Telegram Group Search
🤔ስንቶቻችሁ ናችሁ በአሁን ሰዓት Tap tap, Task, Invite እያረጋችሁ በቀለሉ ብር መስራት ምትፈልጉት?🤑

📦በመርካቶ ኤርድሮፕ ስለአዳዲስ እና አሁን ላይ ስላሉ ኮይኖች መረጃ ያገኛሉ

🟡አሁኑኑ ጆይን ይበሉና ገንዘብ ይስሩ🟡
የአርሰናል አዲሱ 2024/25 ኦሪጅናል ማሊያ Home kit 👕 ለመግዛት ኦርደር ማስደርግ ሚፈልግ ። 👇

Inbox: @mex_sport_wear

For more items Join our telegram channal

የቴሌግራም ገፃችን: https://www.tg-me.com/Mex_sports_wear

mex Original Sport equipment sell center

አድራሻችን : አዲስ አበባ መገናኛ ከዘፍመሽ ወደ ሾላ መብራት በሚወስደው መንገድ ላይ ዋአች ሞል ፊት ለፊት በሱፍቃድ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያገኙናል ።
ካይ ሀቨርትዝ ፦

" በአርሰናል ያለኝን ጊዜ ወድጄዋለሁ ፤ እናም እንደ ቤቴ ይሰማኛል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አሁን እየተደረገ ያለ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
በቀጥታ የምትመለከቱበት app እና ቻናል አግኝተናል በዲሽ ቻናላችን ለቀነዋል
ኢትዮጲያ ከ ጊኒ ቢሳው
https://www.tg-me.com/+nlhsJ8JEAOoyNzE0

ድል ለኢትዮጲያ😍 🇪🇹
አርሰናል ዘንድሮ ያስቆጠራቸውን ጎሎች ለመመልከት፦

https://www.tg-me.com/+mL-sQI18FRQzNTU0
ቤን ዋይት ከሚስቱ ሚሊ ዋይት ጋር የእረፍት ጊዜውን በጥሩ ሁኔታ እያሳለፈ ነው ። 😍🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
| FabrizioRomano ፦

"ከቪክቶር ዮኬርስ ጋር በተያያዘ ነገሮች ለተወሰነ ጊዜ ጸጥ ብለዋል፣ ነገር ግን እሱ ለማንም ክለብ Plan B መሆን አይፈልግም እሱ የመጀመሪያ ምርጫ እና በቂ የመሰለፍ ዕድል እንዲሰጠው ይፈልጋል ግን ዋጋው በጣም ውድ ነው።

"የእሱ የውል ማፍረሻ €100m ስለሆነ ሁሉም ክለቦች በአጥቂዎች ገበያ ላይ ምን እንደሚፈጠር ለመረዳት እየጠበቁ ናቸው, እና ምናልባት ስፖርቲንግ ለስምምነቱ የተለየ መዋቅር ከተቀበለ እናያለን።

ለሚቀጥሉት ሳምንታት አሁንም መታየት ያለበት አንዱ ዜና እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ፣ አሁን ግን ገና ነው።" ሲል ተናግሯል።[caughtoffside]

SHARE" 
@ETHIO_ARSENAL
Baller ! 😍

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
እንግሊዝ በ ዩሮ 2024 ላይ ምትጠቀመውን የመጨረሻ ስብስቧን ስታሳዉቅ ሳካ , ራምቦ እና ራይስ ተካተውበታል !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
LEGEND PHOTOGRAPHY STUDIO
📸 We Capture Your Memories 📸

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

📸 ለሰርግ
📸 ለብራይዳል
📸 ለልደት
📸 ለጨቅላ ሕፃናት
📸 ለቤቢ ሻወር (ቀሚስን ጨምሮ)
📸 ለምርቃት
📸 ለሞደሊንግ ፎቶግራፊ

እንዲሁም ለመሳሰሉ ፕሮግራሞች የስቱዲዮም ሆነ የመስክ ፎቶ አገልግሎት እንሰጣለን!

አድራሻ :- 📍ፈረንሳይ ኬላ ኦሮሚያ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል

የ TIKTOK ገፃችንን ፎሎ ያድርጉ በየጊዜው የሚሰጡ Give Away አሸናፊ ይሁኑ
https://www.tiktok.com/@legend_photography21?_t=8mrewaJiGb0&_r=1

Telegram ቻናል @legend_photography_studio

For Booking Use The Numbers Below

ቀድመው ወረፋ ለማስያዝ ከታች ያሉትን ቁጥሮች ይጠቀሙ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

📱0906906087📱
📱0921064280📱
ጋቢ ማጋሌሽ 14 ማርቲኔል 22 ለብራዚል በኮፓ አሜሪካ የሚጠቀሙት የማል ቁጥር ነው::

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
THE WALL ! 🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ጋቢ 6 እና ጋቢ ኔሊ በብራዚል🔥

SHARE @ETHIO_ARSENAL
🚨 አርሰናል በዚህ ክረምት አዳዲስ ፈራሚዎችን ለማግኘት ገንዘብ ለማሰባሰብ ሲፈልጉ ሬይስ ኔልሰን የሚመጣ የዝውውር ጥያቄ ለማዳመጥ ዝግጁ መሆናቸውን ተገልጿል ፤ ማንኛውም ትልልቅ የዝውውር ጥያቄ ከተጫዋቹ ይጠብቃሉ እና ለተጫዋቹ ቢያንስ £25m ሊቀበሉ እንደሚችሉ ተዘግቧል ።[SportsPeteO]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
Jacobs Ben ስለ አርሰናል የአማካይ ዝውውር በተመለከተ፦

" እኔ እንደማስበው አርሰናል የመሀል አማካይ ስፍራ ተጫዋች በመፈለጋቸው ምክንያት በርካታ ተጫዋቾችን ዝርዝራቸው ውስጥ አካተዋል ፤ በተለይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ትኩረት የሚሰጠው ዝውውር ነው ፤ ከዛም ራይስን በአጋዥነት ያገለግላል ፤ ዙቢሜንዲን ለማግኘት በተደጋጋሚ እንደሚሞክሩ እጠብቃለሁ ።"

" የአርሰናል የወደፊት ዕቅድ መገመት አይቻልም ግን የሚፈጠረውን አብረን እናያለን ፤ እስካሁን ከፍላጎት የዘለለ ሌላ ደረጃ ላይ አልደረሱም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
" Good morning " መድፈኞቹ

መልካም ቀን!

SHARE @ETHIO_ARSENAL
◾️አርሰናል የቤንፊካውን ወጣት አማካኝ ጆአዎ ኔቬዝን ለማስፈረም ከማንቸስተር ዩናይትድ የበለጠ ጥረት እያደረገ ነው።

[The_Guardian]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
2024/06/07 07:47:42
Back to Top
HTML Embed Code: