Telegram Group Search
Forwarded from BET PRO (maki_ta🦋)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለእናትነት ክብር እሱ ከመረጠሽ
ወላጄ አድርጎ ለኔ ከሰጠሽ
እናቴ ብዬሽ ተቀበልኩ
ፍቅርሽን አይቼ ከቀሚስሽ ስር ዋልኩ

ፍቅር በተሞላ በረቀቀ መንፈስ
ሴት አርገሽ ፈጥረሺኝ ያንቺን ክብር ብወርስ
ይሄንን መታደል እንዴት እገፋለሁ ?
እናቴ ነሽ እና ተቀብዬሻለሁ
ወልደሽ ስለሳምሺኝ አመሰግንሻለሁ


እማ....እናቴ ... ባንቺ መኖር ውስጥ የኔ መኖር አለ
በኔ መኖር ውስጥም ያንቺ መኖር አለ
አምላክ ያኑርልኝ ህይወትሽን እስካለ ....

እወድሻለሁ❤️❤️😘😍😊
Forwarded from BET PRO (maki_ta🦋)
🎂🌹ዛሬ ልደትህ ነው🌹🎂

ባንተ የልደት ቀን
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
መሄድ የማይችሉ ግዑዛኑ ሁሉ
ለመብረር የሚያስችል ክንፍ ያበቅላሉ
እልፍ አዕላፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ
በሄድክበት ሁሉ እየተከተሉ
ስጦታ እንሁንህ ምረጠን እያሉ
መልካም ልደት #ውዴ ሲሉህ ይውላሉ
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
ባንተ የልደት ቀን በአለም ላይ ያሉ
ስለ ወንዶች ክብር ሲያወሩ ይውላሉ
እናም እኔ ላንተ
እንደ ብዙ ሰውች በአለም ባላወራ
ባልተርክ ባልዘምር ስላንተ ባልዘራ
በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩህ
በዚህ ቅዱስ ቀን እንኳን አገኘሁህ🙏🙏

የኔ ውድ ውድ ባትወለድ ምኞቴ ነበር 😜😝😝 ከተወለድክ አይቀር ግን ድልቅቅ ብለክ ኑርልኝ

🎁🎁 😁😁
💋💋💋😘😘😘
🎂🎂🎂 🎂🎂መልካም ልደት በድጋሜ🎂🎂🎂🎂
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
Tasfelgegnalek😔
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
.....ግን አደራ......ለእኔ የነበረህን ቦታ ለማንም እንዳትሰጥ ባልኖርም እንኳን የእኔ ቦታ የእኔ ብቻ ሆኖ ይቅር እሺ ለልጆችህም ቢሆን አንድ እማውቃት እብድ ነበረች ብለህ እንደተረትም ቢሆን ስለ እኔ ንገራቸው....!!!!!💔
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
#linu❤️
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂😁😁Wey zendro🙈😂😂😂
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💔💔
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
❤️❤️❤️❤️❤️
Forwarded from መርጌታ መላክ የባህል ህክምና (𝐘𝐄 𝐓𝐄𝐊𝐋𝐘𝐄𝐖𝐀 ) via @like
የፎቶ ውድድር

#ኮድ_20

#Heran

ቻናላችንን ለመቀላቀል
@enebante @enebante
@enebante @enebante

ፎቶ ለመላክ
@hirayeab
@hirayeab
😘😘መልካም እድል 😘😘
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
?😒


@senaevol🦋🦋
@senaevol🦋🦋
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
....
.
....ዛሬስ አልቻልኩ በጣም ናፍቀኸኛል ......ግራ ደረቴ አካባቢ ህመም እስኪሰማኝ ድረስ ናፍቀኸኛል
....ማቃሰትም ስቄ መደበቅም አልቻልኩም ..... ህመምን ታቅፎ ዝም
ብቻ .....🤷‍♂🤷‍♂😔


ይሄን የፃፍኩት አንተ በናፈከኝ ቀን ሳገኝህ እነግርሀለው ብዬ ነበር ......ግን አንተ ይሄን ለማንበብ አልታደልክም ....💔😔
Forwarded from Kennedy Manto
Shared from Lightroom mobile
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
እኔና አንተ


❤️🥺
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
Farem team⚽️😍😍
⚽️⚽️⚽️⚽️🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@makitayeye
Forwarded from BET PRO (♡makita♡)
Oww ye farm lj eko drom🏆🥰

#saye☺️
Forwarded from Dagi zema
አይቀርም አይቀርም ያልሰማችሁ ካላችሁ 😊😊😊

ዳግማዊ ትንሳዬን ኘሮግራማችሁን ከኛጋ እንድታደርጉ እናሳስባለን🤠

ከተለምዶ ፓርቲዎች ለየት ያለ ቦታ,መጠጥ,ሙዚቃ,ዳንስ እንዲሁም ከወትሮ ለየት ያለ አጓጊሽልማት እና አዝናኝ ጨዋታዎች😉😉

#አድራሻ:ደብረ ዘይት አጌማፋ መናፈሻ(ከአዲሱ እታለም ሆቴል ፊት ለፊት)

ሰአት:8:30

ሚያዚያ:23

የትኬት ዋጋ 100.00brr🤑

ፀብ👊 አይታሰብም

💪ከቀኝም,ከግራም 💪 እየተጠበቅን 100%

ትኬቱ ውስን ስለሆነ ሳያልቅ ይሸምቱ🤫

ከነገ ጀምሮ ገበያ ላይ ይቀርባል።

ትኬት ፈላጊዎች:0988186157
0936549758

እንዝናናለን 🤪🤪
እንጨፋራለን💃🕺
እንደሰታለን😊😊
እንጠጣለን🍻🍸🥂🍹
እንስቃለን😂😂

አይቀርምና አይቀርም ።
@dagi_zema
@dagi_ye 👈👈
Forwarded from teddy afro ቴዲ አፍሮ (ababi yoseph)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ለምትናፍቃቹ ሴት ላኩላት
Forwarded from teddy afro ቴዲ አፍሮ (ababi yoseph)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቴዲ vs ዮኒ ማኛ

😂😂😳🔥🔥🔥🔥
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
2024/04/24 17:23:50
Back to Top
HTML Embed Code: