Telegram Group & Telegram Channel
የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ አልበም ለገበያ ሊቀርብ ነው
በ #በላልበልሃ #ላሊበላ እና በሌሎች ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም "ማያዬ" አርብ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለህዝብ መቅረቡን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሠጥቷል::

በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን አርብ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች አማካኝነት ለህዝብ ይቀርባል።

ድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል በዛሬው ዕለት በማርዩት ሆቴል በተሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፀችዉ አልበሙን ለመስራት ዘጠኝ(9) አመታትን ፈጅቶባታል::

በአልበሙ ላይ በቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዩታ፣ኤልያስ መልካ ሌሎችም ሲሳተፉ በግጥም ኤልያስ መልካ ሀብታሙ ቦጋለ፣ ብስራት ሱራፌል ፣ናትናኤል ግርማቸው ፣አንተነህ ወራሽ ተሳትፈዉበታል:: በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ኃ/ማርያም በፕሮዲዉሠርነት ደግሞ ወንደሠን ይሁን ተሳትፈዋል።

tg-me.com/nahomrecords/5100
Create:
Last Update:

BY Nahom Records Inc

Share with your friend now:
tg-me.com/nahomrecords/5100

View MORE
Open in Telegram

Nahom Records Inc Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The S&P 500 slumped 1.8% on Monday and Tuesday, thanks to China Evergrande, the Chinese property company that looks like it is ready to default on its more-than $300 billion in debt. Cries of the next Lehman Brothers—or maybe the next Silverado?—echoed through the canyons of Wall Street as investors prepared for the worst.

Tata Power whose core business is to generate, transmit and distribute electricity has made no money to investors in the last one decade. That is a big blunder considering it is one of the largest power generation companies in the country. One of the reasons is the company's huge debt levels which stood at ₹43,559 crore at the end of March 2021 compared to the company’s market capitalisation of ₹44,447 crore.

Nahom Records Inc from us

Telegram Nahom Records Inc
FROM USA