Telegram Group & Telegram Channel
ምክረ ካፌ

ካፌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ሳነብ የነበረውን መፅሐፍ በመጨረሴ እርካታ ተሰምቶኝ እየተደሰትኹ ነበር ።( መፅሐፉ 323 ገፅ አሉት የፈጀብኝ ጊዜ አንድ ወር ከአምስት ቀን ነው...ቀርፋፋ ሁነሀል ሶፊ።)

...ለመጀመሪያ ጊዜ አካባቢዬን ቃኘው...ከእኔ ብዙም ሳይርቅ ሁለት ወንዶች ተቀምጠዋል...አንዱ እጁን እያወራጨ ነው የሚያወራው...አንዱ ቃል ጆሮዬ ጥልቅ አለ "ሴት አትመን...! " ከዛን በኋላ ወሬውን ለመስማት ጓጓው (የጓጓውት ወረኛ ስለሆንኹ አይደለም ይሄ ምክር ለእኔም ያስፈልገኛል ብዬ ስላሰብኹ ነው።)

የጆሮዬን መረብ በእነርሱ ዙርያ ጣልኹ... እጁን እያወራጨ ይመክረዋል ስሜታዊ ሆኗል...

"አስታውስ ባለፈው እንደዛ የምታምናት እንደውም " ሰውን መክዳት ፋሽን በሆነበት ዘመን እንደ እርሷ ለቃሏ የሚታመን ሰው ማግኘት መታደል ነው ።" ብለህ ያሞካሸሀት ልጅ እንኳን ከድታሀለች።ወንድሜ አንዳንዴ ስብራትህን መርሳት የለብህም ፤ እንድታዝንባቸውና እንድትታመምባቸው አይደለም እንድትማርበት። ከእንግዲህ ወጥረህ ስራ ፤ ራስህን አበርትተህ ወደፊት ተራመድ ስፖርት ስራ ፤ መንፈሳዊ ነገሮችን አጎልብት ፤ ሰው ይመጣል ሰው ይሄዳል የምን እየዬ ነው ! አንድ አባባል አለ "ያቆሰሉህ ሌሎች ቢሆኑም ፤ ቁስልህን ማከም ግን የአንተ ኃላፊነት ነው ።" በነገሮች መቀያየር የማይረታ ማንነት ለመገንባት ሞክር።ከአንተ ወዲያ ላንተ ማንም አይመጣም ። " የሚመከረው ሰው ጭንቅላቱን ላይ ታች እየወዘወዘ ይሰማል።(ልክ እንደገባው ሰው...)

ይሄስ ምክር ለእኔ ነው።
ቆይ ሰውዬው ያውቀኝ ይሆን?
ቆይ እግዚአብሔር ሊያበረታኝ ልኮት ይሆን?

አረ ይሄስ ምክር ለእኔ ነው።

ወጥረህ ስራ ሶፊ የምን እየዬ ነው !

ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
©ሶፊ

tg-me.com/bestletters/5968
Create:
Last Update:

BY 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ

Share with your friend now:
tg-me.com/bestletters/5968

View MORE
Open in Telegram

የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How to Buy Bitcoin?

Most people buy Bitcoin via exchanges, such as Coinbase. Exchanges allow you to buy, sell and hold cryptocurrency, and setting up an account is similar to opening a brokerage account—you’ll need to verify your identity and provide some kind of funding source, such as a bank account or debit card. Major exchanges include Coinbase, Kraken, and Gemini. You can also buy Bitcoin at a broker like Robinhood. Regardless of where you buy your Bitcoin, you’ll need a digital wallet in which to store it. This might be what’s called a hot wallet or a cold wallet. A hot wallet (also called an online wallet) is stored by an exchange or a provider in the cloud. Providers of online wallets include Exodus, Electrum and Mycelium. A cold wallet (or mobile wallet) is an offline device used to store Bitcoin and is not connected to the Internet. Some mobile wallet options include Trezor and Ledger.

A Telegram spokesman declined to comment on the bond issue or the amount of the debt the company has due. The spokesman said Telegram’s equipment and bandwidth costs are growing because it has consistently posted more than 40% year-to-year growth in users.

የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ from us

Telegram 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ
FROM USA