Telegram Group Search
አፋልጉን!

ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ አብረውት ካሉ ሁለት ጓደኞቹ ጋር ትናንት ከፉሪ አካባቢ ከትምህርት ቤት ከወጡ በኋላ ወደቤት አልተመለሱም።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁና ያገኛችኋቸው በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን።

0911332065
0993816370
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ እህቶች እና ወንድሞች

ይህ ፎቶው ላይ የምታዩት ልጅ አይመን አብራር ይባላል

ጠፍቶብን ነው  የጠፋበት አከባቢ ሀይሌ ጋርመን
ድንገት ካያችሁት  እባካችሁ
አሳውቁን እንደዚሁም ሸር በማድረግ ተባበሩን አጅራችሁን ከአሏህ ታገኛላችሁ

ስልክ ☎️

የኢትዮ 0902497146
የሳኡድ 0564706069
🚨አፋልጉኝ ማስታወቂያ

መርየም ዘኪ ዕድሜ 13
ነጭ ሂጃብ በሎሚ ከለር ቀሚስ የለበሰች ሲሆን

ትንሽ የአይምሮ ድክመት ያለባት ሲሆን

የዒድ ሰላት ከመሰገዱ በፊት ከፉሪ የዒድ መስገጃ  አካባቢ የነበረች ሲሆን በኋላ ከቤሰብ በመለየት ጠፍታለች።
ልጅቷን ያገኛችሁ
በመደወል እንድትተባበሩ በአክብሮት ተጠይቃችኋል

ፈላጊ እናት ሙና ስልክ ቁጥር 0943595747
#አፋልጉኝ
እናታችን ሀዋ ሁሴን(እታቴ)  እሮብ 04/10/2017 ከቀኑ 5 ሰዐት ከመኖሪያ ቤት ከአሸዋ ሜዳ እንደወጣች አልተመለሰችም::
ተፈላጊ እናታችንን ያየ በስልክ ቁጥር
📱 +251912191819 ወይም
0911064294
ወሮታውን እንከፍላለን::
ጸደ ዌብሳይቶችን ከፈለጋችሁ ወንድማችንን አናግሩት።

@Sifen_a
0967085527
አፋልጓቸው

ይህች ልጅ ቤተሰቧ የጠፋት ልጅ ነች። ስሟ ሉላ ሙሐመድ ሲርጋጋ ትባላለች። ዓለም ባንክ አካባቢ ኢማም አሕመድ መስጅድ አካባቢ ትገኛለች።

ስልክ: 0926982921 እና 0910 896522
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
                                                                  
የስራ አይነት=  ወንድ ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   5000
የስራ ሰዓት=  ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 09 እስከ 13 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479
አዝሀር የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል

ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ:- ኡስታዛ

※ ፆታ:- ሴት
※ ብዛት:- 1
  
መስፈርት
※ ቁርዓንን በከፊሉ የሀፈዘች
※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል
※ ከዚህ በፊት የማስቀራት ልምድ ያላት
※ ለኒቃቢስቶች ቅድሚያ እንሰጣለን
   
የስራ ሰዓት
ከ ሰኞ - ጁምዓ  ከ10:00- 12:30
ቅዳሜ እና እሁድ ከ 3:00-5:30
  
ደመወዝ:- በመድረሳው እስኬል መሠረት

አድራሻ:- ሀይሌ ጋርመንት ጋራ መስቀለኛ አከባቢ
             0969289362
@Azharquranandterbiyacenter
ተባበሯቸው!

ተፈላጊ:– ታዳጊ አቡበከር ባህሩ
ዛሬ ማለትም እለተ ሐሙስ 11:00 ላይ ፉሪ ሀጂ ሪልስቴት አካባቢ ከሚገኝ መድረሳ ወደ ቤት እየመጣ ወዴት እንደጠፋ አልታወቀም፣ ይህንን ህፃን የተመለከተና ያለበትን የሚያውቅ ለወላጆቹ በተከታዩ ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቃቸው ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ፈላጊ ቤተሰቦቹ
0911024117
0940139361
አቡበከር ሲዲቅ መስጂድና መድረሳ
የ መደረሳ ኡስታዝ ይፈልጋል

የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
ፆታ:ወንድ
አድራሻ:ቃሊቲ ቶታል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
ክፍያ:በመደርሳው እስኬል

መስፈርት:-
※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ
※ነዘር በተጅዊድ  መቅራት የሚችል
※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል (ቢሆን ይመረጣል)
※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ
※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
፨ ለመድረሳው ቅርብ የሆነ::


+251923257949

በቴሌግራም
@ibrahimhule
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ

ቢኤፍ የትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት

የስራ መደብ፦

1. ሴልስ (በ online ተማሪዎችን ማስመዝገብ)

መስፈርት፦
※ በጥሩ ሁኔታ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት
※ ትልቅ ውጤት በማስመዝገብ ከፍተኛ ገቢ የማግኘት ጉጉት ያላት
※ ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም ረገድ ንቁ ተሳትፎ ያላት
※ፆታ፦ ሴት
●አፋን ኦሮሞ በሚገባ አቀላጥፋ መናገር የምትችል
※ የስራ ቦታ፦ አ.አ / ቤተል
※ የክፍያ ሁኔታ፦ ደመወዝ + ኮሚሽን

በሚከተለው የቴሌግራም ዩዘርኔም CV በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ

ለማመልከት፦ @Brightregistration1
አፋልጉን

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናታችን ኢልሞ አበጋዝ ሹክሮ ሰኔ10 ጠዋት ከጅማ አጋሮ አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።
    እናታችንን ያያቹሁ ወይም ያለችበትን የምታውቁ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ወንድም ሰፋን ሹክሮ ፦0911058386
እንተባበረው!

ይህ ወንድማችን አለም ባንክ አካባቢ መታወቂያውና መንጃ ፍቃዱ ስለ ጠፋበት ያገኛችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ አሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።

0911552962 ...ሀቢብ
2025/06/25 23:33:53
Back to Top
HTML Embed Code: