Telegram Group & Telegram Channel
ባንካችን አሐዱ፡ ባንክ ከ፫ ተቋማት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ!
ባንካችን ከተቋማቱ ጋር በጋራ ሀብት ለማሰባሰብ እና በየመስኮቻቸው የትብብር ሥራዎችን አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
በፊርማ ሥነ -ሥርዓቱ ላይም የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና የባንኩ ማኔጅመንት አባላት፥ በኢትዮሔላ በኩል  የአክሲዮን ማኅበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሐንስ ተስፋዬ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሀበነዮም ሲሳይ የተገኙ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ኅብረት  በኩል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሱድ ገበየሁ እንዲሁም  ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ገ/መድኅን መኮንን በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ በኩል ተገኝተው ስለ ስምምነቱ እና ስለ ተቋሞቻቸው ሥራ ገለጻ አድርገዋል።
የአሐዱ፡ባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በጋራ አብሮ  ለመሥራት ይህንን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንና ወደተግባር ለመቀየር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

tg-me.com/ahadubanket/697
Create:
Last Update:

BY አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

Share with your friend now:
tg-me.com/ahadubanket/697

View MORE
Open in Telegram

አሐዱ፡ባንክ Ahadu Bank S C Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

That strategy is the acquisition of a value-priced company by a growth company. Using the growth company's higher-priced stock for the acquisition can produce outsized revenue and earnings growth. Even better is the use of cash, particularly in a growth period when financial aggressiveness is accepted and even positively viewed.he key public rationale behind this strategy is synergy - the 1+1=3 view. In many cases, synergy does occur and is valuable. However, in other cases, particularly as the strategy gains popularity, it doesn't. Joining two different organizations, workforces and cultures is a challenge. Simply putting two separate organizations together necessarily creates disruptions and conflicts that can undermine both operations.

How to Use Bitcoin?

n the U.S. people generally use Bitcoin as an alternative investment, helping diversify a portfolio apart from stocks and bonds. You can also use Bitcoin to make purchases, but the number of vendors that accept the cryptocurrency is still limited. Big companies that accept Bitcoin include Overstock, AT&T and Twitch. You may also find that some small local retailers or certain websites take Bitcoin, but you’ll have to do some digging. That said, PayPal has announced that it will enable cryptocurrency as a funding source for purchases this year, financing purchases by automatically converting crypto holdings to fiat currency for users. “They have 346 million users and they’re connected to 26 million merchants,” says Spencer Montgomery, founder of Uinta Crypto Consulting. “It’s huge.”

አሐዱ፡ባንክ Ahadu Bank S C from us

Telegram አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
FROM USA