Telegram Group Search
አላህ ሆይ የኢማን ጣዕም በኢባዳችን ውስጥ አቅምሰን ያረብ ።

ህይወት ያለው ሰኪና ያለው አላህ ጋር ባለን ያማረ
ግንኙነት ነው ። አሳምረን አስውበን…………

#ኢስላሚክ #ራማክፋሽንብራንድ #ልብሶች
ለተጨማሪ https://chat.whatsapp.com/ITc7zQuBKK4CSkKrGmjG91
Forwarded from Ramak_FASHION
🥳🤗 የአላህ ሰላም፣ እዝነት እና በረከት በእናንተ ላይ ይሁን

አዲስ ከራማክ ፋሽን ማእከል 😘

ከ"ከራማክ ጥላ ስር"

ይደመማሉ

ራማክ ቆንጆ፣ ቀላል እና ለመልበስ ምቹ ኢስላሚክ አልባሳት መሸጫ ናት 🤩

እነዚህ

በጣም የሚያምሩ እና የቅርብ ጊዜ ሞዴሎች ናቸው

3 ፍሬ ናቸው 1 ሒጃብ
2ተኛው ከውስጥ ጉርድ አለው
3ተኛው ከላይ ተደራቢ ባለ ቁልፍ ባለኮፊያ የሆኑ ክፍሎች አሉት ካፕ ያለው ጅልባብ 🙈🙈🙈

ሞዴሉ ከፎቶግራፎቹ የበለጠ እጅግ በጣም ቆንጆ ውብ ምቹ ነው

ልብስነቱ ከፍተኛ ጥራት ያለው የቱርክ ጨርቅ 👌💙💙

መልበስ የሚቻለው
ከ 55 እስከ 130 ኪ.ግ
ሳይዝ አለ ።

*የምናደርስባቸው አካባቢዎች*

ቦታ፡ በዱባይ ውስጥ ፣ሻርጃ ፣
አጅማን ፣ራስል ኸይማ ፣አቡዳቢ ፣አልኤን ፣ፍጄራ ፣አልወገን

አገር ውስጥ… አዲስ አበባ ፣ኮምበልቻ ፣ሀይቅ ፣ደሴ ፣ከሚሴ ፣ሀርቡ ፣ሎጊያ ፣………እናከፋፍላለን።

👇ለተለያዩ ጥያቄዎችና መረጃዎች በግል ለማናገር 👇
+971581933974
+971569421749
+971521630386

*ለተጨማሪ ሞዴሎች ጎራ ይበሉ*
https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
https://www.tg-me.com/RAMAKfashion

*የማከፋፈያ ዋጋ*
በጅምላ ፡ 95
በፍሬ ፡ 120

😘😘😘😘መልካም ቀን
አዲስ  ከ" RAMAK " ብራንድ

በቅርብ ይገባሉ ቀድማችሁ እዘዙን❤️❤️

በኡሙ ማኢደ ማእከል እየተዘጋጀ ይቀርባል 🙈🙈🙈


ሞዴል "12" 💜💜


ሚያምር abaya፣ መጠነኛ የላስቲክ እጅጌ ያለው፣ ከሚያምር ሻርፕ ጋር ነው    🧶🧶

ጨርቅነቱ "የቱርክ ሐር" 🪡

የሚገኙ የሳይዝ መጠኖች 👇🏻 ናቸው።
L 👉🏻59 ሴ.ሜ.💫
XL 👉🏻61CM.💫
2XL 👉🏻63CM.💫
3XL 👉🏻67CM.💫

የጅምላ ዋጋ: 95

የፍሬ ዋጋ: 120


ለማነጋገር 👇👇👇👇👇👇👇

+971581933974
+971581933974

አድራሻ፡ዱባይ ናህዳ street 26 D
ሜትሮ አጠገብ

https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
https://www.tg-me.com/RAMAKfashion
ምናልባትም አሁን ያላችሁበት ጊዜ እህቶቼ ለናንተ ከባድ
ሊሆን ይችላል ።
ግን ምንም አይደለም ምክንያቱም እሱ ያልፋል በእርግጠኝነት ያልፋል እጆቻችሁን ከፍ አርጋችሁ አልሀምዱሊላ ምትሉ ትሆናላችሁ እያንዳንዱ ችግር የፈረጅን የደስታን የእፎይታን ቁልፎች ይዘውላችሁ ይመጣሉ በአላህ ተመኩ ተማመኑበትም ።
የእፎይታ ዋጋው ከባድ ባይሆንማ ምንም
ችግር የለም ነበር ።...❤️ ከችግር ጋር በርግጥ ምቾት አለ።

#ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
﷽ ﴿إنّ اللّه ومَلَائِكَتهُ يُصَلُّون على النبيِّ ياأيُّها ٱلّذين آمنُوا صَلُّوا عَلَيهِ وسلِّمُوا تَسْليما﴾

#መልካም ጁመአ እህቶቼ ከዳር እስከዳር ወዳችሁዋለሁ

https://www.tg-me.com/Rahatul_Qelb
https://www.tg-me.com/Rahatul_Qelb
2024/05/12 00:10:50
Back to Top
HTML Embed Code: