tg-me.com/nesihajobs/832
Last Update:
ማስታወቂያ
ለነጻ የትምህርት ዕድል ፈላጊዎች - Free scholarship - 2025 Intake 🎓
በውጭ ሀገር ሙሉ ወጪያቸውን ተሸፍኖላቸው በዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸው መከታተል ለሚፈልጉ 50 ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ወርቃማ ነጻ የትምህርት ዕድል ተዘጋጅተዋል። የትምህርት ዕድሉ ማሊዥያ 🇲🇾 የሚገኘው ታላቁ Albukhary International University ( AIU) ከድርጅታችን በጋራ በመሆን የተዘጋጀ ነው።🎓
መስፈርት
ከስር ያለውን መስፈርትን የሚያሟሉ ተማሪዎች መመዝገብ/ማመልከት ይችላሉ
1. 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
2. የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ (የማትሪክ) ውጤቱ ከ70% በላይ ያለው
3. ዕድሜ - ከ 18-22 ዓመት
በ ዩንቨርስቲ ( AIU) የሚቀርቡ
※ ሙሉ የትምህርት ክፍያ (Complete Tuition )
※ የዶርም አገልግሎት (Hostel Accommodation)
※ ምግብና የምግብ አበል (Meal and Meal Allowance )
*ማሳሰቢያ* ⚠️ :- የእድሉ ተጠቃሚዎች ቀድሞ ለተመዘገቡ ብቻ ነው። ( first come first served)
*የመመዝገብያ ወቅት* ⏰
ከ May 26 እስከ June 31/2025
እንዴት ልመዝገብ ?
ለመመዝገብና ለተጨማሪ ማብራሪያ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ ወይም ወደ ቢሮ በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
📱0977372387/ 0772 706137
🎧Telegram - T.me/S1A2A3J4
📍ቦሌ ወሎ ሰፈር ፣ HMM ህንጻ ፣ ቢ/ቁ - 107/601
አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ
Salcon Consultancy & Ajwa Travel Agent
“Register now—the early bird gets the worm! Don’t miss out this golden and exclusive offer.”
BY 🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/nesihajobs/832