tg-me.com/Teyakaenamels/2915
Last Update:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫
ጥያቄ እና መልስ
1️⃣ አኬልዳማ ማለት የደም መሬት ማለት ነው ❓
እውነት✅
2️⃣ የነብዩ ሳሙኤል እናት አባቱ ማን ይባላሉ
አባቱ ሕርቃል እናቱ ሀና✅
3️⃣ የገነትን በር ይጠብቁ የነበሩት ሁለቱ መላእክት ማን እና ማን ናቸው❓
ዙጡኤል ሰራቅኤል ✅
4️⃣ አርከ እግዚአብሔር በመባል የሚታወቀው አባታችን ዳዊት ነው
ሀሰት አባታችን አብርሃም ነው✅
5️⃣ ሃይማኖት ማለት ማመን መታመን ማለት ነው❓
እውነት ✅
6️⃣ እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ አሸተተ እንደአንቺ ያለ አላገኘም እና የሚወደው ወደ አንቺ ላከ ያለው❓
ሀ/ አባ ጊዮርጊስ
ለ/ አባ ህርያቆስ✅
ሐ/ ቅዱስ ያሬድ
መ/ ቅዱስ ኤፍሬም
7️⃣ በቤተክርስቲያናች ስርዓት መሰረት በዓመት ውስጥ ስንት ቅዳሴአት አሉ ❓
ሀ/ 10
ለ/ 16
ሐ/ 14✅
መ/ 15
8️⃣ በቤተክርስቲያን ስርዓት በዓመት ውስጥ ሰባት አጽዋማት አሉ ምን ምን ❓
ፆመ ፍልሰታ
ፆመ ገና
ፆመ ድህነት
ፆመ ገሀድ
ፆመ ነነዌ
የሐዋርያት/ሴኔ ፆም
የዓብይ ፆም ነው ✅✅
9️⃣ የቤተክርስቲያን ህይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛባታል ስለዚህ ከግል ህይወታችን ይልቅ የቤተክርስቲያን አቋም አጠንክሩ ያለው አባት
ሀ/ አትናቴዎስ
ለ/ ብፁእ አቡነ ጎርጎርዮስ✅
ሐ/ ዮሃንስ አፈወርቅ
መ/ አረጋዊ መንፈሳዊ
🔟 ቤተክርስቲያን የሰማይ ስርዓት አላት ያለው አላት ያለው❓
ሀ/ ቅዱስ ያሬድ✅
ለ/ አባ ህርያቆስ
ሐ/ አባ ጊዮርጊስ
መ/ ቅዱስ ቄርሎስ
1️⃣1️⃣ መጸሐፈ መነኮሳት በስንት ይከፈላል❓
በሦስት👍
ፊልክሱስ
አረጋዊ መንፈሳዊ
ማርይስሀቅ✅
1️⃣2️⃣ አማኑኤል ማለት ምን ማለት ነው❓
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው✅
1️⃣3️⃣ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለመጀመርያ ካህን ሆኖ የተመረጠው ና ለአገልግሎት የተጠራው ሰው ስሙ ማን ይላል❓
መልኬ ጼዴቅ✅
1️⃣4️⃣ አባታችን ኖህ ለስንት ዓመት በድንግልና ኖረ❓
500 አመት✅
1️⃣5️⃣ ነገረ ማርያምን የፃፈልን አባት ማነው❓
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ✅
1⃣6️⃣ የጦቢትን አይን ያበራው መልአክ ማነው ❓
ቅዱስ ሩፋኤል ✅
1️⃣7⃣ ቀውስጦስ የሚባለው መክዓክ ከእግዚአብሔር ማልዶ ያስታረቀው ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ነው ❓
ሀሰት አባ ሳሙኤል ዘቀልሞን ነው. ✅
1️⃣8⃣ ዳዊት ማለት ህሩይ ማለት ነው ❓
እውነት ✅
1⃣9⃣ የቅዱስ ያሬድ ወላጆቹ ማን ማን ይባላሉ❓
ክርስቲና ታውክልያ/ይስሐቅ አብድዩ ✅
ወስበሀት ለእግዚአብሔር
https://www.tg-me.com/us/የድንግል ማርያም ልጆች& 33;ጥያቄና መልስ ቻናል& 33;/com.Teyakaenamels
BY የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!
Share with your friend now:
tg-me.com/Teyakaenamels/2915