ባንካችን አሐዱ፡ ባንክ ከ፫ ተቋማት ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ!
ባንካችን ከተቋማቱ ጋር በጋራ ሀብት ለማሰባሰብ እና በየመስኮቻቸው የትብብር ሥራዎችን አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
በፊርማ ሥነ -ሥርዓቱ ላይም የአሐዱ፡ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና የባንኩ ማኔጅመንት አባላት፥ በኢትዮሔላ በኩል የአክሲዮን ማኅበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ዮሐንስ ተስፋዬ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሀበነዮም ሲሳይ የተገኙ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ኅብረት በኩል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሱድ ገበየሁ እንዲሁም ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ገ/መድኅን መኮንን በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ በኩል ተገኝተው ስለ ስምምነቱ እና ስለ ተቋሞቻቸው ሥራ ገለጻ አድርገዋል።
የአሐዱ፡ባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን በጋራ አብሮ ለመሥራት ይህንን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማችን እጅግ አስፈላጊ መሆኑንና ወደተግባር ለመቀየር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

tg-me.com/ahadubanket/698
Create:
Last Update:

BY አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
Share with your friend now:
tg-me.com/ahadubanket/698