Telegram Group Search
🤩 በ ETV መዝናኛ የቅዳሜ ምሽት 12:00 NewCastle ከ Luton ጋር የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በETV መዝናኛ ይተላለፋል!

Newcastle 🆚 Luton
   12:00
🖥ETV ENT HD
📶11105 H 45000

👉 በተጨማሪም በ YTV Botswana ይተላለፋል!


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🥰አዲስ ቻናል
📡 Nilesat 7w Satellite
🖥 ESAN TV
📶Frq : 11449 H 27500



@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🔥ቅዳሜ አመሻሽ የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በቀጥታ በETV መዝናኛ ይመልከቱ።

Tottenham 🆚 Brighton
     12:00
🖥ETV ENT HD
📡NSS 12 57°E | 11105 H 45000


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
በዚህ ሳምንት በETV ENTERTAINMENT / መዝናኛ የሚተላለፈው ጨዋታ!

Burnley 🆚 Arsenal
     12:00
🖥ETV ENT HD
📡NSS 12 57°E | 11105 H45000

✌️Share & Reaction ማስቀመጦን አይዘንጉ



@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🍿ለYahsat 52.5°E ተጠቃሚዎቹ ተወዳጁ
🖥AREZO TV
ከነበረበት Frequency በመቀየር ድሮ በሚታወቅበት ተመልሷል!

   📡Yahsat 52.5°E
   📶11938 H 27500


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🤩 በዚህ ሳምንት በETV መዝናኛ

ቅዳሜ ምሽት 12:00 Man United ከ Fulham ጋር የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በETV መዝናኛ ይተላለፋል!


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🍿ዛሬ አለተ ሰንበት የሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ዝርዝር

🏆Chelsea 🆚 Liverpool 🏆
      12:00
🖥SPORT 1SD
🖥IRIB TV3 HD

   5:00
Real Madrid 🆚 Sevilla
🖥 TV Varzish HD
🖥 IRIB TV3 HD

   10:30
Wolves 🆚 Sheffield Utd
🖥Sport 2 HD
📡 Amos 4°W | 10972V30000

  1:05
PSG 🆚 Rennes
🖥5 PLUS HD
📡 Amos 4°W  | 10972V30000

   1:30
Dortmund 🆚  Hoffenheim
🖥Sport 3 HD
🖥TV Varzish HD

  2:00
Lecce 🆚 Inter
🖥IRIB Varzesh HD
🖥Sport 2 HD

   4:45
AC Milan 🆚 Atalanta
🖥Football HD
📡 Yahsat 52°E | 11785H27500
🖥ONE 2 HD
📡 Amos 4°W | 10972V30000

     2:00
Al Shabab 🆚 Al Nassr
🖥KANA
📡 NSS12  57°E 
📶11545H45000

@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🍿በዚህ ሳምንት በETV Entertainment የሚተላለፍ ጨዋታ

Crystal palace 🆚 Luton
  🏟Selhurst park
    12:00
🖥ETV ENT. HD
📶11105 H 45000


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🍿አለም በጉጉት የሚጠብቀው የ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልን ከማንችስተር ሲት ያገናኛል! ይሄንንም ተጠባቂ ጨዋታ👇👇

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 Premier League

Liverpool 🆚 Man City
      12:45
🖥 SPORT 1SD
📡AMOS 4W | 11474 V 27500

🖥 24H SPORT 1HD
📡BLINTERSAT 52.5E | 11076 H 02500

🖥IRIB TV 3HD
📡INTELSAT 62E | 11555 V 3000



@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
SPTV_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_V2.96_12032024.bin
3.1 MB
ይሄ ከታች ለተጠቀሱት ሪሲቨሮች አዲስ የወጣ ሶፍትዌር ነው። ይህ ሶፍትዌር ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን sptv sport 1 እና 2 በግዚያዊነት ይከፍተል። ለሌሎች ሪሲቨሮች አዲስ ነገር ካለ እናሳወቃለን።

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++

ለጊዜው የተፈቱት ወይም የሚሰሩት Serial Numbers በ
210324xxxxxx
210326xxxxxx
210327xxxxxx
210330xxxxxx
210331xxxxxx
210416xxxxxx
210418xxxxxx
210419xxxxxx
210702xxxxxx
210703xxxxxx
210704xxxxxx
210705xxxxxx
210706xxxxxx
210713xxxxxx
210714xxxxxx
231116xxxxxx
231117xxxxxx
231118xxxxxx
231123xxxxxx የሚጀምሩ ሪሲቨሮች ላይ ነው።

የናንተ ሪሲቨር serial number ቼክ ለማረግ menu ወስጥ ግብታችሁ about stb ሚለውን በመጫን ማወቅ ትችላላችሁ።

መረጃዎችን ለወዳጆቻቹ ሼር በማረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏🙏


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
👌👌 ዛሬ የሚደረጉትን የኢሮፓ ሊግ እና ኮንፍረንስ ሊግ ጨዋታዎች በኢትዮ ሳት በ SPTV 1&2 መከታተል ትችላላችሁ
እነዚህ ቻናሎች ሚከፍቱበትን ሪሲቨር ከዚህ በፊት እዚው ቻናል ላይ ለቀናል ያላያችሁት ካላችሁ ይሄንን ሊንክ ስትጫኑ ወደዛ ይወስዳችኋል። 👉
https://www.tg-me.com/Ethiofreesporttvfrequencyinfo/com.ethiofreesporttvfreqinfo/1895

02:45
⚪️ስላቪያ ፕራሃ 🆚 ኤሲ ሚላን🔴
🖥SPTV 2 HD

02:45
🔴ዌስትሃም 🆚 ፍራይበርግ⚪️
🖥SPTV 1 HD

05:00
🔵ብራይተን 🆚 ሮማ🔴
🖥SPTV 2 HD

05:00
🔴ሊቨርፑል 🆚 ስፓርታ ፕራሃ🔵
🖥SPTV 1 HD


መረጃዎችን ለወዳጆቻቹ ሼር በማረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏🙏


📡 ETHIOSAT 57°
🖥SPTV 1 HD
🖥SPTV 2 HD
🎚11050 H 04000


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
🍿በETV መዝናኛ በዚህ ሳምንት የሚደረገው ተጠባቂ ጨዋታን በቤቶ መከታተል ይችላሉ።

Lutton 🆚 Nottingham
  🏟Kenilworth Road
12:00
🖥ETV ENT. HD
📡NSS 12 57°E 11105 H 45000


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ◡̈⃝kㅤ◡̈⃝a◡̈⃝l ◢kal ◤ ㅤ ™ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧـࣧ🎭ـ
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል

1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://www.tg-me.com/global_bank_referral_bot?start=5300338235
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡

ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
Send_Files_To_TV_v1.3.4.apk
7.1 MB
ይሄን አፕ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪያቹ ላይ በፍላሽ አድርጋቹ አንዴ ጫኑት ከዛ በኋላ የምትፈልጉትን ነገር በስልክ እያወረዳቹ ወደ ቲቪያቹ መላክ ትችላላቹ ምርጥ አፕ ነው ተጠቀሙበት ።

ይሄን አፕ የምትጭኑት ስልካቹ እና ቲቪያቹ ላይ ነው



@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
💐Ethiosat ላይ SPTV 1 እየሰራ ነው።

➢ አልሰራ ካለ ቻናሉን delete አድርጉትና ሰርች አድርጉት ይሰራል
📶11050 H 04000


@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
😨ሰበር ዜና ለDSTV ተጠቃሚዎች የተረጋገጠ መረጃ!

😱DSTV ለደንበኞቹ በማሰብ ከ መጋቢት 23 ጀምሮ ጭማሪ አድርጓል

🔥ከመጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የሪሲቨሩ ዋጋ 1400/1500ብር ይገባል የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ዝርዝር!

📍ጎጆ ፓኬጅ ከ 290 ብር ወደ 350 ብር
📍ቤተሰብ ፓኬጅ ከ 550 ብር ወደ 599 ብር
📍ሜዳ ፓኬጅ ከ 795 ብር ወደ 999 ብር
📍ሜዳ ፕላስ ፓኬጅ ከ1900 ብር ወደ 1999 ብር
📍ፕሪሚየም ፓኬጅ ከ 3900 ብር ወደ 4800 ብር


😱 አስተያየት

-ከኢትዮጵያውያን ኑሮ ውድነት ጋር የማይሄድ እና ጊዘውን ያላገናዘበ ጭማሪ ነው።



@ethiofreesporttvfreqinfo
@ethiofreesporttvfreqinfo
👆👆👆👆👆👆
2024/03/28 15:02:40
Back to Top
HTML Embed Code: