tg-me.com/nesihajobs/804
Last Update:
አራስ ፓኬጅ ኃላ.የተ.የግ.ማ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1.የስራ መደብ:- የደንበኛ አገልግሎት እና ሽያጭ ባለሙያ
ፆታ:- ሴት
የትምህርት ደረጃ:- በማርኬቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ:- በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት ያገለገለች እና ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያላት
ብዛት:- 3
የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
ደመወዝ:- በስምምነት
2. የስራ መደብ:- አራሽ ባለሙያ
ፆታ:- ሴት
የትምህርት ደረጃ:- 12 ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በነርሲንግ፣ ሚድዋይፍ በዲፕሎማ የተመረቀች፣
የስራ ልምድ:- 0 ዓመት፣ የወለደች ቢሆን ቅድሚያ ይሰጣታል
ብዛት:- 5
የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
ደመወዝ:- በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 5 የስራ ቀናት ከታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
አድራሻ:- ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ መሄጃ አዲስ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ
ስልክ:- 0966495050 ወይም 0910854424
____
🏷 Nesihajobs
http://www.tg-me.com/us/🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች/com.nesihajobs
BY 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your friend now:
tg-me.com/nesihajobs/804