Telegram Group & Telegram Channel
ለፈገግታ😂

አንዱ ገጠሬ ነው አሉ። ህዝቦቹ ተሰብስበው ሙሐደራ ካላደረክልን አሉት። ሚምበር ላይ ወጥቶ

√ "ሰዎች ሆይ ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁን ?" ሲላቸው
"አናውቅም" አሉት።
"እንግዲያውስ ለማያውቁ ሰዎች ማስተማር ድካም ነው። " ብሎ ወረደ!

በሌላም ቀን መጥተው " እሺ ዛሬ አስተምረን" አሉት። አሁንም ሚምበር ላይ ወጥቶ
√ "ሰዎች ሆይ ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁን ?" ሲላቸው በአንድ ድምፅ
"አዎን! እናውቃለን" አሉት።
"እንግዲያውስ ለሚያውቅ ሰው መናገር ፋይዳ የለውም።" ብሎ ወረደ።

ለሶስተኛ ጊዜ መጥተው "እባክህ አስተምረን" አሉት። አሁንም ሚምበሯ ላይ ወጥቶ
√ " ሰዎች ሆይ ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁን?" ሲላቸው
ቀድመው ተወያይተው ነበርና ግማሻቸው "አዎን" ሲሉ ግማሻቸው "አናውቅም" አሉ።

"እንግዲያውስ ያወቁት ለማያቁት ያሳውቁ!" ብሏቸው ወረደ !!»😂
#Repost

tg-me.com/blackme2/6839
Create:
Last Update:

BY ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280

Share with your friend now:
tg-me.com/blackme2/6839

View MORE
Open in Telegram

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Secret Chats of Telegram

Secret Chats are one of the service’s additional security features; it allows messages to be sent with client-to-client encryption. This setup means that, unlike regular messages, these secret messages can only be accessed from the device’s that initiated and accepted the chat. Additionally, Telegram notes that secret chats leave no trace on the company’s services and offer a self-destruct timer.

How Does Bitcoin Mining Work?

Bitcoin mining is the process of adding new transactions to the Bitcoin blockchain. It’s a tough job. People who choose to mine Bitcoin use a process called proof of work, deploying computers in a race to solve mathematical puzzles that verify transactions.To entice miners to keep racing to solve the puzzles and support the overall system, the Bitcoin code rewards miners with new Bitcoins. “This is how new coins are created” and new transactions are added to the blockchain, says Okoro.

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ from us

Telegram ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤
FROM USA