Telegram Group Search
በ ጎል ዶት ኮም የተመረጡ 10 ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች

1. ላሚን ያማል
2. አንድሪክ
3. ዋረን ዛየር ኤመሪ
4. ማቲያስ ቴል
5. አርዳ ጉለር
6. ቪቶር ሮክ
7. ኮቢ ማይኖ
8. ኬናን ኢልዲዝ
9. ካላውዲዮ ኤችሪ
10. ሌኒ ዩሮ
ካርቫሀል ፦
"ክለቡ ስለ ምባፔ ምንም አልነገረንም። ነገር ግን ምባፔ በክረምቱ ወደ ሪያል ሲቀላቀል ለማየት የሚቻል ይመስላል፣ …”

“እሱ እዚህ ቢገኝ በጣም ጥሩ ነበር፣ እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው። ለሪያል ትልቅ ዜና ነው እንዲሁም፣ ለመላው ላሊጋም ጭምር ነው” ሲል ተናግሯል።
⚔️ ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ በዚህ ሲዝን፡-

ራይስ ፦                    ሮድሪ ፦

👕 39 ጨዋታዎች   👕 37 ጨዋታዎች
⚽️ 6 ጎሎች             ⚽️ 7 ጎሎች
🎯 6 አሲስት            🎯 9 አሲስቶች
ብራዚላዊው ጥበበኛ ሮናልዲኒሆ ጎቾ ዲያሲስ ሞሬራ ዛሬ 44 ዓመት ሆኖታል።

ጎቾ በተጫዋችነት ያሳካቸው፦

🏆 2 La Liga
🏆 1 UCL
🏆 1 Serie A
🏆 1 Copa Libertadores
🏆 1 World Cup
🏆 1 Copa America
🏆 1 Confederations Cup
. 🇧🇷 መልካም ልደት ጎቾ🥳
Forwarded from asquare wall arts (🤵🆎 ፳፬)
Size 40 x 60 cm
Epoxy wall art
800 birr
0967280853
https://www.tg-me.com/asquarewallart
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ
https://www.tg-me.com/boost/TV VARIZSH HD ቫርዚሽ ቲቪ/com.TV_VARISH
Boost አድርጉልን ቻናላችንን ለብዙ ሰው እንዲደርስ

አታሳፍሩኝም አውቃለሁ
⚽️ Premier League
🟠⚪️ West Ham 🆚 Tottenham



🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500


አዲስ የስፖርት ቻናል ነው
እስቲ ማታ ካሳየ አሳውቁኝ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
37%
አርሰናል
63%
ባየር ሙኒክ
ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
79%
ሪያል ማድሪድ
21%
ሲቲ
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
🔹Turkmenistan Sport
🔹Yahsat
🔹Freq : 12302 - V - 27500 አዲስ የስፖርት ቻናል ነው ኢሄ ቻናል ኳስ እያሳየ ነው ወይስ አይደለም አባካቹ ንገሩኝ?
Anonymous Poll
36%
እያሳየ ነው
64%
እያሳየ አይደለም
Forwarded from TV VARIZSH HD / ቫርዚሽ ቲቪ (🤵🆎 ፳፬)
የዘወትር ደሳለኝ
የዳንስ ቪዲዮዎች
https://youtu.be/o8XjGwkU1hI
🗓 Sat, May 18
🖥 TV Varzish
Italy Serie A 🇮🇹
Torino 🆚️ AC Milan
 03:45 ETH Local 🇪🇹
09:45 PM
GMT+3 21:45


@TV_VARISH @TV_VARISH
ማን ሊጉን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
74%
ማንቺስተር ሲቲ
26%
አርሰናል
ዌስትሀም ዩናይትድ በይፋ አሰልጣኝ ሾመ !

በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው ዌስትሀም ዩናይትድ አዲስ አሰልጣኝ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።

ዌስትሀም ዩናይትድ የ 57ዓመቱን የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ፣ ሲቪያ ፣ ዎልቭስ እና ስፔን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌን በሀላፊነት መሾሙን በይፋ አሳውቋል።

አሰልጣኝ ጁሊያን ሎፕቲጌ ከሀላፊነቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት " እንደ አሰልጣኝ ሁልጊዜ ምኞቴ በየጊዜው መሻሻል ፣ ተጨዋቾችን ማሻሻል እና ትልቅ ነገሮችን ማሳካት ነው ለመጀመር ጓጉተናል " በማለት ተናግረዋል።

https://www.tg-me.com/TV VARIZSH HD ቫርዚሽ ቲቪ/com.TV_VARISH
2024/05/23 23:24:54
Back to Top
HTML Embed Code: