በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎች እያንዳንዳቸው የአገልግሎት ክፍያ 500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ የሚከፍሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል።
በዚህም ተፈታኞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000553176097 በመጠቀም እስከ ማክሰኞ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ተፈታኞች የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ በኢሜይል አድራሻ [email protected] እና [email protected] መላክ ይኖርባቸዋል።
(ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ደብዳቤ ይመልከቱ።)
@Timihirt_Minister

tg-me.com/Timihirt_Minister/5273
Create:
Last Update:

BY ትምህርት ሚኒስቴር
Share with your friend now:
tg-me.com/Timihirt_Minister/5273