Telegram Group & Telegram Channel
የዓለሙን መድኅን የሰው ልጆችን ዓይነታና የከውኑን ሞገስ መልከ ብዙ የስኬት ታሪክ በተለያዩ ማዕዘናት የምንቃኝበት የረቢዕ ልዩ መሰናዷችን፤ የመልዕክተኛውን  (ﷺ) ብርሃናማ ፈለግ እያወሳና ህያው መልዕክታቸውን እየዘከረ  ይገኛል።
የረሱሉን (ﷺ) ሁለንተናዊ ማንነትና ሚዛናዊ ተልዕኳቸውን ዋቢ አድርጎ ወርሃ ረቢዕን ሙሉ በተለየ ዝግጅት እያወሳ የሚገኘው ሚንበር ቲቪ፤ "ህያው መልዕክቶች" በሚል ዓቢይ ርዕስ አዳዲስ ሃሳብና ምልከታዎችን በወጣት (ተተኪ) ዱዓቶችና በአንጋፋ ኡስታዞች ውብ በሆነ አቀራረብ እየዘከረ ይገኛል።

#ህያው_መልዕክቶች!

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ የመልዕክተኛውን (ﷺ) ሱናን ስለመረዳት በሚቃኘው መሰናዷችን በኡስታዝ አደም ሙሐመድ እና በሸህ አህመድ አወሎ ተጣምሮ ክፍል-3 ወደናንተ ይደርሳል!

#ሚንበር_ቲቪ
#3ኛ_ዓመት
#የረቢዕ_ልዩ_መሰናዶ

ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 26 | 2016

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

tg-me.com/minbertv/9884
Create:
Last Update:

BY Minber TV

Share with your friend now:
tg-me.com/minbertv/9884

View MORE
Open in Telegram

Minber TV Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How Does Telegram Make Money?

Telegram is a free app and runs on donations. According to a blog on the telegram: We believe in fast and secure messaging that is also 100% free. Pavel Durov, who shares our vision, supplied Telegram with a generous donation, so we have quite enough money for the time being. If Telegram runs out, we will introduce non-essential paid options to support the infrastructure and finance developer salaries. But making profits will never be an end-goal for Telegram.

Unlimited members in Telegram group now

Telegram has made it easier for its users to communicate, as it has introduced a feature that allows more than 200,000 users in a group chat. However, if the users in a group chat move past 200,000, it changes into "Broadcast Group", but the feature comes with a restriction. Groups with close to 200k members can be converted to a Broadcast Group that allows unlimited members. Only admins can post in Broadcast Groups, but everyone can read along and participate in group Voice Chats," Telegram added.

Minber TV from us

Telegram Minber TV
FROM USA