Telegram Group & Telegram Channel
#Repost

"ስለራስህ ንገረኝ? " አለች ። ...ለማወቅ እንደጓጓች ያስታውቃል።

"ምንም የሚነገር ነገር የለኝም..." ብዬ ላድበሰብስ ሞከርኩ...በርግጥም የለም።ደሞ ቢኖርስ እኔ እንዲህ ነኝ ተብሎ ይወራል? ነውር አይደለም?

" ሶፍ ?!" አለች ልምምጥ በታጀበው ድምፀት።

እንደ ክርስቶስ አንዳንዶች እንዲህ ይሉኛል...ሌሎች ደግሞ እንደዛ እያልኹ ልመልስላት?

ደግሞ ሰዎች ስለኔ ምን እንደሚሉ በምን አውቃለኹ?

ብዙ ካሠላሰልኹ በኋላ ድምፄ እየተቆራረጠ እንዲህ አልኋት...

"አንዳንድ ቀን በጠዋት ተነስቼ ቴክኖሎጂ ምን ያህል ትኩረታችንን እደበታተነብን ለራሴ ተንትኜ ስልኬን ወዲያ አሽቀነጥረው እና አንባቢ እሆናለኹ...ወደ አንዱ ካፌ ሄጄ፤ስልኬን አጠፋና መፅሐፌን አነባለኹ...ለወትሮ ኮሽታ የሚረብሸኝ ሰው፤በዛ ሁሉ ሰው መሀል ቁጭ ብዬ፥አንዳች ድምፅ ሳይረብሸኝ በተመስጦ ደራሲው ባሳፈረኝ ምናብ እየተጓዝኩ እውላለሁ።

አንዳንዴ ደግሞ እንኳን መፅሐፍ ላነብ ቀርቶ ረጅም ፅሁፍ ሳይ እራሱ እንደ እርጉዝ ሴት ያቅለሸልሸኛል።በየሶሻል ሚዲያው እገሌ አገባ፣እገሌ መኪና ገዛ፣ዱባይ ሄደ፣ዛሬ እገሌ ቺክን ሳላድ በላ...ስንት ላይክ አገኘው? ስንት ቪው ?እገሌ እንዴት ነው የኔን ፖስት ላይክ ያላደረገው...እያልኹ ስባክን እውላለኹ።

አንዳንድ ቀን ደግሞ ተስፋ እንደቆረጠ፣እንደታመመ፣በደዌ እንደተመታ ሰው ከአልጋዬ መውረድ ይቀፈኛል።ስለንጋት፣ስለረፋዱ፣ስለቀትር ግድ አይሰጠኝም...በወጣትነቴ ያረጀው ያህል ይሰማኛል...

አንዳንድ ቀን ደግሞ መናኒ እሆንና ለሊት ከወፎቹ ቀድሜ እነሳለኹ፤ከመሸ ሽንት ቤት መሄድ የምሰጋው ሰው የለሊቱ ግርማ ምንም ሳያስፈራኝ፥ደጀ ሰላም እሄዳለኹ።በፀሎት እና በምስጋና እተጋለኹ።ደግም ቢቆጠር የማያልቅ ኃጢአትን እንደሰራኹ እረሳና ከምእመኑ አቃቂር አወጣለኹ...

አየሽ እኔ ብዙ ሰው ነኝ።
አንተ ማነህ? ካልሽኝ እኔ የቱ እንሆንኹ አላውቅም።"

ከተቀደደው ማስታወሻ
30/1/2015
©ሶፊ

tg-me.com/bestletters/5970
Create:
Last Update:

BY 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/bestletters/5970

View MORE
Open in Telegram

የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Secret Chats of Telegram

Secret Chats are one of the service’s additional security features; it allows messages to be sent with client-to-client encryption. This setup means that, unlike regular messages, these secret messages can only be accessed from the device’s that initiated and accepted the chat. Additionally, Telegram notes that secret chats leave no trace on the company’s services and offer a self-destruct timer.

Spiking bond yields driving sharp losses in tech stocks

A spike in interest rates since the start of the year has accelerated a rotation out of high-growth technology stocks and into value stocks poised to benefit from a reopening of the economy. The Nasdaq has fallen more than 10% over the past month as the Dow has soared to record highs, with a spike in the 10-year US Treasury yield acting as the main catalyst. It recently surged to a cycle high of more than 1.60% after starting the year below 1%. But according to Jim Paulsen, the Leuthold Group's chief investment strategist, rising interest rates do not represent a long-term threat to the stock market. Paulsen expects the 10-year yield to cross 2% by the end of the year. A spike in interest rates and its impact on the stock market depends on the economic backdrop, according to Paulsen. Rising interest rates amid a strengthening economy "may prove no challenge at all for stocks," Paulsen said.

የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ from us

Telegram 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ
FROM USA