Telegram Group & Telegram Channel
🟢ከሳይንቲስትነት ወደ ሳምቡሳ ሻጭነት ።

እሱ ሺክሀር ይባላል ፡ ህንድ ባንጋሉር ውስጥ በሚገኝ ባዮኮን የሚባል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተመራማሪ ሳይንቲስትና መምህር ነው ። ባለቤቱ የሆነችው ኒድሂም እጅግ ከፍተኛ በሚባል ክፍያ በአንድ የመድሀኒት ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ተመራማሪ ሳይንቲስት ናት ።

ሁለቱም ጥሩ ስራ እና ከፍተኛ ክፍያ የሚያገኙ ሰወች ነበሩ ።

ሺክሀር ሁሌም ከስራ ወደቤት ሲሄድ ፡ ሳምቡሳ ያለበት ቦታ ፈልጎ እና ገዝቶ ካልሆነ ወደቤት አይገባም ።

ከልጅነቱ ጀምሮ ሳምቡሳ ይወዳል ። ይህን የምታውቅ ሚስቱ ጊዜ ሲኖራት ሳምቡሳ አዘጋጅታ ትጠብቀው ነበር ።
እና አንድ ቀን ፡ ይህን በተመለከተ አወሩ ። ብዙ ሰው በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ሳምቡሳ ቢያገኝ ደስ ብሎት ይገዛል ፡ ነገር ግን ይህን ለመስራት በቁምነገር የተከፈተ ቤት የለም. ......
ስለዚህ ለምን እኛ በሰፊው አንሰራም አላት
ስራችንስ ፡ ሰራተኛ ልንቀጥር ወይስ ....

ልክ ነሽ ሰራተኛም እንቀጥራለን ፡ ግን በሰራተኛ ብቻ የሚሆን አይደለም ፡ እኛ ራሳችን ስራ መልቀቅ አለብን
......

በጉዳዩ ላይ አውርተው. . ተስማሙና ስራቸውን ለመልቀቅ ወሰኑ ፡ አሁን የሚቀረው መነሻ ገንዘብ ነው ፡ እሱን ደግሞ ለማግኘት ቤታችንን እንሽጥ በሚለው ተስማሙ ።
........

ወዲያው ሁለቱም ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑበት ስራቸው ለቀቁ ። ቤታቸውን ሽጠው ኪራይ ቤት ገቡ ። ሳምቡሳውን ለመስራት የሚሆን ቤት እና መሸጫ መደብር ከፈቱ ።

ለድርጅታቸው Samusa Singh የሚል ስያሜ ሰጡትና ፡ በሚኖሩበት ከተማ ባንጋሎር የመጀመሪያውን ጣፋጭ ሳምቡሳ ከአዋዜ እና ዳጣ መሰል ማባያ ጋር መሸጥ ጀመሩ ።
...........
ሳይንቲስቶቹ ባልና ሚስቶቹ ሺክሀር እና ኒድሂ ስራቸውን ለቀው ፡ ቤታቸውን ሸጠው የገቡበት የሳሙሳ ንግድ ፡ እነሱ ራሳቸው እስኪገረሙ ድረስ በአጭር ጊዜ ታዋቂ ሆነ ።
......
ከጥቂት አመታት በኋላ ዛሬ ላይ Samusa Singh በመላው ህንድ ታዋቂ የሆኑ በመቶ የሚቆጠሩ ቅርንጫፎች አሉት ። እናም ሪስክ ወሰደው ስራቸውን ለቀው ፡ ቤታቸው ሸጠው ደፍረው የገቡበት ቢዝነስ ዛሬ ላይ በቀን በሚሊየን የሚቆጠር ገቢ ያስገኝላቸዋል ።
.......
ሪስክ ውሰድና ወዳሰብከው ከፍታ ውጣ
....................
.

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tg-me.com/amazing_fact_433/9952
Create:
Last Update:

🟢ከሳይንቲስትነት ወደ ሳምቡሳ ሻጭነት ።

እሱ ሺክሀር ይባላል ፡ ህንድ ባንጋሉር ውስጥ በሚገኝ ባዮኮን የሚባል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተመራማሪ ሳይንቲስትና መምህር ነው ። ባለቤቱ የሆነችው ኒድሂም እጅግ ከፍተኛ በሚባል ክፍያ በአንድ የመድሀኒት ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ተመራማሪ ሳይንቲስት ናት ።

ሁለቱም ጥሩ ስራ እና ከፍተኛ ክፍያ የሚያገኙ ሰወች ነበሩ ።

ሺክሀር ሁሌም ከስራ ወደቤት ሲሄድ ፡ ሳምቡሳ ያለበት ቦታ ፈልጎ እና ገዝቶ ካልሆነ ወደቤት አይገባም ።

ከልጅነቱ ጀምሮ ሳምቡሳ ይወዳል ። ይህን የምታውቅ ሚስቱ ጊዜ ሲኖራት ሳምቡሳ አዘጋጅታ ትጠብቀው ነበር ።
እና አንድ ቀን ፡ ይህን በተመለከተ አወሩ ። ብዙ ሰው በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ ሳምቡሳ ቢያገኝ ደስ ብሎት ይገዛል ፡ ነገር ግን ይህን ለመስራት በቁምነገር የተከፈተ ቤት የለም. ......
ስለዚህ ለምን እኛ በሰፊው አንሰራም አላት
ስራችንስ ፡ ሰራተኛ ልንቀጥር ወይስ ....

ልክ ነሽ ሰራተኛም እንቀጥራለን ፡ ግን በሰራተኛ ብቻ የሚሆን አይደለም ፡ እኛ ራሳችን ስራ መልቀቅ አለብን
......

በጉዳዩ ላይ አውርተው. . ተስማሙና ስራቸውን ለመልቀቅ ወሰኑ ፡ አሁን የሚቀረው መነሻ ገንዘብ ነው ፡ እሱን ደግሞ ለማግኘት ቤታችንን እንሽጥ በሚለው ተስማሙ ።
........

ወዲያው ሁለቱም ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑበት ስራቸው ለቀቁ ። ቤታቸውን ሽጠው ኪራይ ቤት ገቡ ። ሳምቡሳውን ለመስራት የሚሆን ቤት እና መሸጫ መደብር ከፈቱ ።

ለድርጅታቸው Samusa Singh የሚል ስያሜ ሰጡትና ፡ በሚኖሩበት ከተማ ባንጋሎር የመጀመሪያውን ጣፋጭ ሳምቡሳ ከአዋዜ እና ዳጣ መሰል ማባያ ጋር መሸጥ ጀመሩ ።
...........
ሳይንቲስቶቹ ባልና ሚስቶቹ ሺክሀር እና ኒድሂ ስራቸውን ለቀው ፡ ቤታቸውን ሸጠው የገቡበት የሳሙሳ ንግድ ፡ እነሱ ራሳቸው እስኪገረሙ ድረስ በአጭር ጊዜ ታዋቂ ሆነ ።
......
ከጥቂት አመታት በኋላ ዛሬ ላይ Samusa Singh በመላው ህንድ ታዋቂ የሆኑ በመቶ የሚቆጠሩ ቅርንጫፎች አሉት ። እናም ሪስክ ወሰደው ስራቸውን ለቀው ፡ ቤታቸው ሸጠው ደፍረው የገቡበት ቢዝነስ ዛሬ ላይ በቀን በሚሊየን የሚቆጠር ገቢ ያስገኝላቸዋል ።
.......
ሪስክ ውሰድና ወዳሰብከው ከፍታ ውጣ
....................
.

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

BY 433 አስገራሚ እውነታዎች

Share with your friend now:
tg-me.com/amazing_fact_433/9952

View MORE
Open in Telegram

4 3 3 አስገራሚ እውነታዎች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The messaging service and social-media platform owes creditors roughly $700 million by the end of April, according to people briefed on the company’s plans and loan documents viewed by The Wall Street Journal. At the same time, Telegram Group Inc. must cover rising equipment and bandwidth expenses because of its rapid growth, despite going years without attempting to generate revenue.

In many cases, the content resembled that of the marketplaces found on the dark web, a group of hidden websites that are popular among hackers and accessed using specific anonymising software.“We have recently been witnessing a 100 per cent-plus rise in Telegram usage by cybercriminals,” said Tal Samra, cyber threat analyst at Cyberint.The rise in nefarious activity comes as users flocked to the encrypted chat app earlier this year after changes to the privacy policy of Facebook-owned rival WhatsApp prompted many to seek out alternatives.4 3 3 አስገራሚ እውነታዎች from us

Telegram 433 አስገራሚ እውነታዎች
FROM USA