tg-me.com/Teyakaenamels/2897
Last Update:
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫
//ጥያቄና መልስ//
1️⃣ በመፅሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ግዜ የምስጋና መሳሪያ የሆነው በገና ነው❓
//መልስ//// እውነት✅
2️⃣በአድስ ኪዳን የመጀመሪያዋ ዉዳሴ ማርያምን ደረሲ ማን ይባላል❓
//መልስ//// ቅዱስ ብሩታዎስ ይባላል።=✅
3️⃣የእመቤታችን ጠባቂ የሆነው የአረጋዊ ቅዱስ ዩሴፍ እናትና አባት ማን ይባላሉ❓
//መልስ//// አባት ያዕቆብ እናቱ ዩሐዳ ይባላሉ።=✅
4️⃣የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እናትና አባቷ ማን ይባላሉ❓
/መልስ//// አባቷ ድርሳኒ እናቷ እሌኒ ይባላሉ❓✅
5️⃣ በኢየሩስአሌምና በደብረ ዘይት ተራራ መካከል ዳሽ የምትባል ለምለም ስፍራ አለች❓
/መልስ//// ጌቴሴማኔ✅
6️⃣ ዘጠኙ ቅዱሳት ወደ ሐገራችን ኢትዮጵያ የገቡት በአፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘመን ነው❓
/መልስ//// ሐሰት ፦ ምክንያቱም በንጉስ በአላሜዳ ዘመነ መንግስት ነው።✅
7️⃣ የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ታላቅ ወንድም ማን ይባላል❓
//ምርጫ//
ሀ// ቅዱስ ዩሐንስ
ለ// ቅዱስ ማርቆስ
ሐ//ቅዱስ ጎርጎርዮስ✅
መ//ቅዱስ ሳቢሮስ
8️⃣በመጸሐፈ ምሳሌ 'ምዕራፍ' 9 'ከቁጥር' 1 ላይ "ጥበብ ቤቷን ሰራች ሰባቱንም ምሰሷዋን አቆመች ይላል" ጥበብ የተባለው ማነው? ቤቷን የተባለውስ ምንድን ነው?ሰባቱ ምሰሶዎች ምንድን ናቸው❓
//መልስ/// 'ጥበብ' የተባለው ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ቤት' የተባለችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናት።
,,7ቱ ምሰሶዎች' የተባሉት 7ቱ ሚሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ናቸው።✅
9️⃣ ለጊዮን/ለአባይ ወንዝ ዳዊታቸውን አደራ የሰጡ ከ 5 አመት እስር በኋላ ሲመለሱ ዳዊታቸውን ከወንዙ የተረከቡ ኢትዮጵያዊ ቅዱስ አባት ማን ይባላሉ❓
//ምርጫ//
ሀ//አቡነ ተክለ ሐይማኖት
ለ//አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሐ// አቡነ ዘርአ ቡሩክ✅
መ//አቡነ ሃፍተ ማርያም
🔟 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 18-2 ላይ ጌታችን በምሃላቸው አቁሞ በምሳሌ ሐዋርያትን ያስተማረበትና አቅፎ የሳመው ይህ ህፃን ማነው❓
//መልስ///ቅዱስ አግናጢዎስ
✅
1️⃣1️⃣ መርቆሪዎስ ማለት ምን ማለት ነው❓
//መልስ//// የአብ ወዳጅ የክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው።✅
1️⃣2️⃣ ነብዩ ነህሚያ የማን ቤት ጠጅ አሳላፊ ነበር❓
//ምርጫ//
ሀ//የንጉስ አርጤክስስ=✅
ለ//የንጉስ ድርጣድስ
ሐ//የንጉስ ህዝቂያስ
መ//የንጉስ ዳዊት
1️⃣3️⃣ የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ነብዩ ሙሴ ነው❓
መልስ //// እውነት=✅
1️⃣4️⃣ የእመቤታችንን ሰኔ ጎለጎታን የፃፈው አባት ማነው❓
//ምርጫ//
ሀ//አባ ህሪያቆስ
ለ//ቅዱስ ዩሐንስ ወንጌላዊ =✅
ሐ//ቅዱስ ኤፍሬም
መ//አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ
1️⃣5️⃣ የሐዋርያው የቅዱስ ማቴዎስ የቀድሞው ስሙ ማን ይባላል❓
//ምርጫ//
ሀ//ስምኦን
ለ//ዲዲሞስ
ሐ//ሌዊ=✅
መ//ሳኦል
1️⃣6️⃣ ቅጣትን ሳይሆን የቅጣት እናት የሆነውን /ኃጢአያትን እንፍራ ይህን ያለው አባት ማነው❓
//ምርጫ//
ሀ//አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ
ለ//ማር ይስሃቅ✅
ሐ//ቅዱስ ዩሐንስ አፈ ወርቅ
መ//አረጋዊ መንፈሳዊ
17/ አባታችን ኖህ ስንት ልጆች አሉት? ስማቸውስ❓
መልስ/// 3 ልጆች
ካም ፣ያፌት ፣ ሴም ይባላሉ።✅
https://www.tg-me.com/us/የድንግል ማርያም ልጆች& 33;ጥያቄና መልስ ቻናል& 33;/com.Teyakaenamels
BY የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!
Share with your friend now:
tg-me.com/Teyakaenamels/2897