Telegram Group Search
የ2023/24 ሻምፒዮኖች 🏆

[ UEFA ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ዳኒ ካርቫሀል በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በስድስት የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ቋሚ ተሰላፊ ሆኖ ያሸነፈ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

የ2024 የቻምፒየንስ ሊግ ጎሉ በእግር ኳስ ህይወቱ ሁለተኛው ጎሉ ብቻ ነበረች።

Mentality monster 👑🔥

[ ESPN FC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ሪያል ማድሪድ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈት ሳያስተናግዱ ዋንጫ ወስደዋል። 👑

[ GOAL ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨⚪️ ሆሴሉ ስለወደፊቱ ጊዜ፡ “በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የት እንደምሆን አላውቅም። አሁን ስለዚህ ጉዳይ እንነጋገራለን. "

"ልጄን ሲያለቅስ አይቼዋለሁ፣ በጣም ስሜታዊ ነኝ… ማለም ከቻልክ አንዳንድ ጊዜ ልታደርገው ትችላለህ"

↪️ ሪያል ማድሪድ ሆሴሉን €1.5 ሚሊዮን ዩሮ የመግዛት አማራጭ አላቸው።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ቶኒ ክሩስ፡ “ይህ ድንቅ ፍፃሜ ነው፣ ሁል ጊዜ የማስበው ፍፃሜ ነው። በእውነት ለ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።

የመጨረሻው ጨዋታው… በዌምብሌይ፣ ሻምፒዮንስ ሊግን ለ6ኛ ጊዜ አሸንፏል። 🎩

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ጆሴ ሞሪንሆ አዲሱ የፌነርባቼ ዋና አሰልጣኝ ሆኗል! 🇹🇷🇵🇹

[ Fenerbahce ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ቪንሰንት ኮምፓኒ በባየር ሙኒክ የሚከፈለው ደሞዝ ከቀድሞው ዋና አሰልጣኛቸው ጁሊያን ናግልስማን የበለጠ 2.6 ሚሊዮን ፓውንድ ለማግኘት ተዘጋጅቷል።

[ MailSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሉክ ሞድሪች በሪያል ማድሪድ ሌላ ሲዝን ይቆያል። 𝗛𝗘𝗥𝗘 𝗪𝗘 𝗚𝗢

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሲቪያ ጋርሲያ ፒሚየንታን እስከ 2026 ድረስ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨ኪሊያን ምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ 𝗛𝗘𝗥𝗘 𝗪𝗘 𝗚𝗢 ተጠናቋል

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 አርሰናል €65 ሚሊዮን ዩሮ የውል ማፍረሻው በጁን መጨረሻ ከማለቁ በፊት የአርቢ ላይፕዚጉን አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[ Plettigoal ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሉካስ ቫዝኬዝ በሪያል ማድሪድ ለመቆየት አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው።

[ TheAthleticFC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 በባየር ሙኒክ እና በጆናታን ታህ መካከል በዚህ ክረምት ከሌቨርኩሰን ስለ መዘዋወር የቃል ስምምነት ላይ ተደርሷል።

[ Plettigoal ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨🇧🇷 ሮድሪጎ በማንቸስተር ሲቲ ዝውውር ላይ፡ "በዚህ ሳምንት አንዳንድ ሚዲያዎች ስለ ዝውውር፣ ክለቦች፣ ውሰት ሲያወሩ ነበር... ስለሱ ምንም የማውቀው ነገር የለኝም እና ፍላጎት የለኝም" ሲል ተናግሯል።

“ፕሮፖዛሎች ቢኖሩም፣ ስለዚያ ምንም ሀሳብ የለኝም… እቆያለሁ። እዚህ ደስተኛ ነኝ ።ሪያል ማድሪድን እንዴት እለቃለሁ?!"

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔵🔴 ሮናልድ አራውሆ ስለወደፊቱ ቆይታው፡ “በጣም ደህና ነኝ፣ ተረጋግቻለሁ። እስከ 2026 ድረስ ውል አለኝ።

"የእኔ ተወካዮች ከክለቡ ጋር ይገናኛሉ, አሁን ግን ትኩረቴ በብሄራዊ ቡድኑ ላይ ነው "

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ጆዜ ሞሪንሆ በይፋ የፌነርባቼ ዋና አሰልጣኝ ሆኗል።

ለቱርክ እግር ኳስ ትልቅ ነገር ነው።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሜሰን ግሪንዉድ በርካታ ፈላጊ የሴሪአ ክለቦች አሉት፡ ናፖሊ፣ጁቬንቱስ እና ላዚዮ ማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂዉን ቢለቀው ይፈልጉታል።

[ Sunday Mirror ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🎙️ ሞሪንሆ ስለ ካርሎ አንቸሎቲ፡ "እሱ የማህበራዊ ሚዲያ አሰልጣኝ ሳይሆን ትክክለኛ አሰልጣኝ ነው። ወደ ቢሮው ሄደህ ምን ያህል ሜዳሊያዎችን እንዳገኘ ተመልከት።"

"የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ፍልስፍናቸውን ለመለወጥ ደስተኛ ከሆኑ ጠይቃቸው? ፍልስፍናን አይሸጡም, ዋንጫዎችን በቢሯቸው ውስጥ ያስቀምጣሉ "

[ Football Tweets ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2024/06/03 09:18:36
Back to Top
HTML Embed Code: