Telegram Group & Telegram Channel
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል።
**

በኢትዮጵ
ያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ50 ነጥብ  መሪነቱን ማጠናከር ችሏል።

ሱሌማን ሀሚድ በ25ኛው እና ፉአድ ፈረጃ በ48ኛው ደቂቃ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማሸነፊያ ግቦቹን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው።

በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የወልቂጤ ከተማው ሳምሶን ጥላሁን በ89ኛው ደቂቃ የቡድኑን ብቸኛ  ጎል አስቆጥሯል።

ውጤቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የዋንጫ  ግስጋሴ ያጠናከረ ሆኗል።

tg-me.com/combankethofficial/4819
Create:
Last Update:

BY Commercial Bank of Ethiopia - Official

Share with your friend now:
tg-me.com/combankethofficial/4819

View MORE
Open in Telegram

Commercial Bank of Ethiopia Official Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Start with a fresh view of investing strategy. The combination of risks and fads this quarter looks to be topping. That means the future is ready to move in.Likely, there will not be a wholesale shift. Company actions will aim to benefit from economic growth, inflationary pressures and a return of market-determined interest rates. In turn, all of that should drive the stock market and investment returns higher.

Commercial Bank of Ethiopia Official from us

Telegram Commercial Bank of Ethiopia - Official
FROM USA