Telegram Group Search
ስካይ ስፖርት ኒውስ እንደዘገበው አንድ የሻምፒዮንስ ሊግ ክለብ አማዱ ኦናናን በተመለከተ ለኤቨርተን ጥያቄ ማቅረቡን ተዘግቧል። ተጫዋቹ በዚህ ክረምት ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል እና ዋጋው £50m አካባቢ እንደሆነ ይገመታል ። [ Sky Sport]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
🏆 EURO 2024 ዛሬ ጀምሯል
ሁሉንም ጎሎች ለመመልከት

https://www.tg-me.com/Premier_League_Offical_Channel

https://www.tg-me.com/Premier_League_Offical_Channel
GOAL KAI HAVERTZ

SHARE || @ETHIO_ARSENAL
▪️ || ጀርመን ስኮትላንድን 3 ለ 0 እየመራች ባለችበት ጨዋታ ካይ ሀቨርትዝ 1 ጎል እና 1 አሲስት አስመዝግቧል። 🇩🇪

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
አዳዲስ ነጠላ ዜማዎች እና አልበሞች እንዲሁም የድሮ የ90's አይረሴ ታሪካዊ አልበሞችን ምታገኙበትን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tg-me.com/+TWde2-5nkjNmYjY0
https://www.tg-me.com/+TWde2-5nkjNmYjY0
ካይ ሃቨርትዝ በአውሮፓ ውድድር ለሀገሩ ጀርመን ባደረጋቸው ያለፉት ሶስት የምድብ ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሯል።

ከፖርቹጋል
ከሃንጋሪ
ከስኮትላንድ

[Squawka]

🔝🔥🔥

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ጀርመናዊያኑ እና ኔግልስማን የሚኬል አርቴታን እጅ ያመስግኑ አንዳንዶች አንዳልነበር አድርገውት የነበረውን ካይ ሀቨርትዝ እንደ አዲስ ጠፍጥፎ ሰርቶላቸዋል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
በዩሮ 2024 የመክፈቻ ጨዋታ በምድብ አንድ ጀርመን ስኮትላንድ 3-0 እየመራች ለዕረፍት ስትወጣ ካይ ሀቨርትዝ አንድ(በፍፁም ቅጣት ምት) አስቆጥሮ አንድ ማመቻቸት ችሏል።

ካይ በውድድር ዓመቱ ለአርሰናል እና ጀርመን 18 ግቡን፣ እንዲሁም 8ኛ አሲስቱን ማድረግ ችሏል። 🔥

በሁለተኛው 45' ምን እንመለከት ይሆን...?

እስኪ አንዴ ለካይ 🇩🇪🔥👏


"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
▪️| ካይ ሀቨርትዝ በሁሉም ውድድሮች አጥቂ ሆኖ በተሰለፈባቸው 17 ጨዋታዎች ላይ 19 ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎዎችን አድርጓል ።

⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️

SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️| ካይ ሀቨርዝ በመጀመሪያው አጋማሽ :-

8 የተሳኩ ፓሶችን አደረገ
3/3 የአየር ላይ ፍልሚያዎችን አሸነፈ
2 የጎል ሙከራዎችን አደረገ
1 አሲስት አደረገ
1 ጎል አስቆጠረ

Keep shining kai 🙌

SHARE @ETHIO_ARSENAL
አሁን ለሚደረገው ጨዋታ አዲሱ ያሲን app ተለቋል💥
ለሁሉም android ስልክ የሚሆን እና iphone ስልክም ለpc የሚሆነም ነገር አግኝተናል
አፑን በዲሽ እና ቴክ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ
👇👇
https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
ኬራን ቴርኒ በ '75ኛው ደቂቃ ተቀይሮ ከሜዳ ወጥቷል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
እንዴት አደራችሁልን 🥰

[መልካም ቀን] [ኢትዮ አርሰናል]

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ።
🎯 t.betwinwins.net/mrthtt6a

📱 www.tg-me.com/betwinwinset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
፨ሰዎች በዚ ሰአት በየቻናሉ በየfbው የሚያወሩለት ምንድነው ነገሩ እንዴት ሰዎች ስልካቸውን ታፕ በማድረግ ብቻ ገንዘብ ሊሰሩ ቻሉ?

ከጅምሩስ Crypto Currency ምንድነው?
ዋሌት ምንድነው?
ብሎክ ቼይን ምንድነው?
Miners ምንድናቸው?
Airdrop ምን ማለት ነው?


እነዚህን እና እነዚን የመሳሰሉ ጥያቄዎች ከነማብራሪያው ከታች ያለው ቻናል ላይ በመግባት ለጥያቄዎቹ መልስ ያግኙ ህይወታቹንም ከዙህ አስከፊ ድህነት አላቁ

ቻናሉን ለመቀላቀል !👇

https://www.tg-me.com/+xikJ13xbNf45YzQ0

https://www.tg-me.com/EthioAirdropofficial
የአውሮፓ ዋንጫ! 

24 ሀገራት በ6 ቡድኖች የተደለደሉበት የዘንድሮው የአውሮፓ ዋንጫ 

በዚሁ በቻናላችን  ብዙሀኑ የአርሰናል ደጋፊ የማን ደጋፊ ናችሁ ብለን በጠየቅነው መሰረት  ሰፊው ቁጥር  ፈረንሳይ ወስዳለች ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2024/06/15 05:47:25
Back to Top
HTML Embed Code: