Telegram Group Search
#ብስራት_ጋረደው 🔥🔥😊
#አሳዩኝ 🔥🔥🔊🔊
#JOIN
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@jerusa_j
Tame❤️❤️Man 💞


@jerusa_j





😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️
Haimanot
#yehen leben❤️❤️


@jerusa_j
Gena lij salew😘😍❤️



@Jerusa_j
😘u love it and don't forget


@jerusa_j
90' th music


Wedet wedet new🥰
Endet endet new🤔

@Jerusa_j
Forwarded from "
Plss ya 90 music more.....
Betyakiyachu meseret 90the musice eyew
endiposetlachu metfelgutn....comment layi askemtulgn 🥰
jerry🥰 pinned a video
Wa gedayi🥰🥰🥀🥀🥀😘

@jerusa_j
@jerusa_j
➧....በጣም የሚዋደዱ ባለ ትዳሮች ነበሩ። በፍቅራቸውም ሆነ በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም !!
በአጋጣሚ ከእለታት አንድ ቀን...
#አቶ_ባል ንዴት በተሞላ ቃላት " የኔ እህት " ትሰሚያለሽ ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላይሽ"
የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ዕቃ በመያዝ ከቤቴ ውልቅ እንድትይ አሳስብሻለሁ ሁለተኛ አይንሽን ማየት አልፈልግም በማለት ያንባርቅባታል።
#ወይዘሮ_ሚስት ➧እንዴት እህት እባላለሁ ሚስትነቱ ቀርቶብኝ " ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበረ ምሽቱን ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው።
#አቶ_ባል ➧ ከተኛ የማይነቃ ሰው ነበረና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ለሽ ብሏል። የሚገርመው ጧት ከእንቅልፉ ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ቤት ነበር። እሱም በመደንገጥ ሚስቱን እንዲህ ሲል ጠየቃት " የተኛሁት ከቤቴ ነበር ለመሆኑ እዚህ ማነው ያመጣኝ ??
👉 #ሚስትም እንዲህ አለችው ፦ ሲነጋልሽ የምትወጂውንና የምትፈልጊውን ዕቃ ይዘሽ ውጪ አልከኝ እኔ ደግሞ የምወደውና የምፈልገው አንተ ስለሆንክ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ ቤት ይዤህ መጣሁ ስትል መለሰችለት!
" ባል በመገረምና በመደሰት የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሆኚ እንዴት ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት።
➧...አዎ! ሴት ልጅ ፍቅርም ይሁን ተንኮል ስትለግስ በእጥፍ ነው 😍
➧ከመጽሐፍ ገፆች
🙏🙏🙏 🙏💐💐💐💐

@jerusa_j
@jerusa_j
Audio
ቃል ለምድር ለሰማይ
ለፍቅራችን መነሻ
ብዬ ወስኜ ነበር
የስኬቴ መድረሻ🥰🥀🥀🥀
👇Join
@Jerusa_j
@jerusa_j
Audio
ትርጉም 😊🥰

ደና አይደለም ወይ ፍቅራችን ፍቅሬ
ንፋስ የገባበት መሰለ አስቢበት
እየደከምኩኮ ያለሁት ላንቺ ነዉ
ማን አለኝ እኔ የኔ አበባ
የኔ አበባ 🥀🥀
Yene abeba🥀🥀
@Jerusa_j
@jerusa_j
The owner of this channel has been inactive for the last 1 month. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
2024/04/29 00:16:22
Back to Top
HTML Embed Code: