንዳይን ብሌኔ
ግን ቆይ ማነሽ
መንፈስ ይመስል ልቤን የበላሽ
ባቅሽ ደስ ይለኛል መውደዴን ብነገረሽ
በቃ ሳልናገር ዝም ብዬ ልውደድሽ
እንዲችው ሳፈቅረሽ


@tseglyee💙💜
Track 7
artist
Endet argoshal anchis nafkotu
@princess_miserina
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
🖤demo demo
@princess_miserina
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
Yne Muxi sis😘😘
#fev
#mama


@princess_miserina
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
Someone how truly loves you will never let you go or give up on you on matter how hard it gets
አባትህ ከባድ ሰው እናትህ መልከኛ
አንተ ከየት መጣህ ዶማ ነገረኛ😒

@kalina_kitaye
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
ጉዷ - Burik Omer.mp3
3.8 MB
Forwarded from 🦋Yҽʍíղɑ♡
ቡሄ_በሉ ከ ዳኒ🙏


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሣችሁ፡፡

#መልካም_በዓል!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@Princess_miserina
2024/05/08 08:58:10
Back to Top
HTML Embed Code: