Telegram Group & Telegram Channel
ቲቺ ቼምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን  የምታሟላ  አመልካች  አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ረ/አካዉንታንት (ፋይናንስ ባለሙያ)
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ   ደረጃ አራት የተመረቀች

✔️ተፈላጊ  ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደች

✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
✔️ደሞዝ:- በስምምነት
✔️የስራ ሰዓት :- ከሰኞ -አርብ ከጠዋቱ 2:30-11:30 ቅዳሜ ዕረፍት እሁድ ከ2:30-8:00

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0911 212647

አድራሻ፡ አጠና ተራ ቼምባ ኮፊ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ(ከላይ በተጠቀሰው ስልክ በቴሌግራም መላክ ይችላሉ)

___
🏷 Nesihajobs
http://www.tg-me.com/us/🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች/com.nesihajobs

tg-me.com/nesihajobs/774
Create:
Last Update:

BY 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your friend now:
tg-me.com/nesihajobs/774

View MORE
Open in Telegram

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

What is Secret Chats of Telegram

Secret Chats are one of the service’s additional security features; it allows messages to be sent with client-to-client encryption. This setup means that, unlike regular messages, these secret messages can only be accessed from the device’s that initiated and accepted the chat. Additionally, Telegram notes that secret chats leave no trace on the company’s services and offer a self-destruct timer.

How Does Bitcoin Mining Work?

Bitcoin mining is the process of adding new transactions to the Bitcoin blockchain. It’s a tough job. People who choose to mine Bitcoin use a process called proof of work, deploying computers in a race to solve mathematical puzzles that verify transactions.To entice miners to keep racing to solve the puzzles and support the overall system, the Bitcoin code rewards miners with new Bitcoins. “This is how new coins are created” and new transactions are added to the blockchain, says Okoro.

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች from us

Telegram 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
FROM USA