tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL/6894
Last Update:
#Casting #Call
ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለሚሰሩት ቀረፃዎች በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
#መኪና #መንዳት #የሚችሉ #2 #ሴቶች
👍ዕድሜ ከ20_26
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
#4 #ወንዶች
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ዕድሜ ከ22 በላይ
👍ተክለሰውነት ያላቸው
#2 #ዋና #ሞዴል #ሴቶች
👍ዕድሜ ከ19 በላይ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
#8 #ሴት #ተዋናዮች
👍ዕድሜ ከ19_24
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆኑ
ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij
#ጀማሪ #ተዋናዮችን #እናበረታታለን!
#ማስጠንቀቂያ
ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።
BY የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች
Share with your friend now:
tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL/6894