Telegram Group Search
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡


(ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡


ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡


ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡


ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክላስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡



የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://www.tg-me.com/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከላይ ባለው ቪዲዮ የኦንላይን ፈተና አወሳሰድን መለማመድ ትችላላችሁ... መልካም ውጤት!
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤
ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፤
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮው የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነስርዓት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአ/አ ት/ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ አሊ ከማል ያደረጉት ንግግር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአ/አ ት/ቢሮ ሃላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ያደረጉት ንግግር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቶ ዮሀንስ ተስፋዬ ያደረጉት የመግቢያ ንግግር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቶ አንዋር ሙላት ከቀረበው ጥናታዊ ጽሁፍ በከፊል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአቶ ዲናኦል ጫላ ከቀረበው ጥናታዊ ጽሁፍ በከፊል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአቶ ሰኢድ ሙሐመድ ከቀረበው ጥናታዊ ጽሁፍ በከፊል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአውደ ጥናቱ ላይ ከታዳሚው የቀረቡ ጥያቄዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በማጠቃለያው ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአ/አ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመዝጊያ መርሃግብር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእናቶች ቀን በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
2024/06/01 11:19:50
Back to Top
HTML Embed Code: