Telegram Group Search
Live stream started
Live stream finished (20 minutes)
Live stream started
Live stream finished (21 minutes)
Live stream started
Live stream finished (23 minutes)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
//ፋሲካን በኢቢኤስ// ልዩ የበዓል ፕሮግራሞቻችን እንዳያመልጥዎ!
ከዚህ ቀደም ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ በነበሩ በገቢ፣ በወጪ፣ በጅምላና በችርቻሮ ንግድ እንዲሳተፉ የሚያደርግ መመርያ ከፀደቀ በኋላ ሊያሟሉት የሚገባ የካፒታል መጠን ይፋ ተደርጓል፡፡ ይህን አስመልክቶ የሃገር ዉስጥ ባለሃብቶች ላይ ተፅእኖ አለዉ የሚል ሃሳብ አለ እና ተፅእኖዉ ምን አይነት ሊሆን ይችላል? የምርቶች ዋጋ ላይ ከፍተኛ ቅናሽ እንዲኖር ያደርጋል ተብሏል እና ይህ እንዴት ነዉ ሊሆን የሚችለዉ እንዳጠቃላይ ይህ ለዉጭ ባለሃብቶች የተሰጠዉ የንግድ ተሳትፎ እድል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዉ ምንድን ነዉ? በሚሉት በእነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ ከምጣኔ ሀብት ባለሙያ እንዲሁም የዩቨርስቲ መምህር የሆኑትን ዶ/ር ኤርምያስ አበራ ጋር ቆይታ ተደርጓል

ዝርዝሩን ሊንኩን በመጫን ይከታተሉን
https://youtu.be/T4gvlVpUszo
2024/05/03 00:37:51
Back to Top
HTML Embed Code: