Telegram Group Search
አሌክሲስ ሳንቼዝ በIG ስቶሪው ላይ 😢

ALWAYS A GUNNER 🔴

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
የአመቱ ምርጡ ፈራሚ ከቤተሰቡ ጋ

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ሜልቤት በውርርድ ዓለም ውስጥ ታማኝ አጋርዎ ነው! በእያንዳንዱ በከፍተኛ ውርርድ ዕድሎች እና ጨዋታዎች ይደሰቱ። ይቀላቀሉ እና ለመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ ይቀበሉ!
ጉርሻ ያግኙ፡-: https://melbet.com/aa?tag=d_3402079m_45415c_
📸

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
" ትችቶች ይበልጥ ያበረቱኛል " አንድሬ ኦናና

" ሊጉን ለማሸነፍ 100 ነጥብ ያስፈልጋል " አርቴታ

" አመቱን በዋንጫ እናጠናቅቃለን " ቴን ሃግ

" በቀጣይ አመት አስፈሪ ቡድን እንሆናለን " ፖቸቲኖ

እንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አስገራሚ እና አዝናኝ የእግርኳስ አስተያየቶችን ለማግኘት " JOIN" በማለት ይቀላቀሉ ።
ካይ ሀቨርትዝ ፦

" እንደግል ይህ ውድድር አጀማመሩ ከባድ ሆኖብኝ ነበር ፤ ነገርግን አሰልጣኙ ፣ ደጋፊዎች እና የቡድን ጓደኛቼ ትልቅ ድጋፍ አድርገውልኝ ፤ ወደ አቋሜ እንድመለስ አድርገውኛል ፤ ለዚህም ከልብ አመሰግናለሁ ። ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
የ ጋሬዝ ክሩክ የውድድር አመቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል ከኛ ሳሊባ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ እና ሳካ ተካተዋል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ለወንዶች የተከፈተ አነቃቂ ቻናል👇

https://www.tg-me.com/Ethio_Sigma_Et
ETHIO ARSENAL
የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው?
በኢትዮ አርሰናል ተከታዮች ድምፅ መሰረት ኦዴጋርድ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል።

"SHARE @ETHIO_ARSENAL
ሚካ ቢሬዝ ከስትሩም ግራዝ ጋር የኦስትሪያ ቡንደስሊጋ ሻምፒዮን መሆን ችሏል ።

ይህ ወጣት ተጫዋች በወሰት በኦስትሪያ ሊግ ድንቅ ጊዜ በማሳለፍ ክለቡን ለቻምፒየንስ ሊግ እንዲያልፍ ጉልህ ሚና ተወጥቷል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
በነገራችን ላይ ኦዴጋርድ በሊጉ ብዙ አሲስት በማድረግ 3ኛ ላይ ተቀምጦ ነው አመቱን የጨረሰው።

ኦዴ 10 አሲስቶችን በሲዝኑ ማድረግ ችሏል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Forwarded from Quality button
ዕድሜያቸው ከ16-35 ዓመት ለሆኑ ሰዎች የተከፈተ ልዩ ቻናል ነው ፤ ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክሮችን ያገኙበታል ።

የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን JOIN በማለት ይቀላቀሉ ። 👇
የአርሰናል የክረምቱ የዝውውር መስኮት ዕቅድ ከአሁኑ ታውቋል ።

የግራ መስመር ተከላካይ ፣ የመሀል ተጫዋች እና አጥቂ ናቸው ። [ Independent ]

SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️||ዊሊያም ሳሊባ በዚ ሲዝን አንድም ጨዋታ አላመለጠውም።

3420 ደቂቃዎች ተጫውቷል።

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ሲመስለኝ የ2024/25ቱ አርሰናል ዋንጫውን ማሳካት ብቻ ሚያረካው አይመስለኝም።

ይልቁንስ ሳይሸነፉ ሊጉን ድጋሚ ሚያሳኩ ይመስለኛል።በቀጣዩ ሲዝን በአዲስ ሀይል ፣ ከበቀል ጋር ፣ ከትልቅ የማሸነፍ ወኔ ጋር ይመለሳሉ።ምርጡን የውድድር አመት ቀጣይ እናያለን።

🗣|| ሉምበርግ

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
በእውነቱ ይህ ጋናዊ በክረምቱ ወደ ክለባችን ቢመጣ በጣም ደስተኛ እንሆናለን።

የሳካ ቦታ ላይ ያለብንን ክፍተት ሚደፍነው እውነተኛው ሰው ይህ ጋናዊ ሞሀመድ ኩዱስ ነው።

ይሄ የኔ የግል ሀሳብ ነው እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
2024/05/21 00:59:34
Back to Top
HTML Embed Code: