Telegram Group Search
እርስታችን ነሽ እንወርስሻለን ,,ሊቀ መዘምራን ቴሮስ ዮሴፍ Ethiopia Ort
አኬልዳማ Aceldama
💚💛እርስታችን ነሽ💚💛

እርስታችን ነሽ እንወርስሻለን
ከምድርሽ ወይንን እንለቅማልን
ይትረፈረፋል ጽዋችን ሞልቶ
አንቺን ይዘናል አናፍርም ከቶ


አዝ፨፨፨
የእንጀራ ምድር የፍቅር ሃገር
የለንም ወገን ካንች በስተቀር
በአክአብ መሬት የማንቀይርሽ
ደጅሽ ቆመናል ባርኪን በእጆችሽ

ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ
ቀኜ ትርሳኝ በልቤ ላይ ነገሰሻል
ምልጃሽ እየጠበቀኝ


አዝ፨፨፨
ወደ ምድራችን መርቶን ስንገባ
አንቺን አገኘን ታላቁዋን መባ
የሕይወት ውኃ ፈልቁዋል ከሆድሽ
እንዳንጠማ ዳግም ልጆችሽ

ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ
ቀኜ ትርሳኝ በልቤ ላይ ነገሰሻል
ምልጃሽ እየጠበቀኝ


አዝ፨፨፨
ነዶው በዛልን የስንዴ ዛላ
ወይኑን ብንጨምቀው ጽዋችን ሞላ
መሆንሽ አውቀን የበረከት ምድር
አንጠፋም ድንግል ከመቅደስሽ ሥር

ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ
ቀኜ ትርሳኝ በልቤ ላይ ነገሰሻል
ምልጃሽ እየጠበቀኝ


አዝ፨፨፨
አሁን በደስታ ስፍራ ይዘናል
መስቀል ላይ ሆኖ ጌታ ሰጥቶናል
ከዚህች ርስት የሚነቅለን የለም
አትሞበታል የደሙን ማኅተም

ዳዊት አባትሽ እንዳለው ብረሳሽ
ቀኜ ትርሳኝ በልቤ ላይ ነገሰሻል
ምልጃሽ እየጠበቀኝ


🙏ጐሥዓ {ኃ/ሚካኤል} በጸሎታችሁ አስቡኝ።🙏

┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈
©ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በጐሥዓ
┈┈┈┈••●●●●◉❖◉●●●●••┈┈┈

❖Join & Share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇
💚
@Be_Gosa1224 💚
💛
@Be_Gosa1224 💛
@Be_Gosa1224

✍️አስተያየት ለመስጠት፣ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ጥቆማ ለመስጠት፣ በቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት የእናንተ አሳብ ካለ በዚህ ላኩልኝ።
👇👇👇👇
@Gosa_Dave1221
@Gosa_Dave1221
@Gosa_Dave1221
የእመቤታችን ያሬዳዊ ዝማሬ "በአልባሰ ...
ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official
በአልባሰ ወርቅ💥🌺

📌አዲስ ዝማሬ 🌺

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

💚@ortodox_27 💚
💛@ortodox_27 💛
❤️@ortodox_27 ❤️
🔴 አዲስ ዝማሬ " እንደ ጎህ " ዘማሪ...
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
📌እንደ ጎህ🌺

አዲስ የእመቤታችን ዝማሬ 📍

ዘማሪ ቀሲስ ወንደሰን በላይ


♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ   ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

💚@ortodox_27 💚
💛@ortodox_27 💛
❤️@ortodox_27 ❤️
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የተመረጡ ...
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ

Audio 📍
@ortodox_27
እግዚአብሔር_ምስክር_የሆነለት_አቤል_በጣም_ደስ_የሚል_መዘሙር_በሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ሀይሉ_B_U
<unknown>
እግዚአብሔር ምስክር የሆነለት አቤል🥰

ዕብራውያን ምዕራፍ 11💥

መዝሙር በ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🥰
@ortodox_27
_ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_s1m21VSEFk4_140
<unknown>
#ያዕቆብ_ከቤርሳቤህ

ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደካራን ሲሄድ
የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ
ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደደረሰ
ከእራሱ በታች ድንጋይ ተንተራሰ

ህልምንም አለመ ታላቁን እራእይ
መሠላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሠማይ
ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሷላይ
እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፋላ

አዝ======
ያባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ
ይህን ምድር ለእርስትህ እሰጥሀለውኝ
ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል
በአራቱ ማእዘን ህዝብህም ይሆናል

አዝ=======
አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት
ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋ
በላይ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት
የያእቆብ መሰላል እመቤታትን ናት

አዝ=======
ሰማይና ምድር የሚታረቁባት
ወልድ ባለመያው የተወለደበት
መላእክት ከሰማይ ባንድ የዘመሩላት
ታላቆ መሰላል እመቤታትንን

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💥@ortodox_27
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ🥰

Video 📷📍
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችኹን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ❤️🙏🏽

#Share

💚 @ortodox_27 💚
💛 @ortodox_27 💛
❤️ @ortodox_27 ❤️
ልቤ ለፍቅርሽ ሰፊ ስፍራ አለው ❤️🙏🏽

#Share

💚 @ortodox_27 💚
💛 @ortodox_27 💛
❤️ @ortodox_27 ❤️
#ወንድሞቼ!
ከእናንተ መካከል አንድ አይነ ሥውር ሰው ወደ ጉድጓድ ገብቶ ሊወድቅ ሲል እጁን ዘርግቶ የማይደግፈው ማን ነው? ታድያ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በልቡናቸው ታውረው ወደ ሲዖል ጉድጓድ ለዘለዓለም ሲወድቁ እንደ ምን እጃችንን የበለጠ አይዘረጋም?ወገኖቼ!በነፍስም በሥጋም የታመመ ሰውን ስታዩ "ይህ የእኔ ሥራ አይደለም: የቀሳውስትና የመነኮሳት ሥራ እንጂ፡፡ ምክንያቱም ሚስት አለችኝ: ልጆችንም አሳድጋለሁ" አትበሉ፡፡

እስኪ ምሳሌ መስዬ ልጠይቃችሁ እናንተም መልሱልኝ፡፡ አንድ ትልቅ በወርቅ የተሞላ ሳጥን ወድቆ ብታዩ "ይህ እኔን አይመለከተኝም፡ ሌሎች መጥተው ያንሡት እንጂ" ትላላችሁን? ግራ ቀኛችሁን አይታችሁ በፍጥነት የምታነሡት አይደለምን?

ይህ ወደ ዘለዓለም ጉድጓድ እየወደቀ ያለው ወንድማችሁም ከዚያ ወርቅ በላይ ውድ የእግዚአብሔር ሀብት ነውና አንሡት እንጂ የበለጠ  እንዲወድቅ አትግፋት፡፡ እግዚአብሔር ይህን በተመለከተ በአፈ ያዕቆብ እንዲህ ብሏልና፡- "ወንድሞቻችን ሆይ! ከእናንተ ወገን ከጽድቅ ወጥቶ የበደለ ቢኖር መክሮ አስተምሮ ከበደሉ የመለሰው ቢኖር ራሱን አንድም ወንድሙን ከሞት እንዳዳነ ይወቅ፡፡ የራሱን አንድም የወንድሙን ብዙ ኃጢአቱን እንዳስተሠረየ ይወቅ፡፡ አንድም የወንድሙን ነፍስ እንዳዳነ ይወቅ"(ያዕ.5:19-20)፡፡

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
@ortodox_27
🕰🔔
3:00
ተንስኡ ለጸሎት

በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ

እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
እግዚኦ ተሰኃለነ❖
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥

አገር ውስጥ ያላቹሁ  በስደትም በስራም እንኳን ቢሆን አንድ አባታችን ሆይ እንበል🥰
      @ortodox_27
ግንቦት 25
የቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን
💌💌💌💌💌💌💌💌💌

።።።።።።።።።።።።
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም መድኅኔዓለም
💌💌💌💌💌💌💌
ዝማሬውን ለሁሉ ያድርሱ የምስራች ነውና እናመሰግናለን
https://youtu.be/JJ7NoZ_9DcU?si=GcE56tvf5r5vniIm
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
ዩቱዩብ ቻናሉን #Share በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ! #Like በማድረግም ድጋፋችንን እናሳይ!  "ዩቱዩብ ቻናላችንን" በሀሳብም በጸሎትም ማገዝ ትችላላችሁ!
💌💌💌💌💌💌💌
ሰው ሆኖ ሰው አደረገኝ
የትንሳኤ ስጦታችን
https://youtu.be/JJ7NoZ_9DcU?si=GcE56tvf5r5vniIm
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዩቱዩብ ቻናል👉በላይክ👉 ሼር👉 ሰብስክራይብ👉ሱፐር ቻት 👉ሜምበር በመሆን ሚዲያችንን በቅንነትእናበረታታ  እናመሠግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏
ግንቦት 25
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ሰሎሜ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እና ለበዓለ ቅዱስ ሜሮን በሰላም አደረሳችሁ
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
የእለቱን ስንክሳርን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ
https://youtu.be/Ry9SUpbzNVo?si=SQG9pOFnh-kMHL9Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
አምላካችን እግዚአብሔር በቅድስት ሰሎሜ ላይ ያሳደረውን ጸጋ በእኛም ላይ ያሳድርልን። የመክሊት ዘተዋሕዶ
ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtu.be/Ry9SUpbzNVo?si=SQG9pOFnh-kMHL9Q
@ortodox_27
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
2024/06/02 04:30:11
Back to Top
HTML Embed Code: